cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

كناشة ابن منور

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
77 522
المشتركون
+1424 ساعات
+827 أيام
+68430 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
📢 አዲስ ተከታታይ ትምህርት   📚 #الحج_خطوة_خطوة!! 📚  #ሐጅ_እርምጃ_በእርምጃ!! 🔹  الدرس الأول 🔹 ክፍል / 01 🔶 صفة حج النبي ﷺ!! 🔶 የነቢዩ ﷺ የሐጅ አፈፃፀም ሁኔታ!! 🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3 https://t.me/AbumuslimAlarsi/11981             •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 🗓 ከመካ አል-ሙከረም, ሐሙስ ዙልሒጃ 04/1444 ሂጅሪ, (ሰኔ 15,2015), ለሐጃጆች የተሰጠ ሙሓደራ ነው!!!            •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 🎙 الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ عُمَرُ بنُ حَسَنٍ الْعَرُوسَيّ 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን  አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/AbumuslimAlarsi
8 63410Loading...
02
https://t.me/AbumuslimAlarsi/11981
8 0159Loading...
03
Media files
13 5868Loading...
04
Media files
11 85779Loading...
05
Media files
11 96478Loading...
06
Media files
10 38578Loading...
07
Media files
11 05278Loading...
08
Media files
11 52378Loading...
09
Media files
11 64280Loading...
10
Media files
11 42777Loading...
11
Media files
10 46778Loading...
12
Media files
10 59278Loading...
13
Media files
10 26182Loading...
14
Media files
11 41978Loading...
15
Media files
10 78478Loading...
16
Media files
11 21878Loading...
17
Media files
11 36578Loading...
18
Media files
11 29978Loading...
19
Media files
10 85278Loading...
20
Media files
11 42377Loading...
21
Media files
10 18493Loading...
22
የኣጁሪን "አኽላቁል ዑለማእ" ኪታብ ሸይኽ ዐብዱረዛቅ አልበድር ምርጥ አድርገው አስተምረዋታል። ዐረብኛ የምትረዱ ብትከታተሉት ብዙ ትጠቀሙበታላችሁ፣ ኢንሻአላህ። መከታተል ለምትፈልጉ የኪታቡን pdf እና የሸይኽ ዐብዱረዛቅን ደርሶች ቀጥሎ አያይዣለሁ፦
10 08413Loading...
23
በዚህ አመት ሐጅ ላልተሳካለት ~ ኢብኑ ረጀብ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ:– ★ በዐረፋ መቆም ላልቻለ ከአላህ ወሰኖች ዘንድ ይቁም። ★ በሙዝደሊፋ ማደር ላልቻለ ወደ አላህ ያቃርበው ዘንድ ለትእዛዙ ይደር። ★ ሀድዩን ሚና ላይ ማረድ ያልቻለ ከምኞቱ ይደርስ ዘንድ ስሜቱን ይረድ። ★እሩቅ በመሆኑ ቤቱ (በይተል ሐራም) መድረስ ያልቻለ የቤቱን ባለቤት ያስብ። ወደሱ ከደም ጋኑ የቀረበ ነውና።" (ለጧኢፉል መዓሪፍ: 633) = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor
12 44252Loading...
24
ደርስ ~ * ሪያዱ ሷሊሒን * ክፍል:- 1️⃣5️⃣8️⃣ * የኪታቡን ሶፍት ኮፒ (በ pdf ) በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ https://t.me/IbnuMunewor/3505 * የለቱ ደርስ መነሻ ገፅ 479፣ ሐዲሥ ቁ. 1394 * የሚሰጥበት ቦታ፦ አሸዋ ሜዳ፣ መስጂደል ዋሊደይን * የሚሰጥበት ጊዜ:- ሐሙስ እና ጁሙዐ = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
10 85710Loading...
25
💰ቢትኮይን እና መሰል ዲጂታላዊ ገንዘብ በኢንተርኔት መስራት በሸሪዓ እንደት ይታያል? 👤ሸይኽ ሱለይማን አል-ሩሓይሊ =t.me/AbuSufiyan_Albenan
15 446297Loading...
26
ደርስ ~ * ሪያዱ ሷሊሒን * ክፍል:- 1️⃣5️⃣7️⃣ * የኪታቡን ሶፍት ኮፒ (በ pdf ) በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ https://t.me/IbnuMunewor/3505 * የለቱ ደርስ መነሻ ገፅ 478፣ ሐዲሥ ቁ. 13 * የሚሰጥበት ቦታ፦ አሸዋ ሜዳ፣ መስጂደል ዋሊደይን * የሚሰጥበት ጊዜ:- ሐሙስ እና ጁሙዐ = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
12 76116Loading...
27
ከመግሪብ በኋላ የሪያዱ ሷሊሒን ደርስ ይኖራል ኢንሻአላህ። የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
13 98013Loading...
28
ከመበላታችሁ በፊት ይህን ፅሑፍ አንብባችሁ የራሳችሁን ጥንቃቄ ዉሰዱ! * ዛሬ ገራሚ ወንጀል ከባለጉዳዬ ሰማሁ.... ደንበኛዬ:- "የራሴ ስልክ በእጄ እያለ ምሽት አራት ሰዓት ገደማ ላይ የማላውቃቸው ሰዎች ሞባይል ባንኪንግ በምጠቀምበት SIM ካርዴ ከባንክ አካውንቴ ብዙ ብር ወደ ራሳቸው አካውንት አስተላለፉ" አለኝ። እኔ:- 'OTP Text አልተላከልህም?' OTP means One Time Password፣ 'ገንዘብ በMobile ባንኪንግ ለማስተላለፍ ስትሞክር ማረጋገጫ የይለፍ ኮድ ይላክልሃል'; አልኩት፣ ደንበኛዬ:- "አጭር Text ከባንኩ ሲላክልኝ ነበር፣ ምንነቱ ስላልገባኝ ዝም አልኩ" አለኝ። እኔ:- 'ከዛስ' አልኩት፣ ደንበኛዬ:- "አራት ጊዜ OTP TEXT ገባልኝ ቀጥሎ ተራ በተራ ገንዘብ ማስተላለፌን የሚገልጽ TEXT ከባንኩ ገባልኝ፣ ከዛ ደንግጬ ስልኬን Flight አረኩት ለ15 ደቂቃ ያክል፣ ከዛ መልሼ Flighቱን ሳነሳ ሌላ ተጨማሪ OTP Text ገባልኝና ቀጥሎ ስልኬን አጠፋሁ" አለኝ። እኔ:- 'ቀን ላይ በዛው ሞባይል ባንኪንግ የምትጠቀምበት ባንክና SIM ገንዘቡ ለተላለፈላቸው ሰዎች የሂሳብ ቁጥር ብር ለማስተላለፍ ሞክረሃል?' አልኩት፣ ደንበኛዬ:- "አረ በጭራሽ፣ ባንኩ ፎቶና መታወቅያቸውን ሰጥቶኛል ግን ፈጽሞ ሰዎቹን አላውቃቸውም" አለኝ። 📌📌ልብ በሉ ስልክህ SIM ካርድህ በእጅህ እያለ የተላከውን OTP Text ወዴትም ሳትልክ ብሩ ግን ወደ ሌላ ሰዎች ተላለፈ።📌📌 'ይህ የወንጀል ተግባር ስለሆነ ፖሊስ ምርመራውን እንድያካሂድ አሳውቅ" አልኩትና ሸኘሁት። ምን አለ መሰላችሁ፣ 1️⃣ ስለ SIM CLONING ሰምታችሁ ታውቃላችሁ? SIM Cloning is basically creating a duplicate SIM from the original number Or SIM cloning is the procedure through which a genuine SIM card is reproduced. ሞባይል ባንኪንግ Technology ላይ Authorize ሚደረገው SIMሙ (የSIM ቁጥሩ) እንጂ SIMሙ የገባበት Device ( ስልክ) ስላልሆነ SIMሙ Clone (Same Copy) ከተደረገ በቀላሉ የሰውን ሀብት ከማዛወር ባሻገር ከባድ ወንጀሎችም ሊፈጸሙበት ይችላሉ። የማህበራዊ ሚድያዎትም በዛው የSIM ቁጥር ከተከፈተ ሊጠለፍ ይችላል ማለት ነው። አንድ SIM ካርድ ወይም ያንተው የSIM ቁጥር በሌላ SIM ሲወጣ ማለት ነው። አንድ የስልክ ቁጥር 2 SIM ላይ ሲሰራ ማለት ቀለል ተደርጎ ሲተረጎም። ያንተን ቁጥር በሌላ SIM የተሰጠው ሰው ተመሳሳይ ወጪና ገቢ ጥሪና መልዕክት ይደርሰዋል ማለት ነው። OTPው በእጅህ ባለው ስልክ ሲገባ CLONE በተደረገውም SIM ይገባል ማለት ነው። ያንተን ኮፒ የSIM ቁጥር የያዘ ሰው አንተ በስልክህ የተመዘገብከውን የሞባይል ባንኪንግ መጠቀም ይችላል ማለት ነው። ማን በአንድ ቁጥር ሁለት SIM ይሰጣል የሚለውን EthioTele ቢጠየቅ ይበጃል እላለሁ። 