ar
Feedback
የጥበብ እመቤት 📜

የጥበብ እመቤት 📜

الذهاب إلى القناة على Telegram

╱◥██████◣ │∩│🪟▤│🪟│ ▓▆▇█▓🚪▓█▇ 🍹❤️‍🔥✨🍁𝐖𝐄𝐋𝐂𝐎𝐌𝐄🍁✨ 𝚜𝚞𝚌𝚌𝚎𝚜𝚜 እንኳን ደህና መጡ ወደ የጥበብ እመቤት "ሕይወት ትጠይቃለች፣ ጥበብ ትመልሳለች " https://Wisdomlady

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
270
المشتركون
+224 ساعات
+107 أيام
+15330 أيام
أرشيف المشاركات
Repost from Never Give up!!!
➨#ወዳጄ_ሆይ_አስተውል አንድ ወፍ ንብን ... "ከብዙ ድካም በኋላ ማር ትሰሪያለሽ ነገር ግን የሰዉ ልጅ የሰራሽዉን ማር ሰርቆ ሲወስድብሽ አትበሳጭም?" ስትል ትጠይቃታለች ንብም "በጭራሽ አልናደድም
#ወዳጄ_ሆይ_አስተውል አንድ ወፍ ንብን ... "ከብዙ ድካም በኋላ ማር ትሰሪያለሽ ነገር ግን የሰዉ ልጅ የሰራሽዉን ማር ሰርቆ ሲወስድብሽ አትበሳጭም?" ስትል ትጠይቃታለች       ንብም "በጭራሽ አልናደድም.... የሰዉ ልጅ ማሬን ሊሰርቅ ይችላል፣መቼም ቢሆን ማር የምሰራበትን ጥበብ ሊወስድ አይችልም!!!!"    
ማንም ቢሆን የጥበብህን ዉጤት እንጂ አምላክ የሰጠህን ጥበብ መዉሰድ አይቻላቸውም።
#ቻናሉን_ለወዳጆቻችሁ_ሼር_በማድረግ_እንዲቀላቀሉ_አድርጓቸው:: #𝐍𝐞𝐯𝐞𝐫_𝐠𝐢𝐯𝐞_𝐮𝐩 https://t.me/payattetion12

#Pay_attation « የትክክለኛ ሰዉ እውነተኛ ሀብቱ አራት ነገሮች ናቸው ፦ ከአንደበቱ የሚወጡ ቃላት እውነት ብቻ ሲሆን ፣ ንዴትና ቁጣውን መግዛት ሲችል ፣ ስለሚመገበዉ ምግብ እምብዛም ግድ ከሌ
#Pay_attation « የትክክለኛ ሰዉ እውነተኛ ሀብቱ አራት ነገሮች ናቸው ፦ ከአንደበቱ የሚወጡ ቃላት እውነት ብቻ ሲሆን ፣ ንዴትና ቁጣውን መግዛት ሲችል ፣ ስለሚመገበዉ ምግብ እምብዛም ግድ ከሌለው ፣ በሁሉ ነገር የሚታመን ሲሆን..... በእርግጥም ይህ ሰው ሀብታም ነው »

“ከሰው ጋር ለመኖር: አለመተዋወቅ ጥሩ ነው:: ብዙ ካላወክ የምታውቀው ጥሩ የሚመስለውን ስለሆነ አብሮ ለመኖር አይከብድም:: በጣም ስለሰው ልወቅ ካልክ ደግሞ ብዙው ደካማነቱን: ተንኮሉን: ራስ ወዳድ
ከሰው ጋር ለመኖር: አለመተዋወቅ ጥሩ ነው:: ብዙ ካላወክ የምታውቀው ጥሩ የሚመስለውን ስለሆነ አብሮ ለመኖር አይከብድም:: በጣም ስለሰው ልወቅ ካልክ ደግሞ ብዙው ደካማነቱን: ተንኮሉን: ራስ ወዳድነቱን: ምኑም....ምኑም ስለሚገለጥ አብሮ መኖር ይከብዳል::

➨#ወዳጄ_ሆይ_አስተውል ገንዘብ የጥቅም ጓደኛ ሊያፈራ ይችላል ቁንጅናም የስሜት ጓደኛን ሊያመጣ ይችላል መልካም ባህሪ ግን የዘላለም ጓደኛን ያጎናፅፈናል!!! #Never_give_up
#ወዳጄ_ሆይ_አስተውል ገንዘብ የጥቅም ጓደኛ ሊያፈራ ይችላል ቁንጅናም የስሜት ጓደኛን ሊያመጣ ይችላል መልካም ባህሪ ግን የዘላለም ጓደኛን ያጎናፅፈናል!!! #Never_give_up

