cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ

ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ የፌስቡክ ፔጃችንን በተጨማሪ ላይክ በማድረግ መረጃ ይከታተሉን ።👇👇👇👇👇👇👇👇 https://m.facebook.com/ኢትዮጵያ-ቡና-የሸገር-አርማ-2185919471692903/?ref_component=mbasic_bookmark&ref_page=%2Fwap%2Fhome.php&refid=8&ref=opera_speed_dial #አስተያየት_ካሎት

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
15 881
المشتركون
-624 ساعات
-667 أيام
-29430 أيام
أرشيف المشاركات
35' ደቂቃ #ጎልልልልልል ኢትዮጵያ ቡና ከ ባህዳር ከተማ          0                  1 @ethiopia12coffee @ethiopia12coffee
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
34' ደቂቃ ኢትዮጵያ ቡና ከ ባህዳር ከተማ          0                  0 @ethiopia12coffee @ethiopia12coffee
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_18ኛ_ሳምንት_ጨዋታ ⚽ ባህርዳር ከተማ ከ የኢትዮጵያ ቡና 🗓 ሐሙስ መጋቢት 5/2016 ዓ.ም 🕛 ቀን 10:00 ሰዓት 🏟 በድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_18ኛ_ሳምንት_ጨዋታ ⚽ ባህርዳር ከተማ ከ የኢትዮጵያ ቡና 🗓 ሐሙስ መጋቢት 5/2016 ዓ.ም 🕛 ቀን 10:00 ሰዓት 🏟 በድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
7 ደቂቃ ተጨምሯል ! 90' ድሬዳዋ ከተማ 1-1 ኢትዮጵያ ቡና 49' ቻርለስ ሙሴጌ | 67' አንተነህ ተፈራ
إظهار الكل...
ጎልልልልልልልልልልል #የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_17ኛ_ሳምንት_ጨዋታ 66' የኢትዮጵያ ቡና 1~1 ድሬዳዋ ከተማ 66' አንተነህ 🗓 እሁድ መጋቢት 1/2016 ዓ.ም 🕛 ምሽት 1:00 ሰዓት 🏟 በድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼️
إظهار الكل...
ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል! ኢትዮጵያ ቡና 0-0 ድሬዳዋ ከተማ
إظهار الكل...
እረፍት ኢትዮጵያ ቡና 0-0 ድሬዳዋ ከተማ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ጨዋታው ተጀምሯል ! 01' ኢትዮጵያ ቡና 0-0 ድሬዳዋ ከተማ ለቀጥታ ውጤት መግለጫ : https://soccer.et/match/ethiopia-bunna-diredawa-ketema-2024-03-10/
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
#ስም ፦ ስንታየሁ ወለጬ #ቀድሞ_የተጫወተበት_ክለብ፦ 👉 2006 U-15 ኢትዮ ኤሌትሪክ 👉 U-17 ኢትዮ ኤሌትሪክ 2007 ግማሽ ዓመት 👉 ኢትዮ ኤሌትሪክ 2007-2015 ዓ.ም ዋናው ቡድን 👉 ሐድያ ሆሳዕና 2016 ዓ.ም ግማሽ ዓመት #የሚጫወትበት_ቦታ፦ የመሐል ተጫዋች #ቁመት፦ 1.67m #ኪሎ፦ 63 kg በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው፦ እስከ 2017 ዓመት እንኳን ወደ ታላቁ የኢትዮጵያ ቡና መጣህ‼
إظهار الكل...
👉 የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ተስፈኛ ታዳጊዎችን ተጫዋቾችን በማብቃት ላይ ስራዎችን ጠንክሮ እየሰራ እንዳለ የሚታወቅ ሲሆን፤ በዘንድሮው ከተስፋ ቡድኑ ባሳደጋቸው ተጫዋቾች ተስፋ ሰጪ ግልጋሎት ማግኘቱ ይታወቃል። ከዚህ በመነሳት በዘንድሮው የውድድር ዓመት አሰላ ላይ ባሳዩት ድንቅ እንቅስቃሴ መነሻነት ወደ ዋናው ቡድን ተጨማሪ ሦሥት ተጫዋቾችን አሳድጓል። እነሱም ፦ #ተጫዋች_ሚኪያስ_ፀጋዬ #ተጫዋች_ናትናኤል_ፍሬው #ተጫዋች_ናሆም_ሲሳይ ተጫዋቾቹም ለቀጣይ አምስት ዓመታት በኢትዮጵያ ቡና የሚያቆያቸውን የውል ስምምነት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ተፈራርመዋል።
إظهار الكل...
