cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

UBUNTU TV

Ubuntu TV is an Addis Ababa based media house. https://youtube.com/c/UbuntuTvEthiopia

إظهار المزيد
EthiopiaAmharicالفئة غير محددة
Advertising posts
2 627المشتركون
لا توجد بيانات24 hour
لا توجد بيانات7 يوم
لا توجد بيانات30 يوم

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ሰላም የኡቡንቱ ቤተሰቦች፤ በዛሬው የጉተራ ዝግጅታችን አሸናፊ አዪዴ እና ታጁራ ላምቤቦ "ኢሕገመንግሥታዊ ሕዝበ- ውሳኔና የዎላይታ ሕዝብ አፈና" በሚል ርዕስ ያደረጉትን ውይይት ከምሽቱ 2ሰአት ጀምሮ የምናስተላልፍ ይሆናል። ይንን ሊንክ በመከተል ይከታተሉ። https://youtu.be/e5W1jKWaK7g
إظهار الكل...
ሰላም የኡቡንቱ ቤተሰቦች፤ በዛሬው የጉተራ ዝግጅታችን አሸናፊ አዪዴ እና ታጁራ ላምቤቦ "ኢሕገመንግሥታዊ ሕዝበ- ውሳኔና የዎላይታ ሕዝብ አፈና" በሚል ርዕስ ያደረጉትን ውይይት ከምሽቱ 2ሰአት ጀምሮ የምናስተላልፍ ይሆናል። ይንን ሊንክ በመከተል ይከታተሉ። https://youtu.be/e5W1jKWaK7g
إظهار الكل...
ሰላም የኡቡንቱ ቤተሰቦች! ከወራት በፊት ስልጣናቸውን ከለቀቁት የቀድሞ የኦሮሚያ ብ/ክ/መ የፕሬዝዳንት ጽ/ቤት አማካሪ እና ከ30 አመታት በላይ የተለያዩ የክልሉን ዞኖች ካስተዳደሩት አቶ አላካ ሲምብሩ ጋር ያደረግነውን ልዩ ቆይታ ከ2:30 ጀምሮ በቀጥታ ይከታተሉ:: https://youtu.be/me6TF1-9sio
إظهار الكل...
“ብቸኛው መፍይሄ የስላም አማራጭን መከተል ነው” // ቆይታ ከቀድሞ የኦሮሚያ ብ/ክ/መ የፕሬዝዳንት ጽ/ቤት አማካሪ #ሸኔ #ጨፌ #ሽመልስ #ድርድር

#ሽመልስ #ጨፌ #ሸኔ #ብልፅግና #ድርድር #ኢዜማ #አዲስ አበባ #ፋኖ #ወለጋ #የፋኖሽብር #የኦሮሚያልዩሀይል #ሸኔ #ኦሮሞ #ፀረኦሮሞ #UbuntuTv #AddisAjenda #ethiopia #ethiopianews አዲስ አጀንዳ በየእለቱ የሚፈጠሩ ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ትንታኔ የሚቀርብበት ዕለታዊ ዝግጅት ነው፡፡ ኢያስጴድ ተስፋዬ፣ ዮናስ ከድር እና ሙኒራ አብደልመናን በጋራ እንዲሁም ከሌሎች ተጋባዥ እንግዶች ጋር በመሆን በየእለቱ ከሰኞ እስከ አርብ ምሽት በየእለቱ በሚፈጠሩ ክስተቶች ላይ ምልከታቸውን ያቀርባሉ፡፡ በየእለቱ ከሚፈጠሩ ክስተቶች ባለፈ በተመረጡ ርዕሶች ላይ ምርምር እና ጥናት በማድረግ የሚቀርቡ ዝግጅቶችን መከታተል ከፈለጉ ደግሞ ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን የትኩረት ዝግጅታችንን መከታተል ይችላሉ፡፡

https://youtube.com/playlist?list=PL-TJ8qqhz3vo8mzU5eV33xruk3rvYoRO6

Join this channel to get access to perks:

https://www.youtube.com/channel/UCCjV948BaqaWaGdDkPCDOyg/join

ሰላም የኡቡንቱ ቤተሰቦች! በዛሬው የልዩ እንግዳ ፕሮግራማችን ሙኒራ አብድልመናን ከጋዜጠኛ እና አክቲቪስት ኢስሃቅ እሸቱ ጋር ያደረገችውን ቆይታ ይዘንላችሁ ቀርበናል:: ፕሮግራሙን ከ2:30 ጀምሮ በቀጥታ ይከታተሉ! https://youtu.be/zCXF3hhZZac
إظهار الكل...
"ታሪክ በሚዘውረው ፖለቲካ ስለታሪክ አለማውራት አንችልም" // ቆይታ ከጋዜጠኛ እና አክቲቪስት ኢስሀቅ እሸቱጋ

Join this channel to get access to perks:

https://www.youtube.com/channel/UCCjV948BaqaWaGdDkPCDOyg/join

Ubuntu Afaan Oromoo Hordoftoota keenya Oduu fi Odeeffannoo Biyyaa, Ardii teenyaafi sadarkaa Addunyaa hunda argachuuf Chanaali haara Ubuntu Tv kan tahe Ubuntu Afaan Oromoo subscribe godhuun maatii keenya taha . Ubuntu Afaan Oromoo youtu.be/IKsOHekKGEE
إظهار الكل...
Boombiin Finfinneetti dhohe ...#UbuntuAfaanOromoo #Ubuntu #UbuntuTv

#UbuntuAfaanOromoo #Ubuntu #UbuntuTv Yooyya Jirra jirtuu kabajamtoota hordoftoota UBUNTU? UBUNTU Tv’n akkuma waadaa galaa ture waadaa isaa kabajuun kutaa Afaan Oromoo hundeessuun isaa ni yaadatama. Yeroo ammaa kanas, qophiilee Afaan Oromoo bifa haarayaan daran babal’isee jalqabuuf qophii isaa xumuruu irratti argama. Sagantaalee Afaan Oromoo hundumaa kallattiidhaan iddoo tokkotti argachuun akka danda’amuufis chaanaala ‘YouTube’ haaraya “#UbuntuAfaanOromoo” jedhu banameeti jira. Haaluma kanaan qophiilee keenya hunda yeroo yeroon, kallattiin iddoo tokkotti argachuuf, Chaanaala ‘YouTube’ Ubuntu Afaan Oromoo ‘Subscribe’ gochuun maatii akka taatan isin afeerra. Galatooma!

https://www.youtube.com/@ubuntuAfaanOromo

ሰላም የኡቡንቱ ቤተሰቦች! በዛሬው የአዲስ አጀንዳ ፕሮግራማችን "ከአዲስ አበባ እስከ ወለጋ የተዘረጋው የፋኖ መረብ- የአዲስ አበባው የቦንብ ጥቃት" በሚል ርእስ በሰሞነኛ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገናል። ሙሉ ዝግጅቱን ከ2:30 ጀምሮ በኡቡንቱ የዩቲውብ ቻናል በቀጥታ ይከታተሉ። እለታዊ ዝግጅቶቻችን እንዲደርሳችሁ የኡቡንቱ ዩቲውብ ቻናል ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም የቴሌግራም ቻናላችንን መቀላቀል አይዘንጉ። ዩቲውብ : https://youtube.com/@UbuntuTvEthiopia ቴሌግራም: https://t.me/Ubuntu_ET https://youtu.be/RDzxD2mxYA8
إظهار الكل...
UBUNTU TV

Ubuntu TV is an Addis Ababa based media house.

https://youtube.com/c/UbuntuTvEthiopia