⚜ሰላም የኔ ተወዳጆች 🤗 እስካሁን ድረስ ተማሪ በመሆኔ በሚጠበቀው ልክ እና በቻናሉ ክብደት ልክ አልሰራሁም🙏 አሁን ግን በሙሉ energy እና በታላቅ ተነሳሽነት እንዲሁም በጥራት እናንተን እና ቻ
⚜ሰላም የኔ ተወዳጆች 🤗 እስካሁን ድረስ ተማሪ በመሆኔ በሚጠበቀው ልክ እና በቻናሉ ክብደት ልክ አልሰራሁም🙏 አሁን ግን በሙሉ energy እና በታላቅ ተነሳሽነት እንዲሁም በጥራት እናንተን እና ቻናሉን ሚመጥን ሥራዎችን ለመስራት እና ከናንተው ጋራ ለመማር እንደምንችል አምናለሁ 😊⚜ አብረን እናድጋለን እንመጥቃለን.. 🙏 እናንተም Like, Share እና Comment በማድረግ ሃሳባችሁን እና ፍቅራችሁን እንድታሳዩ ፈልጋለው.. ⚜ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ በአዲስ Energy እና በታላቅ ኃይል እንገናኛለን እስከዛው⚜ 1K እንዲገባ Share አድርጉ..🙏 ሁላችንም አለማወቃችንን እንረዳለን ወደማወቅ ለመጠጋት እንሞክራለን ❗ ⚜ሃሳብ፣ጥያቄ እና ማለት ምትፈልጉት ካለ Comment.. 💬 ⚜@kiimbos52 ⚜ከምጡቃን አንደበት⚜
⚜ትጋት ለውጤት ያበቃል!ተስፋ ለስኬት ያበቃል!⚜
https://t.me/mtuk_hasab

➨#ወዳጄ_ሆይ_አስተውል ሰው ሆኖ መወለድ የፈጣሪ ስጦታ ነው። ሰው ሆኖ መኖር ግን የህሊና ምርጫ ነው። ትክክለኛ ሰው መሆን ማለት የሌላ ሰው ህመምን እንደራስህ ህመም ማየት ፤ በሌላው ድክመት ላይ አ
#ወዳጄ_ሆይ_አስተውል ሰው ሆኖ መወለድ የፈጣሪ ስጦታ ነው። ሰው ሆኖ መኖር ግን የህሊና ምርጫ ነው። ትክክለኛ ሰው መሆን ማለት የሌላ ሰው ህመምን እንደራስህ ህመም ማየት ፤ በሌላው ድክመት ላይ አለመፍረድና ለደከመው  የሚራራ ልብ መያዝ ማለት ነው። #Never_give_up

photo content

ሕይወት መቼም ያለፈውን ለመቀየር ዕድል አትሰጠንም፣ ወደፊት በተስፋ መጓዝ ብቻ ነው፡፡
ሕይወት መቼም ያለፈውን ለመቀየር ዕድል አትሰጠንም፣ ወደፊት በተስፋ መጓዝ ብቻ ነው፡፡

የሰው ሕይወት ውስጥ ቅርብ ወራጅ ከሆናችሁ ወንበር ላይ አትቀመጡ!!!።
የሰው ሕይወት ውስጥ ቅርብ ወራጅ ከሆናችሁ ወንበር ላይ አትቀመጡ!!!።

" እናትዬ " እንዴት ልፃፍልሽ እንዴትስ ልግለፅሽ እንዴት ብዬ ነው የማወዳድስሽ እንዴትስ አርጌ ውበትሽን ልግለፅ ከየትኛው ጀምሬ የቱጋስ ልጨረስ ወይስ ላውራ ስለ ውለታሽ እንዳለበስሺኝ ልብስ አንቺ
" እናትዬ " እንዴት ልፃፍልሽ እንዴትስ ልግለፅሽ እንዴት ብዬ ነው የማወዳድስሽ እንዴትስ አርጌ ውበትሽን ልግለፅ ከየትኛው ጀምሬ የቱጋስ ልጨረስ ወይስ ላውራ ስለ ውለታሽ እንዳለበስሺኝ ልብስ አንቺ ሳትለብሺ እንዳጎረስሺኝ ምግብ አንቺ ሳትጎርሺ ከስራሽ ደስታ ይልቅ ያስቀደምሽ ደስታዬን ዝቅ ብለሽ አንቺ ከፍ እዳረግሽ እኔን ንገሪኛ እማ ልጀምር ከየትኛው ቃላቶች አጠሩኝ ገና ሳልጀምረው ውለታሽን መክፈል ፈፅሞ አልችልም እንዳረግሽልኝ ማረግ አቅሙም የለኝም ላረግሽልኝ ሁሉ ጌታዬ ይካስሽ ከጠየቅሽው ነገር ኣንዱን አይከልክልሽ አሚን በሉ

