ar
Feedback
Construction Proxy

Construction Proxy

الذهاب إلى القناة على Telegram

#1 construction portal to get: ✅ construction news ✅ construction market ✅construction materials price ✅engineering estimates ✅ Sub contract https://constructionproxy.com Address any comment to admin👨‍💼 @ConproxyBot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Construction Proxy

تُعد قناة Construction Proxy (@constructionproxy) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 19 518 مشتركاً، محتلاً المرتبة 3 477 في فئة الأعمال والمرتبة 1 726 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 19 518 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 19 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -5، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -2، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 30.91‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 9.21‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 6 033 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 797 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 30.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
#1 construction portal to get: ✅ construction news ✅ construction market ✅construction materials price ✅engineering estimates ✅ Sub contract https://constructionproxy.com Address any comment to admin👨‍💼 @ConproxyBot

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 20 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الأعمال.

19 518
المشتركون
-224 ساعات
-17 أيام
-530 أيام
أرشيف المشاركات
አዲስ አበባ መንገዶች ባልስልጣን፣ የኮንክሪት ምርት ጭነው በመንገዶች ላይ በሚያንጠባጥቡ ተሽከርካሪዎች ምክንያት መንገዶች ጉዳት እየደረሰባቸው ነው ብሎል።
+1
አዲስ አበባ መንገዶች ባልስልጣን፣ የኮንክሪት ምርት ጭነው በመንገዶች ላይ በሚያንጠባጥቡ  ተሽከርካሪዎች ምክንያት መንገዶች ጉዳት እየደረሰባቸው ነው ብሎል።

AddisAbabaCityAdmin_Construction_Permit_ControlAuthority_1672255639.pdf2.53 MB

በባለሥልጣኑ የማዕከል፣ የክፍለ ከተማ እና የወረዳ ጽ/ቤቶች የሚሰጡ የግንባታ ፈቃድ አገልግሎቶች ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት ይህን መመሪያና ስታንዳርድ፣ የሕንፃ ደንቡንና አዋጁን ድንጋጌዎች እንዲሁም ኢትዮጵያ ህንጻ ስታንዳርድ መሠረት በማድረግ ይከናወናሉ።

Cement Price significantly reduced After the government decision to free the cement market and distribution, the cement price
Cement Price significantly reduced After the government decision to free the cement market and distribution, the cement price reduced more than 500birr per quntal.

Repost from Tender ጨረታ
photo content
+3

ፋብሪካዎች ያቀረቡት የመሸጫ ዋጋና የተወሰነው መሸጫ ዋጋ
ፋብሪካዎች ያቀረቡት የመሸጫ ዋጋና የተወሰነው መሸጫ ዋጋ

የባንክ ዋስትና ሰነዶች (Letter of Guarantees) በኢትዮጵያ ሕግ ያላቸው ሽፋን ===================== የዋስትና ሰነዶች ባንኮች በተለይም ለደንበኞቻቸው ከሚሰጧቸው የብድር አገልግሎቶች መካከል ዋነኞቹ ናቸው። የዋስትና ሰነዶች በተለያዩ ስያሜዎች የሚጠሩ ሲሆን በዚህም መሠረት በእንግሊዝኛ ‘independent undertakings’, ‘performance bonds/guarantees’, ‘tender bonds/guarantees’, ‘independent (bank) guarantees’, ‘demand guarantees’, ‘first demand guarantees’, ‘bank guarantees’, and ‘default undertakings’ በሚሉ ስሞች ሊጠሩ ይችላሉ። ከዚህ በተጨማሪም እነዚሁ ሰነዶች ‘standby Letters of Credit’ ተብለው ሊጠሩ እንደሚችሉ የተለያዩ ጽሑፎች ያሳያሉ። በዚህ መጽሐፍ ውስጥም የዋስትና ሰነዶች የሚለው ጥቅል ስያሜን ለመጠቀም የተሞከረ ሲሆን አንዳንዶቹ ስያሜዎችም የዋስትና ዓይነቶችን የሚያመለክቱ መሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል። የዋስትና ሰነዶች በባንኮች የሚሰጡት ደንበኞች የተለያዩ ስምምነቶችን ከሌሎች ሦስተኛ ወገኞች ጋር ፈጽመው ያለባቸውን ግዴታ በአግባቡ ለመወጣታቸው ከባንኮች ዋስትና እንዲሰጥላቸው በሚያቀርቡት ጥያቄ መሠረት ነው። የዋስትና ደብዳቤ የሚሰጠውም አንድን ሰው የብድር አገልግሎት ወይም እቃዎቸንና አገልግሎቶችን ለሌላ ሦስተኛ ወገን በብቃት እንዲያቀርብ መተማመኛ በመሆን ነው። ዋስትና ሰነድም አንድ ሰው አንድን የተለየና የተወሰነ ሥራ ለሌላ ሰው ለመሥራት ግዴታ ከገባ ይኸው ሰው በውሉ መሠረት የገባውን ግዴታ መፈጸም የሚችል መሆኑን ለማረጋገጥ ሌላው ሰው የሚያቀርበው ውል ነው። (የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የሰበር መዝገብ ቁጥር 47004 ተመልከቱ) የዋስትና ሰነዶች የባንክ የብድር ዓይነቶች ወይም የብድር አገልግሎት መሆናቸውን ከማየታችን በፊት ግን የዋስትና ሰነዶች ምን ማለት እንደሆኑ ማየቱ ተገቢነት ይኖረዋል። https://telegra.ph/Bank-Guarantee-and-Bonds-in-Ethiopia-12-14

