cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ✊🏿

መረጃ ካሎት በዚህ አድራሻ ያድርሱን። @AmharaFano60M ስለ ሀገራችን ኢትዮጵያ ወቅታዊ ስለ አማራ ታሪካዊ የምንዳስስበት የቴሌግራም አድራሻችን ነው!!! ከዚኽ ስር ጠቅ አድርገው ይምጡ👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿 https://x.com/fanonma/status/1797675596929188121?s=46 @ታላቅ ህዝብ አማራ . የአማራ ህዝብ እያደረገ ያለው የህልውና ትግል የሚዘገብ የትግል ቻናል ነው

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 379
المشتركون
+224 ساعات
+57 أيام
+7830 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

00:59
Video unavailableShow in Telegram
አማራ መጣውልክ ብለው ነበር አማራ ደግሞ ጠሪ አክባሪ ነው ብሎ አስተናገዳቸው 😁
إظهار الكل...
IMG_3218.MP411.64 MB
የምርኮኛው ብርሃኑ ጁላ ሰራዊት ክረምቱ ከመግባቱ በፊት የመጨረሻ መጨረሻ ያለውን ወታደራዊ ኦፕሬሽን ለማድረግ እስከ ሰኔ 30 አዲስ ዕቅድ ይዟል። ለዚህም ከ ሰኔ 15 ጀምሮ በሁሉም ቀጠና የሚያካልል ውጊያ አለ። ሸዋ ግንባር፦ ይፋት ቀጠና፣ ምንጃር በረኸት እና ሰላ ድንጋይ፣ ጎጃም ግንባር፦ ከሰከላ ውጪ ባሉ ቀጠናዎች እስከአባይ ሸለቆ ድረስ የሚያካልል ውጊያ ታስቧል፣ የሰከላን ውጊያ ቀጥታ ከፍኖተሰላም ለመምራት የ ኮሚኒኬሽን ስራ እየሰሩ ነው። ከ መቶ አዛዥ ጀምሮ ቀጥታ ከ ፍኖተሰላም እና ደብረማርቆስ ለማዘዝ አቅደዋል። ነገር ግን የሚሆነውን እናያለን። በወሎ ግንባር፦ በአንበሳ መጋጫ አስፍቶ መሄድ እና ወገል ጤና ነጻ ከተማ የማድረግ አምባሰልን ማርዬን መቆጣጠር ፣ሳይንት ቀጠና ወታደራዊ ዘመቻዎች ይኖራሉ፣ ጎንደር ግንባር፦ ደቡባዊውን ቀጠና በአምስት ግንባር በማስፋት ወደመሀል አስገብቶ ፋኖን ነጻ መሬት የማሳጣት ዕቅድ አለ። ማዕከላዊና ሰሜናዊው የጎንደር ቀጠና በወገራ ጃኖራ ቆላማው ስፍራ፣ መሀል አርማጭሆ ምዕራባዊው የጎንደር ቀጠና ቋራን ጨምሮ መተማና ሽንፋ ገዥ እና አንገት የሆኑ ወታደራዊ ገዥ መሬቶችን መልሶ ለመቆጣጠር ወታደራዊ ዕቅድ አለ። በተመሳሳይ ሁኔታ ደቡባዊ ጎንደር ጫፍ ላይ ከጋይንት እስከ መቄት የቆረጣ ውጊያ የማድረግ እቅድ ተይዟል። እንደመረጃ ምንጮቻችን፦ ይሄ ዕቅድ በአመዛኙ ከመደበኛ ውጊያ ይልቅ ጸረ-ሽምቅ ባህሪ አለው። በሌላ በኩል ፋኖን ወደ ከተማ በመሳብ መምታት የታሰበባቸው ግንባሮች እንዳሉ ከውስጥ ምንጮቻችን የደረሰን መረጃ ያሳያል። ላስታን ጨምሮ ሰሜናዊውን የወሎ ቀጠና በተመለከተ ያለው ግምገማ፦ ያልተነካ ትልቅ ኃይል አለ በሚል በነ ሌተናል ጀኔራል አሰፋ ቸኮል ተገምግሟል። ሰራዊቱ ላይ ጫና እንዳይበዛ በሚል ይሄን ቀጠና እስከ ሐምሌ 15 ድረስ እናጠፋዋለን የሚል አቅጣጫ ተቀምጧል። ተጨማሪ መረጃዎች 👇 አዊ ዞን ሎጀስቲክ መቀባበል እና ሽምቅ ውጊያዎች ይኖራሉ ፋኖ ይጠንቀቅ፤ በመካነ ሰላም እና መርጦለማርያም አደናጋሪ እንቅስቃሴ አለ፤ (ይህ የኃይል ሚዛን ለመለካት የሚደረግ እንቅስቃሴ በመሆኑ የአባይ ሸለቆና ዙሪያው የፋኖ ኃይል የተጠና እርምጃ መውሰድ ይጠበቅበታል፤ ከምንም በላይ ለጠላት አለመገመት ይህም ሲባል በራስ ዕቅድ መጓዝ ይመከራል) ግንደወይን ከተማ ያለ አንድ ተራራ ላይ የሰራዊት እንቅስቃሴ አለ። ሞጣ እና አዴት መካከለኛ አመራሮች ስብሰባ አለ ስለ ሰኔ30 እቅድ፤ አዴት አርብ ገበያ ላይ ወደ ቆላ ዳሞት እንቅስቃሴ የሚያደርግ ሰላይ ቡድን ብራቂት መዳኒያለም ቤተክርስቲያን ውስጥ ስምሪት ተሰቷል። እነዚህን አሁናዊ የጠላት ዕቅድ፣ ወታደራዊ እንቅስቃሴዎችና የስለላ መረቦች በመረዳት የጠላት ዕቅድን ማምከን፤ በራስ የመጫወቻ ሜዳ ላይ ጠላትን አፈር ማስጋጥ የፋኖዎቻችን የቤት ስራ ነው። ይህኛውን ዘመቻ ብርሃኑ ጁላ እና አበባው ታደሰ በቅርበት የሚመሩት በመሆኑ በአዋጊ ጀኔራሎች ላይ ጫና እንደሚፈጠር ይገመታል። ይህ ማለት ዘመቻዎቹ ከወትሮው ከበድ ሊሉ ቢችሉም ፋኖ በራሱ ወታደራዊ ዕቅድ የምርኮኛው ብርሃኑ ጁላን ሰራዊት ማፍረሱን ይቀጥላል። Via Ethio 251 Media
إظهار الكل...
ጥንቃቄ ይደረግ! አሁን ያለውን የአማራ ክልል ሁኔታ በመጠቀም ክፉዎች አደገኛ ስልቶችን እየተጠቀሙ ነው። አንዱን ብቻ ለምሳሌ ልጥቀስ። ለሚጠሉትን ለማስገደል ቅስቀሳ፦ 1) በተለያዩ ዩቱዩቦች በተለያዩ የሲቪል ተቋማት ጭምር የስልጣን ፉክክር ያለባቸውን፣ በጥቅም ግጭት የተጣሉትን ወዘተ ከጦርነቱ ጋር በማያያዝ "ባንዳ ነው" በሚል በዩቱዩብ ስሙን ያስነሳሉ። 2) እንደ እገታ ሁሉ ስምህን በሚዲያ አስነሳለሁ፣ ዜና አሰራብሃለሁ በሚል ባለሀብትንና ሌላውን ገንዘብ የሚቀበሉ፣ ካልሰጣቸው ስሙን አስጠቅሰው ዜና የሚያሰሩ ሰዎች አሉ። 3) የቆየ ደም ወንም ሌላ ቁርሾ ያለባቸው አገር ቤት ወይንም ውጭ ሆነው ለፋኖ አመራሮች በመደወል "እከሌ የሚባል ሰው ነው እንዲህ ያደረገ በማለት ነውረኛ ተግባር ላይ የተጠመዱ አካላት አሉ። ዩኒቨርሲቲዎች፣ ኮሌጆችና ሌሎች ተቋማት ውስጥ ጭምር ምንም ለማያጣሩ ዩቱዩበሮች መረጃ በመስጠት ላይ ያሉ አካላት አሉ። የብልፅግና ካድሬዎች ሳይቀር የሚጠሉት ሰው ላይ በዚህ ስልት እየተጠቀሙ ነው። የፋኖ አባላት መሬት ላይ ያለውን ጉዳይ ለማጣራት እድል አላቸው። አደገኛው ዩቱዩበሩ ነው። ሳያጣራ እየሰራ ትግሉን ለግላቸው በቀል ለመጠቀም ለሚያውሉ አካላት መጠቀሚያ አድርጎታል። በዚህ ጉዳይ ላይ ጥንቃቄ መደረግ አለበት።
إظهار الكل...
🤔 1
ይሄን የመሠለውን የሞራልና የዕሴት የበላይነት ያለውን ፋኖ ነው አገዛዙ ጭራቅ አድርጎ ለመሳል የሚዳክረው። "በቅድሚያ ይቅርታ፤ 'ርቦን ስለነበር የበሰሉ ሙዞች ስናይ 9 ሙዝ በልተናል። 50 ብር አስቀምጠናል፤ ፈጣሪ ይስጥልን። ፋኖዎች ነን" (የአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ ታቦር ብርጌድ ዋና አዛዥ)
إظهار الكل...
🙏 7💔 1
Photo unavailableShow in Telegram
ቅምሻ ዛሬ በጎንደር ከነበረው የመጀመሪያ ቀን ስብሰባ ለብልጽግና ካድሬዎች እና የመከላከያ ጀኔራሎች በቀጥ ከሕዝብ የቀረቡ ጥያቄዎች ----_ 12.የሀይማኖት አባቶች የት አላችሁ ከምትሉን ""የሃገር መከላከያ ሰራዊት የት አላችሁ? 13.ድርድር አድርጉ 14.ብልጽግና በሰለጠነ መንገድ ስልጣን ይልቀቅ እንደ ሀይለማሪያም;የህዝቡን ሰላም መጠበቅ አልቻለም;የህዝቡን እምባ ማበስ አልቻለም;ከሁከትና ረሃብ ማዳን አልቻልም
إظهار الكل...