2️⃣. ሌላው በሀገር ውጥ ህገወጥ Programmerች የተሰራ APK በስልካችሁ ላይ ስትጭኑ አፑ ከፊት ለፊት ከሚታየው አገልግሎቱ ውጪ ከጀርባ መረጃ የመበርበር (ስልክ Dial ማድረግ፣ Text ማንበብ፣ ሰነድ መውሰድ ወዘተ) ተግባር ሊፈጽም ይችላል። ያኔ በስልክ የባንኩ አጭር ቁጥር DIAL በማድረግ ገንዘብ ማስተላለፍ ተሞክሮ OTP Text ሲገባም ከዛው ከርቀት ሆነው Textን አንብቦ ሞልቶ የወንጀል ተልዕኳቸውን ይፈጽማሉ። RAT ምናምን ይባላል ይሄኛው ዘዴ። 3️⃣4️⃣5️⃣ እያሌ ባለሙያዎች ከዚህን በላይ ማብራርያ ሊሰጡበት ይችላሉ። የቴክኖሎጂ እያደገ የሰው እውቀት እየጨመረ በሄዴ ቁጥር የሳይበር ወንጀል ከዚህ ይከፋል። መፍትሄ:- ለSIM Cloning, SIM Lock ON በማድረግ ስልኮት ሌላ SIM ቢወጣበት እንኳ SIM Lock ስለሚጠይቅ SIMን Access ላያደርጉ ይችላሉ። ለRAT ችግር እንዳይከሰት ደግሞ ፈጽሞ MODED Apk ወይም ሀገርውስጥ Build ሚደረጉ Apk በስልካችሁ አለመጫንን እመክራለሁ። ሌላውን የሚመለከተው አካል INSA aND ባንኮች መላ ብያበጁበት ያሻል እላለሁ። የማይነካ ነገር የነካሁባችሁ ቡድኖች ይቅርታ ብያለሁ💀 CC Ethio telecom Ethiopian Federal Police ©ጉማ
16 335195Loading...
29
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የእርዳታ ጥሪ ውድ ሙስሊም ወንድም እና  እህቶች ወንድማችን ሙሀመድ አያሌዉ  የአምስት ልጅ አባት ሲሆን ሶስቱ ልጆቹ ገና ለጋ እድሜ ላይ ያሉ ህፃናቶች ናቸው  እሱ ደግሞ አሏህ የሻው ሆኖ የኩላሊት በሽታ ታካሚ ነው  ሁለቱም ኩላሊቶቹ  ስራቸውን ካቆሙ ስድስት አመት ሆኖታል እናም ከዚህ በፊት  ሀኪሞቹ ወደ ውጭ ሂዶ መታከም (ንቅለ ተከላ ማድረግ) እንዳለበት ሲነግሩት ያለውን አውጥቶ ቤተሰቦቹም የህፃናቶቹን ችግር ችለው ብዙ ብር አውጥተዉ  ወደ ውጭ ቢሄድም በመዳኒት ይታገስልሀል ብለው  መልሰውታል ነገር ግን  ምንም አይነት ለውጥ ባለማገኘቱ  በቤተሰቦቹ እናም በአንዳንድ ሰዎች እርዳታ ኬር ላንድ በሚባል ሆስፒታል ዲያሊስስ(ኩላሉት እጥበት)  አያደረገ ሲሆን በሳምንት ሶስት ግዜም ይታጠባል ለአንድ ትጥበት ከመደሀኒት ውጭ 4500 ብር ማለትም በሳምንት 13,500 ብር ያወጣል እናም  አሁን ላይ ሀኪሞቹ ኩላሊት ንቅለ ተከላ ማረግ እንዳለበት ቢነግሩትም  እሱ ግን እንኳን ለንቅለ ተከላ  እና ለትጥበትም እሚሆንም ብር  አጥቶ የናንተን እርዳታ  በአሏህ ስም ይጠይቃል።     @ ዘምዘም ባንክ        00057945220101     @   ንግድ ባንክ  1000169384243 Muhammed ayalew mekonen (ሙሀመድ አያሌዉ መኮነን) እሱን ለማግኘት ;  091 266 0336 ቤተሰብ ለመጠየቅ   ; 0911509858
18 46437Loading...