ሸገር ደርቢ በዱባይ ሊካሄድ ነው!!! ፍፁም አድነው በፊፋ ማች ኤጀንት ከ ጂ-ፖወር ማርኬቲንግ ድርጅት ጋር በመተባበር ከfeb23-26 የደርቢ ጨዋታውን እና የተለያዩ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብሮች እንደሚካሄድ ዛሬ በኢሊሌ ሆቴል በተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ አዘጋጆቹ ገልፀዋል። አጠቃላይ በጋዜጣዊ መግለጫው ላይ የተነሱ ሐሳቦችን ይዘን እንመለሳለን።
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ትጥቅ ይዘው ባልቀረቡ ተጨዋቾች ላይ ቅጣት ጣለ። የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ዛሬ ከወልቂጤ ስፖርት ክለብ ጋር በነበረው ጨዋታ አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ለተጨዋቾች ለውድድሩ የሚያስፈልጉ የስፖርት ትጥቆችን በአመቱ መጀመሪያ አሟልቼ አቅርቤያለሁ ሲል አስታውቋል። ሆኖም ግን ዛሬ አንዳንድ ተጨዋቾች ለጨዋታ ሲቀርቡ አሟልተው መቅረብ የሚገባቸውን ትጥቅ ከፕሮፌሽናል ተጨዋች በማይጠበቅ እና ክለቡን በማይመጥን ሁኔታ በዛሬው ጨዋታ አሟልተው ባልተገኙና በስነ ልቦናና በአካል ለጨዋታው ዝግጁ ባልሆነ ተጨዋቾች ላይ ቅጣት አስተላልፊያለው በማለት መግለጫ አውጥቷል። ክለቡ ቅጣት የተጣለባቸውን ተጨዋቾች ዝርዝር በመግለጫው አልጠቀሰም። #ዳጉ_ጆርናል
إظهار الكل...
ጨዋታው ተጠናቀቀ #የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_11ኛ_ሳምንት_ጨዋታ 90' የኢትዮጵያ ቡና 1~1 ሐድያ ሆሳዕና 41'አብዱልከሪም 🗓 ሰኞ ጥር 6/2016 ዓ.ም 🕛 በ9:00 ሰዓት 🏟 አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም
إظهار الكل...
የባከነ 4' #የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_11ኛ_ሳምንት_ጨዋታ 90' የኢትዮጵያ ቡና 1~1 ሐድያ ሆሳዕና 41'አብዱልከሪም 🗓 ሰኞ ጥር 6/2016 ዓ.ም 🕛 በ9:00 ሰዓት 🏟 አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም
إظهار الكل...
ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዲያ ሆሳዕና እያደረጉት በሚገኘው ጨዋታ አሥራት ቱንጆ ከረጅም ጊዜያት በኋላ ወደ ሜዳ ተመልሷል። ጥቅምት 25 ቀን 2015 በስድስተኛው ሳምንት ኢትዮጵያ ቡና ከድሬዳዋ ከተማ ባደረገው ጨዋታ ላይ በ 70ኛው ደቂቃ ተቀይሮ ከወጣ በኋላ ከአንድ ዓመት በላይ በጉዳት ያሳለፈው አሥራት ቱንጆ በዛሬው ዕለት ወደ ሜዳ በመመለስ ለ75 ደቂቃዎች ተጫውቶ ተቀይሮ ወጥቷል። 84' ኢትዮጵያ ቡና 1-1 ሀዲያ ሆሳዕና 41' አብዱልከሪም ወርቁ | 44' ተመስገን ብርሃኑ
إظهار الكل...
77' የኢትዮጵያ ቡና 1~1 ሐድያ ሆሳዕና 41'አብዱልከሪም 🗓 ሰኞ ጥር 6/2016 ዓ.ም 🕛 በ9:00 ሰዓት 🏟 አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼️
إظهار الكل...
65' ኢትዮጵያ ቡና 1-1 ሀዲያ ሆሳዕና 41' አብዱልከሪም ወርቁ | 44' ተመስገን ብርሃኑ
إظهار الكل...
57' የኢትዮጵያ ቡና 1~1 ሐድያ ሆሳዕና 41'አብዱልከሪም 🗓 ሰኞ ጥር 6/2016 ዓ.ም 🕛 በ9:00 ሰዓት 🏟 አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼️
إظهار الكل...