ሰበር ዜና እናትዋ ጎንደር ዛሬ ጠዋት ጎንደር ከተማ ዙሪያ ድንዛዝ በተባለ ቦታ በተፈፀመ ጥቃታ ከ36 በላይ ወራሪ ሰራዊት ሲፈጭ ከ15 በላይ የሆነ ደግሞ ቁስለኛ ተደርጓል
إظهار الكل...
🥰 3
በዛሬው'ለት በጎጃም ጅጋ የተረሸኑት 24 ንፁሐን አማሮች ሁሉም መምህራን እና የባንክ ሰራተኞች ናቸው 😢
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
አሳዛኝ ዜና - ከደብረማርቆስ ዮኒቨርስቲ 😭 ሰኔ ዐ9/2016 ዓ.ም ምሽት ጀምሮ የጨቅላው አብይ አህመድ ሰራዊት ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ ውስጥ በመግባት ከ15 በላይ ሴቶችን መድፈራቸው ታውቋል። ከእነዚህ ውስጥ ለጊዜው በስም ማወቅ ያልቻልናት በ7 ወታደሮች የተደፈረች ተማሪ ዛሬ ህይወቷ ማለፉ ተነግሯል። ስሟን እንዳወቅን ተጨማሪ መረጃ የምናደርስ ይሆናል። ከላይ ከተፈፀመው ኢሰብዓዊ የአገዛዙ ወታደሮች ድርጊት ባሻገር የበርካታ ተማሪዎች ሞባይል ስልክም በእነዚህ ወታደሮች መዘረፉ ታውቋል። ይህንን መረጃ ማንኛውም የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ከዮኒቨርስቲው ተማሪዎች ሊያረጋግጥ የሚችለው ነው። #የቲዊተር ዘመቻ ስለምናስጀምር ከወዲሁ ተዘጋጁ። https://x.com/fanonma/status/1802329724007420388?s=46
إظهار الكل...
😢 3
Photo unavailableShow in Telegram
ክንደ ነብልባሉ የአርማጭሆው እሳት ሲሳይ አሸብር ከአርበኛ አባድፈን መልዕክቱን እየተቀበለ ነው። የሻለቃ ፋኖ ሲሳይ እና አባ ድፈን መሳፍንት ተስፉ።
إظهار الكل...
🥰 3
አሳዛኝ ዜና ⨳⨳⨳⨳ ነዋሪዎዎች ከነ ቤታቸው ተቃጠሉ። በጎንደር ወገራ ሐይለኛ ትንቅንቅ ሲደረግ መሰንበቱን ስንዘግብ መሰንበታችን ይታወቃል። ጠላት የመጨረሻ ያለው ተልዕኮ ለመፈፀመ ዙ-23 እና መድፍ በመጠቀም የጣረሞት ውጊያ ሳያደርግ ሰንብቷል። ይሁን እንጅ እንዳሰበው ሳይሳካለት ቀርቷል። በዚህም ሁሌም ሲሸነፍ በቀሉን የሚወጣበት ስቪል ማህበረሰብ ላይ እጅግ ዘግናኝ የሆነ ድርጊት ሲፈፅም ሰንብቷል። ነዋራዎችችን ከነ ቤታቸው ያቃጠለ ሲሆን፣ የገበሬ ንብረት በየ ቤቱ እየዞረ ሲያወድም መሰንበቱን የዕዙ አደረጃጀት ሐላፊ ሻለቃ በላየ ተናግሯል። ይህ ገዳይ ቡድን በየቤቱ ያገኘውን የእህል ዘር እያወጣ ሲበትን ሲያቃጥል፣ሊጥ እና ድፍድፍ እያወጣ ሲደፋ፣ቤት ውስጥ የተገኘ ንብረትን የእናቶችን ማጌጫ ሳይቀር ሲዘርፍ፣ቤተክርስቲያን ገብቶ ካህናትን እና ምዕመናንን ሲደበድብ፣ የሰንበቴ እና የፍታት ጠላና ምግብ ሲደፋ ሲያሰቃይ ፣ የገበሬውን በሬ እያረደ ሲበላ መሰንበቱን ሻለቃው ተናግሯል። መሰረታዊ ምክንያታቸው አማራን በተገኘው አጋጣሚ ማፅዳት እና ማዳከም ቢሆኖም እንደ ሽፋን የተጠቀሙት ምክንያት ግን ለምን በፋኖ ትመራላችሁ የሚል እንደሆነም አብራርቷል። የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ መረጃ ሰኔ 10/2016 ዓ/ም
إظهار الكل...
😢 1