30
“እዝነት እና መተዛዘን” ግንቦት 20/2016 በሜክሲኮ ጀርመን ግቢ ተባረክ መስጂድ የቀረበ ሙሓደኦራ = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
15 635150Loading...
31
ደርስ ~ * መንሀጁ ሳሊኪን * ክፍል:- 2️⃣4️⃣ * የደርሹ መነሻ፦ كتاب الزكاة * የሚሰጥበት ቦታ፦ የሺ ደበሌ ከፍ ብሎ ሑዘይፋህ መስጂድ * የሚሰጥበት ጊዜ፦ ዘወትር እሁድ ረፋድ ላይ = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
17 72622Loading...
32
የሙሓዶራ ማስታወቂያ ~ ቦታ፦ ሜክሲኮ ጀርመን ግቢ፣ ተባረክ መስጅድ  ቀን:- ነገ ማክሰኞ ዙልቀዕዳህ 20 /1445  ወይም ግንቦት 20/2016 ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ ተጋባዥ ዳዒዎች:  1⃣ ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ 2⃣ ኡስታዝ ሳዳት ከማል 3⃣ ኢብኑ ሙነወር * ለሴቶችም በቂ እና ምቹ ቦታ ተዘጋጅቷል።  * መኪና ይዘው ለሚመጡ በቂ መኪና ማቆሚያ አለ።  * አዘጋጅ: የሸይኽ  ጃማዕ እና ተባረክ መስጅድ ወጣቶች!
39 546137Loading...
33
ከአንድ ወንድም የደረሰኝ መረጃ ነው። ወደ ባንክ አካውንታችን ከማን እንደሆነ ያላወቅነው የገባ ብር ስላለ ባለቤት ሰው በዚህ ቁጥር በመደወል የሱ መሆኑን የሚያስረዱ መረጃዎችን ሰጥቶ መውሰድ ይችላል። 094442882 ማስታወሻ፦ ባንክ ቤት ጠይቀው ነበር። የተሰጣቸው ቁጥር ስላልሰራላቸው ነው።
29 78554Loading...
34
ፈገግ በሉ ~ የአናቱን አምስት ብር ያነሳው ልጅ "ማነው ብር የወሰደው?" ሲባል "እኔ አምስት ብር አላየሁም" አለ አሉ። አንዳንዶች ባልታሰበ ሰዓት ወንጀላቸውን ይናዘዛሉ። ያያያዝኩት በዒራቅ ላይ ወረራ የፈፀመ ጆርጅ ቡሽ የተሰኘው የአሜሪካ መሪ ነው። የዩክሬንን ወረራ ሊያወግዝ ፈልጎ ምላሱ አጋለጠው። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
27 80574Loading...
35
ደርስ ~ * ሪያዱ ሷሊሒን * ክፍል:- 1️⃣5️⃣6️⃣ * የኪታቡን ሶፍት ኮፒ (በ pdf ) በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ https://t.me/IbnuMunewor/3505 * የለቱ ደርስ መነሻ ገፅ 475፣ ሐዲሥ ቁ. 1376 * የሚሰጥበት ቦታ፦ አሸዋ ሜዳ፣ መስጂደል ዋሊደይን * የሚሰጥበት ጊዜ:- ሐሙስ እና ጁሙዐ = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
23 01031Loading...
