cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Selsebil Zumekan/ሰልሰቢል ዙመካን

مشاركات الإعلانات
1 451
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+17 أيام
-1030 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
ምዝገባ ተጀመረ 📢 እድሜያቸው ከ⭐️ - ⭐️⭐️ለሆኑ ታዳጊዎች ቁርአን፣ሱና እና ኢስላማዊ ትምህርቶችን የሚያስተምር የ 2⃣ ወር ኮርስ ምዝገባ በረባኒይ ኢስላማዊ ማዕከል ተጀመረ ! ተቋሙ ዝግጅቱን አጠናቆ እርሶን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል። እርሶም ይህ እድል ሳያመልጦ ልጆቾን ፈጥነው ያስመዝግቡ። 📍አድራሻ፦ ቤተል አደባባይ ከንግድ ባንኩ ጀርባ 90ሜ ገባ ብሎ የምዝገባ ጊዜ 🗓 ፦ ከሰኔ 19 ጀምሮ የምዝገባ ሰዐት ⏰፦ ከ 3:00 - 6:00 ለበለጠ መረጃ : 📞 0970448879 / 0970449079 ይደውሉ ⭐️ https://t.me/rebbaniy 🌐 http://rebbaniy.com
إظهار الكل...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
ምዝገባ ተጀመረ 📢 እድሜያቸው ከ⭐️ - ⭐️⭐️ለሆኑ ታዳጊዎች ቁርአን፣ሱና እና ኢስላማዊ ትምህርቶችን የሚያስተምር የ 2⃣ ወር ኮርስ ምዝገባ በረባኒይ ኢስላማዊ ማዕከል ተጀመረ ! ተቋሙ ዝግጅቱን አጠናቆ እርሶን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል። እርሶም ይህ እድል ሳያመልጦ ልጆቾን ፈጥነው ያስመዝግቡ። 📍አድራሻ፦ ቤተል አደባባይ ከንግድ ባንኩ ጀርባ 90ሜ ገባ ብሎ የምዝገባ ጊዜ 🗓 ፦ ከሰኔ 19 ጀምሮ የምዝገባ ሰዐት ⏰፦ ከ 3:00 - 6:00 ለበለጠ መረጃ : 📞 0970448879 / 0970449079 ይደውሉ ⭐️ https://t.me/rebbaniy 🌐 http://rebbaniy.com
إظهار الكل...
تكبيرات_العيد_كبروا_ليبلغ_تكبيركم_عنان_السماء_فإن_الله_عظيم_يستحق.m4a114.54 MB
17:45
Video unavailableShow in Telegram
39.78 MB
በትምህርት ቤቶች በየጊዜው የሚያገረሸው የኒቃብ ክልከላ ጉዳይ ቋሚ መፍትሔ ሊበጅለት ይገባል። «=» «=» «=» «=» «=» ፊትን ከባዕድ ወንዶች መሸፈን ግዴታ መሆኑ የአብዛኛዎቹ ዑለማዎች አቋም ነው። ሆኖም ሴቶች ፊትና በማይሰጋበት ሁኔታ #ለአስፈላጊ_ጉዳይ ፊታቸውን ለወንዶች ማሳየት እንደሚችሉ የሁሉም የፊቅህ ሊቃውንት ንግግር ያሳያል። በዚህ መሰረት ተማሪዋ ወደ ትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ ስትገባ፣ ወደ ፈተና ማእድ ስትገባ፣ አጠራጣሪ ሁኔታ ሲኖር ወይም በማንኛውም ጊዜ ማንነቷን ማጣራትና ከመታወቂያዋ ጋር ማመሳከር ሲያሰፈልግ ፊቷን ገልጣ አሳይታ መልሳ መሸፈን ትችላለች። «ሙሉ በሙሉ ተገልጠሽ ካልቆየሽ አትገቢም!» ማለት ግን ሀይማኖታዊ መብትን በግልፅ የሚጋፋ፣ ሴኪዩላሪዝም ራሱ የማይደግፈው… ምንም አግባብነት የሌለው የግለሰቦች ድርቅና ነው። #ሒጃብ #ኒቃብ #ትምህርት #ሀገራዊ_ምክክር
إظهار الكل...
‏القلب السليم ليس هو الجاهل بالشرِّ الذي لايعرفه؛ بل هو الذي يعرفه ولايريده، بل يريد الخير والبِرّ. ابن القيم | أعلام الموقعين
إظهار الكل...
عشرةُ أشياء ضائعةٌ لا يُنتفع بها: علمٌ لا يُعمَل به، وعملٌ لا إخلاصَ فيه ولا اقتداء، ومالٌ لا يُنْفَقُ منه فلا يَستمتِعُ به جامعُه في الدُّنيا ولا يُقدِّمُه أمامَه إلى الآخرة، وقلبٌ فارغٌ من محبة الله والشوق إليه والأنس به، وبدنٌ معطَّلٌ من طاعته وخدمته، ومحبةٌ لا تتقيَّدُ برِضىَ المحبوب وامتثال أوامره، ووقتٌ معطَلٌ عن استدراك فارطٍ أو اغتنام برٍّ وقُربةٍ، وفكرٌ يجولُ فيما لا ينفعُ، وخدمةُ من لا تُقرِّبُك خدمتُه إلى الله ولا تعودُ عليك بصلاح دُنياك، وخوفُك ورجاؤُك لمن ناصيته بيد الله وهو أسيرٌ في قبضته ولا يَملِك لنفسه ضرًّا ولا نفعًا ولا موتًا ولا حياةً ولا نشورًا. وأعظمُ هذه الإضاعات إضاعتان هُما أصلُ كلِّ إضاعةٍ: إضاعةُ القلب وإضاعةُ الوقت؛ فإضاعة القلب من إيثار الدُّنيا على الآخرة، وإضاعةُ الوقت من طول الأمل. فاجتمع الفسادُ كلُّه في اتباع الهوى وطول الأمل، والصلاحُ كلُّه في اتِّباع الهدى والاستعداد للِّقاء. والله المستعانُ. ابن القيم | الفوائد
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.