cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Yeneta tube የኔታ ትዩብ

إظهار المزيد
Advertising posts
20 513المشتركون
-224 hour
-557 يوم
-31230 يوم

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ብፁዕ አቡነ ማር ማርያም ኢማኑኤል በአገልግሎት ላይ ሳሉ ጥቃት ተፈፀመባቸው በተለያዩ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች በሚዘዋወር ስብከታቸው የሚታወቁት ብፁዕ አቡነ ማር ማርያም ኢማኑኤል በአገልግሎት ላይ ሳሉ ጥቃት እንደተፈፀመባቸው ተገለጸ ! በአሦርያውያን ቤተ ክርስቲያን የአውስትራሊያ ጳጳስ የሆኑት ብፁዕ አቡነ ማር ማርያም ኢማኑኤል በተለያዩ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች በእንግሊዝኛ እና ዐረብኛ ቋንቋዎች በሚያስተላልፉት ስብከት የሚታወቁ ሲሆን በሲድኒ በሚገኝ አንድ ቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ላይ ሳሉ በአንድ ግለሰብ አማካይነት በስለት መወጋታቸው ተገልጿል። የኒው ሳውዝ ዌልስ ፖሊስም ጥቃቱን የፈፀመውን ግለሰብ በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ተናግሯል። የኒው ሳውዝ ዌልስ የአምቡላንስ አገልግሎት በዕለቱ ጥቃቱ በደረሰበት ወቅት አራት ሰዎች ቆስለዋል ብሏል። ሊቀ ጳጳሱ የሕክምና እርዳታ ተደርጎላቸው በአሁኑ ወቅት በጥሩ ጤንነት ላይ እንደሚገኙ ተዘግቧል በዕለቱ በሠላሳዎቹ ውስጥ ከሚገኝ ወጣት በተጨማሪ በከባድ ሁኔታ ወደ ሆስፒታል የተወሰደው በሀምሳዎቹ ውስጥ የሚገኝ አንድ ሰው መኖሩንና በርካታ ቦታዎች ላይ ጉዳት እንደደረሰበት ለመገንዘብ ተችሏል።
إظهار الكل...
https://t.me/tapswap_bot?start=r_645920612 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
إظهار الكل...
إظهار الكل...
[ሚስጥሬን ላካፍላችሁ] በእንባ የተሞላው የእናት ኑዛዜ እና ፀፀት | እሷን ገድየ ለመሞት ቆረጥኩ

[ሚስጥሬን ላካፍላችሁ] በእንባ የተሞላው የእናት ኑዛዜ እና ፀፀት | እሷን ገድየ ለመሞት ቆረጥኩ | እናት በአንድ ወር ልጇ ላይ የፈፀመችው አስደንጋጭ የጭካኔ ታሪክ ለየኔታ ሚዲያ ጥቆማ እና መረጃ ለመስጠት በ0952909090 ይደውሉ ❗️