36
ከመግሪብ በኋላ የሪያዱ ሷሊሒን ደርስ ይኖራል ኢንሻአላህ። የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
25 76727Loading...
37
በለተሞ መንጋ የምርቃና ስብከት ለተጠለፋችሁ ሁሉ! ~ 1ኛ፦ እነዚህ ሰዎች የመንሀጅ ግንዛቤያቸው የተንሻፈፈ፣ የግል አመላቸውንና ሰለፊያን የሚያምታቱ ስለሆነ የሰለፊያን ግንዛቤ ከነዚህ ሰዎች አትውሰዱ። ይልቁንም ጊዜው የሚመች ነውና ከነ ኢብኑ ባዝ፣ አልባኒይ፣ ኢብኑ ዑሠይሚን፣ ፈውዛን፣ ዐብዱልሙሕሲን አልዐባድ፣ ... ኪታቦችና የድምፅ ቅጂዎች ተጠቀሙ። ከነሱም በላይ የቀደምት ዑለማዎችን አካሄድ በሚገባ ፈትሹ። እነዚህ ሰዎች ሰለፊያ ነው ብለው የሚያቀርቡላችሁ ከክፉ አመላቸውና ሸውራራ ግንዛቤያቸው ጋር የተቀላቀለ ቡድንተኛ አካሄድ ነው። የሱና ዑለማኦችን የሚያጣቅሱት ለሽፋን ያህል ነው። 2ኛ፦ ደዕዋችሁ የአካባቢያችሁን ተጨባጭ ያገናዘበ ይሁን። አዲስ ብሄርተኛ ይመስል መንሀጅ በተገነዘባችሁ ማግስት በትንሽ በትልቁ ሌሎች ጋር አትላተሙ። እነዚህ የሚያጋጯችሁ አካላት ከምትገቡበት አጣብቂኝ እንድትወጡ የሚያግዝ ይሄ ነው የሚባል ሃሳብ እንኳ ማቅረብ አይችሉም። እነሱ እንደሆኑ ለራሳቸው ጥቅም ሲሆን ካሜራ ውስጥ እንዳይገቡ እየተሹለከለኩ፣ ማስክ እያጠለቁ የሚጣዱ ናቸው። እነሱን ተከትላችሁ ደዕዋችሁ ቢሰናከል ብዙ ርቀት ወደ ኋላ ይመልሷችኋል። 3ኛ፦ ለፍረጃና ለተብዲዕ አትቸኩሉ። በቂ የመንሀጅ ግንዛቤ ያልያዘ ሰው ፈፅሞ ለተክ -ፊርና ለተብዲዕ ብቁ አይደለም። ነገሩ በሚገባ ተገልጦልናል ብላችሁ በምታምኑበት ጉዳይ ራሱ በመናገራችሁ የሚገኘውን ትርፍና ኪሳራ አስሉ። የደመ ነፍስ አካሄድ ማንንም አይጠቅምም። 4ኛ፦ የለተሞ ጭፍራዎች ጋር መጓዝ መስጂዶቻችሁን ያሳጣችኋል። ከማህበረሰብ ጋር ያጋጫችኋል። በሂደት ደዕዋችሁን ወይ ሙሉ ለሙሉ ያጠፋዋል። ወይ ደግሞ በእጅጉ ያቀጭጨዋል። ብዙ ካበላሻችሁ በኋላ ግራ ቀኝ አይታችሁ የተሻለ መስለሐ ያለበትን ውሳኔ ብትወስኑ ራሱ እነዚህ እባቦች ከማንም በላይ የሚናደፉት እናንተን ነው። የቻግኒው ሸይኽ ከማል አፍሪ ጉዳይ ለዚህ ጥሩ ምሳሌ ይሆናል። ቀድመው በነዚህ አካላት የተሳሳተ አቅጣጫ ይዘው ነበር። አሁንም ምን ያህል እንደነቁ አላውቅም። የተሻለ መስለሐ አይተው መስጂድ ገብተው ሲያስተምሩ እድሜያቸውንም፣ ውለታቸውንም በማይመጥን መልኩ እያብጠለጠሏቸው ነው። "ያሳደጉት ውሻ፣ ያሳጣል መድረሻ!" 5ኛ፦ የአካባቢያችሁን መስለሐ ራሳችሁ ወስኑ። በሩቅ ያለ ሰው ያላችሁበትን ተጨባጭ ላያውቅ ይችላል። በተለይ እነዚህ ከህሊናቸው የተጣሉ አካላትን ፈፅሞ አታማክሩ። እንኳን ለናንተ ለራሳቸውም የሚሆኑ አይደሉም። አስፈላጊ ሲሆንና ከተቻላችሁ ዑለማኦችን አማክሩ። እነዚህ የሚጮሁትን የማይኖሩ ደናቁራን እንዳያሳስቷችሁ። ለተሞ በራሱ ምስክርነት ከ10 አመት በላይ ኢኽዋንን ሲያደንቅና አብሮ ሲጓዝ የኖረ ሰው ነው። አሁንም ከተወሰኑት ጋር ያፋጠጠው የጥቅም ግጭት ነው። እንጂ የጥቅም ቃል ሲገባለት እንኳን