cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ኢትዮ ዲሽ መረጃ

የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ለመግዛት 0911001481 @BekyJa ሶፍትዌር Download ለማድረግ @GoldStarHdBot @Lifestar_Ethiopia_Bot @Superstar_Ethiopia_Bot አድራሻ 👇👇 https://maps.app.goo.gl/X64GDw15u3mde3i5A

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
124 318
المشتركون
-5624 ساعات
-4977 أيام
-1 61530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

የአውሮፓ ሻምፕየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ💥 ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት ⚽️ Dortmund vs PSG SPTV 1 HD ላይ 🤔 ማን ይሆን ወደ ፍፃሜ የሚያልፈው? 💥 የአውሮፓ ምርጥ ተጫዋቾችን የሻምፕየንስ ሊግ ፍልሚያ በ SPTV እንግሊዘኛ ኮሜኔታተር ይከታተሉ
إظهار الكل...
👍 3😁 2
አሁን ባየርን ሙኒክ ከ ሪያል ማድሪድ በ SPTV 1 ላይ Ethiosat
إظهار الكل...
😁 4👍 1
ለ Amis ተጠቃሚዎች የዛሬው ጨዋታ በ SPORT 5 Plus ላይ ይተላለፋል
إظهار الكل...
👍 9😁 5 1
ለ Amos ተጠቃሚዎች ዛሬ ሪያል ማድሪድ ከ ባየርንሙኒክ የሚያደርጉትን ጨዋታ 4K ረሲቨር (LIFESTAR 1 million 4K Android, LIFESTAR 9595HD 4K, GOLDSTAR 9999HD 4K SDS) እስከሌላችሁ ድረስ መከታተል አትችሉም የሚተላለፈው Amos ላይ 5 SPORT 4K ላይ ብቻ ነው።
إظهار الكل...
የዛሬውን ጨዋታ በ SPTV Ethiosat ላይ በእንግሊዘኛ ቋንቋ ይከታተሉ ያላስሞላችሁ አሁን Online ነኝ ላክ ላክ አድርጉ እና ሰርቨር አስሞሉ።
إظهار الكل...
😁 2👍 1
👆👆👆 ይሔ የ GOLDSTAR 7200HD GOLDSTAR 7500HD GOLDSTAR 8600HD GOLDSTAR 8800HD ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SUPERSTAR 6565HD Mega SUPERSTAR 6464HD Mega ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ LIFESTAR 6060HD SMART LIFESTAR 8080HD SMART ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ LIFESTAR 8585HD++ ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥SPTV ሰርቨር አስሞልታችሁ ቻናሉ አልከፍት የሚለው ነገር ተስተካክሏል 🔥Fix YouTube, YouTube ስትጠቀሙ አንዳንድ ቪዲዮዎች ድምፅ አልመጣ የሚለው ተስተካክሏል 👁ማሳሰቢያ👁 ይሔንን ሶፍትዌር ስትጭኑት Fail ካላችሁ የረሲቨራችንሁ ሞዴል ከላይ ያለውን ፅሁፍ ስትነኩት ወደ Middle ሶፍትዌር ይመራችሗል middle ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ይሔንን ሶፍትዌር መጫን ትችላላችሁ። @Lifestar_Ethiopia_Bot @SuperStar_Ethiopia_Bot @GoldStarHdBot 30_4_2024 V3.04
إظهار الكل...
👍 10😁 2
👆👆👆 ይሔ የ 🌾LIFESTAR 1000HD++ Platinum አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 1. YouTube ስትከፍቱት "The following content is not available in this app" የሚለው ተስተካክሏል 2. Fix YouTube Kids 3. Fix TIKTOK የራሳችሁን አካውንት አስገብታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ 4. Social Media ላይ ስትገቡ በፍጥነት የ YouTube, YouTube Kids, TikTok አፕሊኬሽኖችን እንዲከፍት ተደርጓል VF19560 30_4_2024
إظهار الكل...
👍 3