እባካችሁ በምታምኑት ፈጣሪ ልለምናችሁ 🥹ሼር ይቺ እናት ጭንቅ ውስጥ ናት:: አንድ ልጇን በድንገት(ራሱን አጥፍቶ) በሃዘን እየተንገበገበች የሃዘን ማቋን ሳታወልቅ ሌላ የ28 አመት ወጣት ልጇ በሊቢያ ታግቶ ገንዘብ ካላመጣሽ እንገድለዋለን ተብላ በጭንቀትና በደም ግፊት እየተሰቃየች ትገኛለች:: አጋቾቹ በመጀመሪያ 900ሺ ብር ጠይቀው የነበረ ቢሆንም ወደ ህግ ሄዳ በማመልከቷ ምክንያት 1.7 ሚሊየን ካላመጣሽ ልጅሽን አታገኚም እያሏት ይገኛሉ::ይቺን እናት ሁለተኛ ልጇንም ከማጣት ሃዘን እንታደጋት::ሼር በማድረግም ብዙ ሰው ጋ እንዲደርስ አግዟት:: GENET TILAHUN YIGILETU. 1000523577402...commercial bank of Ethiopia 180736317...BANK OF ABYSSINIA 013201314097700.....AWASH BANK 1052600003996...... bank of oromiya.(COOP) የእናቱ ስልክ +251916848184 ገነት ጥላሁን
إظهار الكل...
ከአማራ ባንክ ግርግር ጀርባ ያለው እውነታ ምንድን ነው?! የአማራ ባንክ አፈፃፀም በመጀመሪያ እንደተመልካች እንመልከተው። አማራ ባንክ በአንድ ዓመት የስራ ዘመኑ ያስመዘገባቸው ስኬቶች ለማመን የሚያስቸግሩ ስለመሆናቸው ቁጥሮችን ከሌሎች ባንኮች ጋር ለማነፃፀር ማቅረብ አስፈላጊ ይመስለኛል። ለምሳሌ ያኽል በተቀማጭ መጠን 22.8 ቢሊዮን ብር ሲሰበስብ ከዚህ ውስጥ ወደ 17 ቢሊዮን ብር ብድር መስጠት ችሏል። 295 ቅርንጫፍ በመላ አገሪቱ ለመክፈት ችሏል። 140 ሚሊዮን ብር ትርፍ አስመዝግቧል። [አሁን በቦርዱ አካባቢ ኪሳራ ተብሎ የሚወራው የቆየ መረጃ ነው። አሁን ላይ ያለው መረጃ የሚያሳየው ባንኩ ትርፍ ማስመዝገቡን ነው። ይህ እውነታ በሚመጣው ጠቅላላ ጉባኤ (ከተደረገ) በግልጽ ለባለ አክሲዮኖች የሚቀርብ ይሆናል።] ከ1.3 ሚሊዮን በላይ ደንበኞችን አፍርቷል። 200,000 የሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚዎች ፈጥሯል። ከ5700 በላይ ለሆኑ ወገኖቻችን የስራ እድል መፍጠር ችሏል። 150 ATM አለው። 500 POS ማሽን አቅርቧል። ባንኩ የሚጠቀምበትን ሞባይል ባንኪንግ አፕሊኬሽን በባንኩ ሰራተኞች በባንኩ ውስጣዊ አቅም የተሰራ ነው። የውጪ አማካሪ ቀጥሮ መጪውን ጉዞ በመተለም ላይ ያለን ባንክ እና ማኔጅመንት ነው። ይህ ሁሉ ስኬትና ጉዞ ምን ማለት እንደሆነ የሚያውቅ ያውቀዋል። ለነገሩ ይህ ስኬት እንዲህ በቀላሉ የመጣ አይደለም። በስንት መሰናክሎች ታልፎ ስንት የቦርድ ጫናዎችን ተቋቁሞ የሰራን ማኔጅመንት የፕርፎርማንስ ችግር ነው ብሎ ወደ ማኔጅመንቱ ማላከክ ሴክተሩን ካለማወቅ የሚመነጭ ይመስለኛል። ለነገሩ ችግሩ የማኔጅመንቱ እንዳልሆነ ቦርዱም ጠንቅቆ ይረዳዋል። ወደ ማኔጅመንቱ ማላከክ የተፈለገው ማኔጅመንቱን ጣልቃ በመግባት አላሰራ ከማለታቸውም አልፎ ከህግ እና አሰራር ውጭ ለሚያደረጉት አካሄዶች እና የሙስና ቅሌቶች ተባባሪ እና ተሳታፊ አልሆን ሲሏቸው ነው። እውነታው ይሄ ነው። ለነገሩማ ሁሉም ነገር የተበላሸው የባንክ ኦፕሬሽን የማያውቁ ሰዎች አመራር ሲሆኑ ነው። ምክንያቱም ለመተቸትም የዘረፋን እውቀት መያዝ ይጠይቃል። ከዚህ ውጭ ቦርዱ ጭብጥ እና እውነት ቢኖረው ነሮ በተቆርቋሪ የባንኩ ባለአክሲዮኖች ለቀረበባቸው ክስ አንድ በአንድ መልስ መስጠት ይችሉ ነበር። ይህንን ማድረግ ግን አልቻሉም። ክሱ ጭብጥ እና እውነታነት ስላለው ለብሔራዊ ባንክ እና ለሚመለከተው አካል በግልባጭ እንደገባ ከሌሎች ሰዎች ሰምቻለሁ። ወደ ፊት የሚሆነውን ደግሞ አብረን እናያለን። ከዚህ ውጭ የፕርፎርማንስ ችግር ብሎ ህዝቡን ግራ ማጋባት ኃላፊነት የማይሰማው የቦርድ ስብስብ ስለመኖሩ ሁነኛ ማሳያ ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል። ሼር በማድረግ ከእውነት ጎን እንሁን !
إظهار الكل...
إظهار الكل...
የመፈንቅለ ሲኖዶሱ ያልተሰሙ ሚስጥሮች | አፈትልኮ የወጣው ሚስጥራዊ ሰነድ | የጠ/ሚ አብይ እውነተኛ ማንነት