cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ

ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ የፌስቡክ ፔጃችንን በተጨማሪ ላይክ በማድረግ መረጃ ይከታተሉን ።👇👇👇👇👇👇👇👇 https://m.facebook.com/ኢትዮጵያ-ቡና-የሸገር-አርማ-2185919471692903/?ref_component=mbasic_bookmark&ref_page=%2Fwap%2Fhome.php&refid=8&ref=opera_speed_dial #አስተያየት_ካሎት

إظهار المزيد
Advertising posts
16 015المشتركون
-1024 hour
-837 يوم
-32130 يوم
أرشيف المشاركات
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_22ኛ_ሳምንት_ጨዋታ ⚽ የኢትዮጵያ ቡና ከ መቻል 🗓 እሁድ ሚያዚያ 13/2016 ዓ.ም 🕛 ቀን 10:00 ሰዓት 🏟 በድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
إظهار الكل...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 20 ዓመት በታች 18ኛ ሳምንት ጨዋታ ⚽ የኢትዮጵያ ቡና ከ አርባጭ ከተማ 🗓 ቅዳሜ ሚያዚያ 12/2016 ዓ.ም 🕛 ረፋድ 3:30 ሰዓት 🏟 በወላይታ ሶዶ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
إظهار الكل...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 20 ዓመት በታች 17ኛ ሳምንት ጨዋታ ⚽️ የኢትዮጵያ ቡና 1~0 ወልቂጤ ከተማ የጨዋታው ኮከብ ተጫዋች ብቸኛዋን ግብ ያስቆጠረው #ቴዎድሮስ_በለጠ ሆኖ ተመርጧል
إظهار الكل...
ጎልልልልልልልልልል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 20 ዓመት በታች 17ኛ ሳምንት ጨዋታ 48' የኢትዮጵያ ቡና 1~0 ወልቂጤ ከተማ 48' ቴዎድሮስ 🗓 ሰኞ ሚያዚያ 7/2016 ዓ.ም 🕛 ቀን 5:00 ሰዓት 🏟 በወላይታ ሶዶ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼️
إظهار الكل...
ጨዋታው ተጀምሯል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 20 ዓመት በታች 17ኛ ሳምንት ጨዋታ 12' የኢትዮጵያ ቡና 0~0 ወልቂጤ ከተማ 🗓 ሰኞ ሚያዚያ 7/2016 ዓ.ም 🕛 ቀን 5:00 ሰዓት 🏟 በወላይታ ሶዶ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼️
إظهار الكل...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 20 ዓመት በታች 16ኛ ሳምንት ጨዋታ ⚽ የኢትዮጵያ ቡና ከ ባህርዳር ከተማ 🗓 ዕሮብ ሚያዚያ 2/2016 ዓ.ም 🕛 ቀን 5:00 ሰዓት 🏟 በወላይታ ሶዶ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
إظهار الكل...
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ 1445ኛው የኢድ አል-ፈጥር በዓል አደረሳችሁ @Addis_News
إظهار الكل...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 20 ዓመት በታች 15ኛ ሳምንት ጨዋታ ⚽ አምቦ ፊፋ ጎል ከ የኢትዮጵያ ቡና 🗓 ዕሁድ መጋቢት 30/2016 ዓ.ም 🕛 ቀን 10:00 ሰዓት 🏟 በወላይታ ሶዶ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
إظهار الكل...
90'+3 አብዱልባስጥ ከማል ! (ኢትዮጵያ ቡና 2-2 ሀዋሳ ከተማ)
إظهار الكل...
90' 6 ደቂቃ ተጨምሯል ! ኢትዮጵያ ቡና 2-1 ሀዋሳ ከተማ 04' መስፍን ታፈሰ | 83' እስራኤል እሸቱ 35' መስፍን ታፈሰ
إظهار الكل...
Repost from Soccer Ethiopia
83' እስራኤል እሸቱ ! (ኢትዮጵያ ቡና 2-1 ሀዋሳ ከተማ)
إظهار الكل...
80' ኢትዮጵያ ቡና 2-0 ሀዋሳ ከተማ 04' መስፍን ታፈሰ 35' መስፍን ታፈሰ
إظهار الكل...
75' የኢትዮጵያ ቡና 2~0 ሐዋሳ ከነማ 4'35'መስፍን 🗓 አርብ መጋቢት 27/2016 ዓ.ም 🕛 ቀን 10:00 ሰዓት 🏟 በድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼️
إظهار الكل...
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_20ኛ_ሳምንት_ጨዋታ 65' የኢትዮጵያ ቡና 2~0 ሐዋሳ ከነማ 4'35'መስፍን 🗓 አርብ መጋቢት 27/2016 ዓ.ም 🕛 ቀን 10:00 ሰዓት 🏟 በድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼️
إظهار الكل...
ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል ! 46' ኢትዮጵያ ቡና 2-0 ሀዋሳ ከተማ 04' መስፍን ታፈሰ 35' መስፍን ታፈሰ
إظهار الكل...
የመጀመሪያው አጋማሽ ተጠናቋል #የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_20ኛ_ሳምንት_ጨዋታ 45' የኢትዮጵያ ቡና 2~0 ሐዋሳ ከነማ 4'35'መስፍን 🗓 አርብ መጋቢት 27/2016 ዓ.ም 🕛 ቀን 10:00 ሰዓት 🏟 በድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼️
إظهار الكل...
ጎልልልልልልልልልልልልል #የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_20ኛ_ሳምንት_ጨዋታ 35' የኢትዮጵያ ቡና 2~0 ሐዋሳ ከነማ 4'35'መስፍን 🗓 አርብ መጋቢት 27/2016 ዓ.ም 🕛 ቀን 10:00 ሰዓት 🏟 በድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም
إظهار الكل...
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_20ኛ_ሳምንት_ጨዋታ 19' የኢትዮጵያ ቡና 1~0 ሐዋሳ ከነማ 4'መስፍን 🗓 አርብ መጋቢት 27/2016 ዓ.ም 🕛 ቀን 10:00 ሰዓት 🏟 በድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼️
إظهار الكل...
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_20ኛ_ሳምንት_ጨዋታ 4' የኢትዮጵያ ቡና 1~0 ሐዋሳ ከነማ 4'መስፍን 🗓 አርብ መጋቢት 27/2016 ዓ.ም 🕛 ቀን 10:00 ሰዓት 🏟 በድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼️
إظهار الكل...
የባሕር ዳር ከተማ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች የነበረው አለልኝ አዘነ በድንገት አረፈ የባሕር ዳር ከተማ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች የነበረው አለልኝ አዘነ በድንገት ህይወቱ አልፏል። ተጫዋቹ በጉዳት ምክንያት ከክለቡ ስብስብ ጋር ያልነበረ ሲሆን በትውልድ ቦታው አርባ ምንጭ ሌሊት በድንገት ማረፉ ተገልጿል። በቅርቡ የተሞሸረው አለልኝ አዘነ፤ ላለፉት ሁለት አመታት በባህር ዳር ከተማ ቡድን ውስጥ ድንቅ ብቃቱን ሲያሳይ ቆይቷል። ከዚህ በተጨማሪም ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጥሪ ተደርጎለት አገልግሎት መስጠቱ ይታወሳል። ስርዓተ ቀብሩ ዛሬ መጋቢት 18, 2016 በአርባ ምንጭ እንደሚፈፀም ከክለቡ ማህበራዊ ትስስር ገፅ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ በወጣቱ እና ተስፈኛው ተጫዋች #አለልኝ_አዘነ ድንገተኛ ህልፈት የተሰማውን ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ፣ ለባህርዳር ከተማ ስፖርት ክለብ እና ደጋፊዎች እንዲሁም ለመላው የስፖርት ቤተሰብ መፅናናትን ይመኛል።
إظهار الكل...
18ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየርሊግ 64'' ደቂቃ ኢትዮጵያ ቡና ከ ባህዳር ከተማ          1                  2 52' አንተነ                        35'  ሙጂብ ቃሲም                        47 ሀብታሙ ታቀሰ (ቁልጭ)
إظهار الكل...
18ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየርሊግ 54' ደቂቃ ኢትዮጵያ ቡና ከ ባህዳር ከተማ          1                  2 52' አንተነ                        35'  ሙጂብ ቃሲም                        47 ሀብታሙ ታቀሰ (ቁልጭ)
إظهار الكل...
#ስንታየው #አማኑኤል #ኪያ #ወንድሜነህ 46' ኢትዮጵያ ቡና ከ ባህዳር ከተማ          0                  2                        35'  ሙጂብ ቃሲም                        47 ሀብታሙ ታቀሰ (ቁልጭ)
إظهار الكل...
ከረፍት ተወልሰዋል ኢትዮጵያ ቡና ከ ባህዳር ከተማ          0                  2                        35'  ሙጂብ ቃሲም                        47 ሀብታሙ ታቀሰ (ቁልጭ
إظهار الكل...
እረፍት ! ባህር ዳር ከተማ 2-0 ኢትዮጵያ ቡና 35' ሙጂብ ቃሲም 45+2' ሀብታሙ ታደሠ
إظهار الكل...
47' ደቂቃ #ጎልልልልልል ኢትዮጵያ ቡና ከ ባህዳር ከተማ          0                  2                        35'  ሙጂብ ቃሲም 45' Habtamu @ethiopia12coffee @ethiopia12coffee
إظهار الكل...