👆👆👆 ይሔ የ 🍭GOLDSTAR 7600HD ☕GOLDSTAR 7700HD 🍵GOLDSTAR 7800HD 🍶GOLDSTAR 7900HD 🌴LIFESTAR 9200HD SMART 🌼LIFESTAR 9300HD SMART 🌾LIFESTAR 1000HD SMART 🌿LIFESTAR 2000HD SMART 🍄LIFESTAR 3000HD SMART 🌲LIFESTAR 4000HD SMART 🌴LIFESTAR 9200HD GOLD 🌼LIFESTAR 9300HD GOLD 🌾LIFESTAR 1000HD GOLD 🌿LIFESTAR 2000HD GOLD 🍄LIFESTAR 3000HD GOLD 🌲LIFESTAR 4000HD GOLD 🌳LIFESTAR 9200HD Smart mini 🍂LIFESTAR 9300HD Smart mini 🌳LIFESTAR 9200HD MINI 🍂LIFESTAR 9300HD MINI 💐SUPERSTAR 95HD SMART 🌻SUPERSTAR 96HD SMART 🌹SUPERSTAR 97HD SMART 🌾SUPERSTAR 98HD SMART 🍁SUPERSTAR 9200HD Smart V8 🍃SUPERSTAR 9300HD Smart V8 🍁SUPERSTAR 9200HD Smart V8 🍃SUPERSTAR 9300HD Smart V8 🍁SUPERSTAR 95HD SMART ✨SUPERSTAR 95HD SMART 💭SUPERSTAR 95HD SMART 💥SUPERSTAR 95HD SMART ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 1. YouTube ስትከፍቱት "The following content is not available in this app" የሚለው ተስተካክሏል 2. Fix YouTube Kids 3. Fix TIKTOK የራሳችሁን አካውንት አስገብታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ 4. Social Media ላይ ስትገቡ በፍጥነት የ YouTube, YouTube Kids, TikTok አፕሊኬሽኖችን እንዲከፍት ተደርጓል VF19559 30_4_2024
إظهار الكل...
👍 11🤩 1
​​የአውሮፓ የሻምፕየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ በቀጥታ በ SPTV 1HD እና በ SPTV 2HD በእንግሊዘኛ ቋልቋ በ HD ጥራት SPTV 1 HD 3:00 Bayern Munich vs Real Madrid ​​የብዙ ሰው ጥያቄ የሆነውን ነገር ዛሬ እንመልሳለን ጥያቄ: Ethiosat 57°E ላይ ያሉት SPTV 1 እና SPTV 2 እንዴት መክፈት እንችላለን? መልስ: SPTV አስከፍታችሁ ለማየት የሚያስፈልጉ ነገሮች 1. SPTV ሰርቨር የሚቀበል ረሲቨር ዝርዝር ከታች አስቀምጥላችሗለሁ GOLDSTAR 9000 ghost GOLDSTAR 7200HD GOLDSTAR 7500HD GOLDSTAR 8600HD GOLDSTAR 8800HD SUPERSTAR 6565HD Mega SUPERSTAR 6464HD Mega LIFESTAR 9090HD Diamond LIFESTAR 6060HD SMART LIFESTAR 8080HD SMART LIFESTAR 8585HD++ ብቻ ናቸው ለጊዜው SPTV ቻናሎች የሚከፈቱት በነዚህ ረሲቨሮች ብቻ ነው በሌሎች ረሲቨሮች አይሰራም የናንተን ረሲቨር እየጠቀሳችሁ በዚህ አይሰራም በዚህ ይሰራል አትበሉ የሚሰሩትን ብቻ አንብቡ 2. ከላይ የተጠቀሱት ረሲቨሮች ካላችሁ የመጨረሻውን ሶፍትዌር Update ማድረግ ነው 3. ሶስተኛውና የመጨረሻው SPTV ነፃ ቻናሎች አይደሉም የክፍያ ናቸው የ 1 ወር 300ብር ወይም የ 3 ወር 600ብር አስሞልታችሁ መጠቀም ነው እነዚህን ቻናሎች ለመጠቀም ምንም አይነት ኢንተርኔት ወይም ዋይፋይ አንቴና፣ ምንም አይነት ተጨማሪ ዲሽ፣ ምንም አይነት ተጨማሪ LNB፣ በማንኛውም አይነት ሰሀን 60cm ዲሽ ቢሆንም በጥራት ዶፍ ዝናብ እየጣለ መስራት ይችላል። ቻናሎቹ ሁሉንም ተፈላጊ ጨዋታዎች በ HD ጥራት በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተር ያስተላልፋሉ ለምሳሌ English Premier League, UEFA Champions League, UEFA Europa League, FA Cup, LaLiga, Serie A, Ligue 1, Bundesliga, Women's National League, UEFA Women's Champions League, European Cup 2024.... ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች አሟልታችሁ ሰርቨር መግዛት ለምትፈልጉ ሳትደውሉ በቴሌብር ላይ የ 1 ወር 300ብር ወይም የ 3 ወር 600ብር በ 0911001481 ብሩኬ ላይ በማስገባት ያስገባችሁበትን ደረሰኝ እና የረሲቨራችሁን Serial Number በቴሌግራም @bkjabot ላይ በመላክ ወዲያው ማስሞላትና መጠቀም ትችላላችሁ ግን ያላችሁበት ቦታ ኢንተርኔት ከሌለ በቴክስት 0911001481 ላይ የረሲቨራችሁን Serial number እና በቴሌብር የገባበትን ደረሰኝ Transaction Number Copy አድርጋችሁ መላክ ትችላላችሁ እናመሰግናለን። NSS 57°E (Ethiosat) 11050 H 04000
إظهار الكل...

👍 9😁 3🔥 1