🔶 ST CHECK LISTS እነዚህን መመዘኛ መስፈርቶች አሟልተን ነዉ ዲዛይን አሰገብተን የምናስፈቅደው። ለ 2 ወሩ Special Structural Design Package ስልጠና መጨረሻ ላይ እነዚህ
+2
🔶 ST CHECK LISTS እነዚህን መመዘኛ መስፈርቶች አሟልተን ነዉ ዲዛይን አሰገብተን የምናስፈቅደው። ለ 2 ወሩ Special Structural Design Package ስልጠና መጨረሻ ላይ እነዚህን በዝርዝር እንመለከታለን። These are the checklists we will finally discuess for our 2months  special structural package course. 🔶 Class is only for 20 persons. 🔶 Starts on December 18/2022 Registration is active ● Online options are also available 📲 0911890392 / 0920933016 📌 Megenagna,Marathon Bldg, No. 614 https://t.me/BeGetEngineering

🔶 ST CHECK LISTS እነዚህን መመዘኛ መስፈርቶች አሟልተን ነዉ ዲዛይን አሰገብተን የምናስፈቅደው። ለ 2 ወሩ Special Structural Design Package ስልጠና መጨረሻ ላይ እነዚህ
+2
🔶 ST CHECK LISTS እነዚህን መመዘኛ መስፈርቶች አሟልተን ነዉ ዲዛይን አሰገብተን የምናስፈቅደው። ለ 2 ወሩ Special Structural Design Package ስልጠና መጨረሻ ላይ እነዚህን በዝርዝር እንመለከታለን። These are the checklists we will finally discuess for our 2months  special structural package course. 🔶 Class is only for 20 persons. Registration is active ● Online options are also available 📲 0911890392 / 0920933016 📌 Megenagna,Marathon Bldg, No. 614 https://t.me/BeGetEngineering

የሲሚንቶ ፋብሪካዎች የ4 ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ
የሲሚንቶ ፋብሪካዎች የ4 ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ

የኮንስትራክሽን አማካሪዎች የአሰራር መመሪያ

photo content

🔔 For those who need Advanced levels of structural design , here you have best offer 🔶 Special 2 months training on complet
🔔 For those who need Advanced levels of structural design , here you have best offer 🔶 Special 2 months training on complete set of structural design 🔸Concrete structure (Ordinary & High rise) 🔸Steel structure 🔸Schedule : Every Sunday 3:00 -7:00 LT & Starts on December 18 / 2022 🔸Software : Etabs, Sap, Safe, Tekla Registration is active ● Online options are also available 📲 0911890392 / 0920933016 https://t.me/BeGetEngineering

Construction industry policy Final Vesion.docx2.04 KB

photo content

የሲሚንቶ ጉዳይ ከወራት በፊት 1,000ብር ሲሸጥ የነበረው የሲሚንቶ ዋጋ አሁን ወደ 2,000ብር እየተጠጋ ነው። ለትልልቅ ፕሮጀክቶች በዚህም ዋጋ ምግኘት መከራ ነው። የመንግስት ግንባታን ለሚያከናውኑ
የሲሚንቶ ጉዳይ ከወራት በፊት 1,000ብር ሲሸጥ የነበረው የሲሚንቶ ዋጋ አሁን ወደ 2,000ብር እየተጠጋ ነው። ለትልልቅ ፕሮጀክቶች በዚህም ዋጋ ምግኘት መከራ ነው። የመንግስት ግንባታን ለሚያከናውኑ የስራ ተቆራጮች ፣ መንግስት ትስስርን ፈጥሪለሁ ቢልም ችግሩን ግን መቅረፍ አልቻለም።

Repost from N/a
+2
አጠቃላይ የ20/80 አዲስ የቤት ፕሮግራም አሸናፊዎች ዝርዝር ! Credit : Mayor Office of AA

Give safety and respect for you workers , we all have only one life. Have a blessed Sunday.
Give safety and respect for you workers , we all have only one life. Have a blessed Sunday.

Repost from Tender ጨረታ
" የቀድሞ የአቅራቢነት ምዝገባ ከህዳር 30 በኃላ አገልግሎት አይሰጥም " - የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን በመንግስት ግዥ ለሚሳተፉ አቅራቢዎች ባሰራጨው ደ
+1
" የቀድሞ የአቅራቢነት ምዝገባ ከህዳር 30 በኃላ አገልግሎት አይሰጥም " - የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን በመንግስት ግዥ ለሚሳተፉ አቅራቢዎች ባሰራጨው ደብዳቤ የቀድሞው የአቅራቢነት ምዝገባ ከህዳር 30 ቀን 2015 ዓ.ም በኋላ አገልግሎት እንደማይሰጥ አሳውቋል። በዚህም ፤ ከዚህ በፊት በባለስልጣን መ/ቤቱ ድረ-ገጽ (https://www.ppa.gov.et/) ላይ የተመዘገቡ አቅራቢዎች ምዝገባቸው ተቀባይነት የሚኖረው የኤሌክትሮኒክ የግዥ ሥርዓትን (e-GP) መጠቀም ባልጀመሩ ተቋማት ብቻ እስከ ህዳር 30 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ መሆኑን አስገንዝቧል። በመሆኑም በ https://egp.ppa.gov.et/ ላይ በመግባት ተገቢውን ምዝገባ በማከናወን በመንግስት ግዥ ላይ መሳተፍ እንደሚችሉ አሳውቋ::