የመፅሐፉን አንድ ገፅ ደጋግመህ እያነበብክ፣ አዲስ ምዕራፍ መጀመር አትችልም! Michael McMillian

ማንም ፍጹም አይደለም፦ በዚች ምድር ላይ ጻድቅ ወይም ፍጹም የሆነ ሰው የለም። ስለዚህ፣ ማንም ሰው በሌላው ላይ የመፍረድ ሞራላዊ ስልጣን የለውም። ​የራሳችን ጉዞ፦ ስህተቶቻችንን እና ውድቀቶቻችንን
ማንም ፍጹም አይደለም፦ በዚች ምድር ላይ ጻድቅ ወይም ፍጹም የሆነ ሰው የለም። ስለዚህ፣ ማንም ሰው በሌላው ላይ የመፍረድ ሞራላዊ ስልጣን የለውም። ​የራሳችን ጉዞ፦ ስህተቶቻችንን እና ውድቀቶቻችንን እንደ ትምህርት ቤት በመውሰድ ማደግ እንጂ፣ የሌሎችን የህይወት ጉዞ መመዘኛ ማድረግ አይገባም። ​መተሳሰብ፦ ሁሉም ሰው በራሱ የህይወት ትግል ውስጥ ስላለ፣ ከፍርድ ይልቅ መረዳት እና መደጋገፍ ለሰው ልጅ ህልውና በጣም አስፈላጊ ናቸው። ፍርድ ለፍጣሪ እንጂ እኛ ስልጣንም የለብንም

"ናፍቆት ማለት በዝምታ ውስጥ የሚጮህ ድምፅ፣ በብቸኝነት ውስጥ የሚከብድ የፍቅር ሸክም ነው።"
"ናፍቆት ማለት በዝምታ ውስጥ የሚጮህ ድምፅ፣ በብቸኝነት ውስጥ የሚከብድ የፍቅር ሸክም ነው።"

💞ሄዋኔ💞 የናፍቆቴን መጠን ምን ብዬ ልንገርሽ እስክታመም ብዬ እንዳላሳንሰው ከህመም ይበልጣል ናፍቆትሽ ከባድ ነው እስቲ አንቺው ንገሪኝ ከመናፈቅ በላይ እጅጉን ስትርቢኝ ምን ብዬ ልንገርሽ ምን ያ
💞ሄዋኔ💞 የናፍቆቴን መጠን ምን ብዬ ልንገርሽ እስክታመም ብዬ እንዳላሳንሰው ከህመም ይበልጣል ናፍቆትሽ ከባድ ነው እስቲ አንቺው ንገሪኝ ከመናፈቅ በላይ እጅጉን ስትርቢኝ ምን ብዬ ልንገርሽ ምን ያህል ነው ላልሺኝ🎋🥀
❣💘እወድሻለሁ💘❣

ለዛሬ ተዋደቅ ​ነገማ ምስጢር ነች፣ የስንኝ ቋጥሮ፤ የዛሬን መኖር ነው፣ የጥበብ ጅማሮ። ዕድሏን ተጠቀም፣ በዛሬ ክንፍ ብረር፤ እንደ ጠብታ ውሃ፣ ፀንተህ ድንጋይ ስበር!።
ለዛሬ ተዋደቅ ​ነገማ ምስጢር ነች፣ የስንኝ ቋጥሮ፤ የዛሬን መኖር ነው፣ የጥበብ ጅማሮ። ዕድሏን ተጠቀም፣ በዛሬ ክንፍ ብረር፤ እንደ ጠብታ ውሃ፣ ፀንተህ ድንጋይ ስበር!።

" አትበል ቆላ ደጋ " ቅንን ሰው ፍለጋ ፣ ዓለምን አታስስ፤ ይልቅ ከራስህ ልብ ፤ በቅንነት ፍሰስ፤ ያንተ ልብ ቅን ሆኖ ፣ መኖር ከጀመረ፤ ለእውነት እና ፍትሕ ፣ ቆሞ ከዘመረ፤ ብዙ የቅን ልቦች ፣ ጎርፈው ይመጣሉ፤ አንተ ብዙ ሳትርቅ ፣ በዝተው ይቀርባሉ፤ እውነትን ፍለጋ፣ አትበል ቆላ ደጋ፣ እውነት የፈጣሪ ነው ፣ አለ ካንተ ጋራ፤ ልብህን ክፈተው ፣ ጨለማውን ገፎ በቅንነት ያብራ!❤

ለምታገኚው ደስታም ሆነ ለሚደርስብሽ ችግር ተጠያቂው አንቺ ነሽ ማንም ላንቺ ህይወት ሀላፊነትን አይወስድም .....የራስሺን ገነት የምትገነቢውም ሆነ የራስሺን በገሀንም አሳት የምትጥይው አንቺ እና አንቺ ብቻ ነሽ

ephrem (9).mp32.57 MB

የኔ ልባም ሴት❤️👸🏼 …………………………….. አንዳንድ በሮች የተዘጉት እንዳትገቢ አይደለም …”እንዳትጎጂ እንጂ በፈጣሪሽ ላይ እምነት ይኑርሽ…
የኔ ልባም ሴት❤️👸🏼 …………………………….. አንዳንድ በሮች የተዘጉት እንዳትገቢ አይደለም …”እንዳትጎጂ እንጂ በፈጣሪሽ ላይ እምነት ይኑርሽ…

photo content