ከነዚህ ጋር ይቅርና ቀድሞ ተብዲዕ ካደረጋቸው ሰዎች ጋር ራሱ ሊታረቅ እልል ሲል ነበር። አሁንም የተሻለ ካየ ለሌላ ይፈርማል። ባህሩም ከሙብተዲዕ ጋር መቀማመጥ ሲል ለዲን ተቆርቁሮ አይደለም። የራሱ አንዱ ጋሻጃግሬ ከሚያወግዛቸው አካላት ጋር የመስጂድ ኮሚቴ አባል ነው። ኮሚቴው በመጅሊስ መዋቅር ስር እንደሆነ አስተውሉ። የባህርዳሩም ጭፍራ ዲን አይደለም ከመርከዝ ኢብኑ መስዑድ ጋር ያፋጠጠው። "ለኛ የተላከ ኪታብ ወስደውብን ..." እያለ ነው የህፃን ለቅሶ የሚያለቅሰው። ራሳቸው በቡኻሪ መስጂድ የመርከዝ ኢብኑ መስዑድን ፕሮግራም አስተዋውቀው ሲያበቁ እነዚህ ከህዝቡ ብር ሲሰበስቡ ጊዜ ጨርቃቸውን ጣሉ። በቀናት ልዩነት ውስጥ ተነስተው አስጠነቀቁ። ስሜታቸውን የማይቆጣጠሩ፣ ይሉኝታ የማያውቁ ጉዶች ናቸው። እንጂ ዛሬ ለተብዲዕ የሚመዙትንጉዳይ እየጠቀሱ ተብዲዕ ግን አናደርግም ሲሉ እንደነበር የድምፅ መረጃ አለ። 6ኛ፦ በደዕዋ ላይ ተመዩዝ አስፈላጊ ነው። ተመዩዝ ማለት ግን በራስ ላይ በር ዘግቶ መጮህ አይደለም። ከሆነላችሁ ያለ ንክኪ አስተምሩ። መድረክ ካገኛችሁ አቋማችሁ የተጠበቀ እስከሆነ ድረስ በሱፊዮች መስጂድ እንኳ ቢሆን አስተምሩ። ታላላቅ መሻይኾች በሱፊያ መስጂዶች ያስተማሩበት ተጨባጭ አለ። ለምሳሌ ሸይኽ ረቢዕ ሱዳን ውስጥ በሱፊያ መስጂድ አስተምረዋል። "በአቋም ቢገናኙ ነው ከነ እንትና መስጂድ የሚያስተምሩት" የሚለው የነዚህ ሰዎች ጩኸት ዝቅ ቢል ድንቁርናቸውን ከፍ ቢል አታላይነታቸውን ነው የሚያሳየው። ለአመታት ሂዝቢዮች ላይ ቁጭ ብለው ሲማሩ ነው የኖሩት። ባህሩ፣ ሁሴን ሲልጢ እና ጠሀ ኸዲር ለዚህ ምሳሌ መሆን ይችላሉ። ራሳቸው የሳዑዲ ጃሚ0ዎች በሒዝቢዮች የተጥለቀለቁ እንደሆኑ ይገልፃሉ። ራሳቸው በንዲህ አይነት ተቋማት ቁጭ ብለው እየተማሩ እኛ ጋር መጥተው እንትናን ከእንትና ጋር አየነው እያሉ አድብተው ይጠብቃሉ። በሰሜን ወሎ፣ ጉራጌ፣ ስልጤ ዞኖች የመጅሊስ መዋቅር ውስጥ የገቡ አሉ። ለተሞ በሚያብጠለጥላቸው የየመን መራኪዝ የሚማሩ የለተሞ መንጋዎች አሉ። የመን መዕበር ድረስ ሄደው ሙሐመድ አልኢማም ዘንድ የሚማሩ ሁሉ አሉ። እዚሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ዐረብኛ ትምህርት በሚሰጥባቸው ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ሙመይዐ ከሚሏቸው እና ኢኽዋኒዮች ዘንድ ቁጭ ብለው የሚማሩ አሉ። ከዚህም የባሰ ሱፊዮች ዘንድ ሳይቀር ሉጋ የሚማሩ አሉ። ራሳቸው በሚሰሩት ጉዳይ ሌሎችን ተብዲዕ የሚያደርጉ የማፊያ ስብስብ ናቸው። ጩኸታቸው የእውነት መስሏችሁ እነሱን የተከተላችሁ በጊዜ ብትነቁ ይሻላችኋል። ጥሪዬ በተለይ መሬት የረገጠ ደዕዋ ላላችሁ ነው። ደዕዋችሁን ሳታጡት በፊት ደጋግማችሁ አስቡበት። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
30 809201Loading...
38
ደርስ ~ * ሪያዱ ሷሊሒን * ክፍል:- 1️⃣5️⃣5️⃣ * የኪታቡን ሶፍት ኮፒ (በ pdf ) በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ https://t.me/IbnuMunewor/3505 * የለቱ ደርስ መነሻ ገፅ 471፣ باب فضل المملوك الذي يؤدي حق الله * የሚሰጥበት ቦታ፦ አሸዋ ሜዳ፣ መስጂደል ዋሊደይን * የሚሰጥበት ጊዜ:- ሐሙስ እና ጁሙዐ = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
20 67232Loading...
39
ከመግሪብ በኋላ የሪያዱ ሷሊሒን ደርስ ይኖራል ኢንሻአላህ። የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
22 96128Loading...
40
Media files
29 57621Loading...
Repost from ABU MUSLIM A-DUROOS
📢 አዲስ ተከታታይ ትምህርት   📚 #الحج_خطوة_خطوة!! 📚  #ሐጅ_እርምጃ_በእርምጃ!! 🔹  الدرس الأول 🔹 ክፍል / 01 🔶 صفة حج النبي ﷺ!! 🔶 የነቢዩ ﷺ የሐጅ አፈፃፀም ሁኔታ!! 🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3 https://t.me/AbumuslimAlarsi/11981             •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 🗓 ከመካ አል-ሙከረም, ሐሙስ ዙልሒጃ 04/1444 ሂጅሪ, (ሰኔ 15,2015), ለሐጃጆች የተሰጠ ሙሓደራ ነው!!!            •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 🎙 الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ عُمَرُ بنُ حَسَنٍ الْعَرُوسَيّ 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን  አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/AbumuslimAlarsi
إظهار الكل...
ABU MUSLIM A-DUROOS

هذه قناة أبي مسلم العروسي ، ينشر فيها دروس العقيدة والفقه والحديث وغيرهم باللغة الأمهارية وأفان أرومو

إظهار الكل...
الدرس_01_الحج_خطوة_خطوة_صفة_حج_النبي_ﷺ_1_الأستاذ_أبو_مسلم_عمر_العروسي.mp310.04 MB
Photo unavailableShow in Telegram
AUDIO-2019-02-20-20-00-54.mp310.19 MB
AUDIO-2019-02-20-20-00-54.mp312.67 MB
AUDIO-2019-02-20-19-59-19.mp314.61 MB
AUDIO-2019-02-20-19-59-33.mp314.75 MB
AUDIO-2019-02-20-20-00-53.mp311.91 MB
AUDIO-2019-02-20-20-00-53.mp312.68 MB
AUDIO-2019-02-20-20-00-48.mp314.84 MB