ᴀᴛɪᴋᴀ'ꜱ ᴅɪᴀʀʏ🌸
الذهاب إلى القناة على Telegram
إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
1 733
المشتركون
-324 ساعات
+357 أيام
+16830 أيام
أرشيف المشاركات
1 733
Repost from N/a
አሰላሙ አለይኩም 🖤
ለሙስሊም ወንድም እና እህቶቼ አንድ ጠቃሚ ቻናል ይዤላቹ ቀርቤያለው 💯
ሙስሊም የሆነ እንዳያልፈው ተቀላቀሉ 📌
📣https://t.me/+J6Wix6gNmXo4OGU0
📣https://t.me/+J6Wix6gNmXo4OGU0
1 733
አስቸኳይ‼
ቤተ መንግስቱ አጠገብ በሚገኘው አብርሆት ቤተ መጽሐፍት ለመፈተን የተገኙ በግምት ከ40–50 የሚጠጉ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች በኒቃብ ምክንያት የ12ኛ ክፍል ፈተና መፈተን ተከልክለው ፈተናው እያለፋቸው ነው።
Be duachu atrsuachew😭
1 733
Repost from N/a
🌛 ረመዳን በአረብኛ የወር አቆጣጠር ስንተኛ ወር ነው?
ተሳተፉ ቀላል ጥያቄ ነው!
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
© Fee promoter ⚡️@smile_Waverbot
1 733
Repost from N/a
🖥 ለሁላችሁም 𝐎𝐍𝐋𝐈𝐍𝐄 ስራ 🖥
🏆ለስራው የሚያስፈልገው👇🏽
✅ስልክ እና ኢንተርኔት ብቻ ነው👌💢አስታውሱ❗️ምንም ነገር የምትከፍሉት ገንዘብ የለም❌
💯ወላሂ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው💯
1 733
ለሁሉም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች: 🤍
▢ ብዙ ደክማችኋል፣ ብዙ አንብባችኋል፣ ብዙ ታግሳችኋል። አሁን ግን ልባችሁን በአላህ ላይ አድርጉ። የሰራችሁት ጥረት በአላህ ዘንድ አይጠፋም።
▢ አላህ (ﷻ) ልባችሁን በሰላም ይሙላ፣ አእምሯችሁን ያብራ፣ የተማራችሁትን እንድታስታውሱ ይርዳችሁ፣ ፈተናውን ያቅልላችሁ፣ በተሻለ ውጤት ያሳካችሁ። የወላጆቻችሁን እና የራሳችሁን ልብ በደስታ ይሙላላችሁ።
እኔም ተፈታኝ ነኝ በዱዓችሁ🥲
1 733
Repost from N/a
ብዙ ሙስሊም ወንድም እና እህቶች
የሚገኙባቸውን ቻናል ልጠቁማችሁ
ስለ ቻናሎቹ ከጠየቃችሁኝ
💥 JOIN ሚለውን ተጠቀሙ
ቻነሎችን ሳይዘበራረቁ ታገኛላቹ
1 733
"ስማ ሁሌ እኔነኝ የምመጣው አንድ ቀን ግን አንተም ትመጣለሀ....ያ ቀን የምር ሁሌም ይናፍቀኛል....አንተስ አይናፍቅህም ሁሌ በቃ እኔ እለፈልፋለው እርሶ ዝምታ ነው መልሶት ለማንኛውም ይሁንልህ..
🧕አይመን የት ሄድክ አለች ፊትለፊቱ ቁጭ ብላ የምታወራው የቀይ ዳማ ቆንጂዬዋ ዩምና 🧔ኧረ አለው አለ እንደማፍር ብሎ የያዘውን ሲጋራ ወደ አፉ እየማገ በቃ ልሂድ ብዙ ቆየው
'ደግሞ ለዛሬ እስካሁን ያጬስከው ይበቃሀል አይቶ ዝም አላት ዝምታው ሲበዛባት ሄድኩኝ በቃ ብላው ሄደች
""""""“""""""""""""""""""
ቤት ስትደርስ
Free promoter👉 @smile_waverbot
1 733
Repost from N/a
🙌 ቆይ! ቁርአን እና ኪታብ የት እንደምትቀሩ ግራ ተጋብታችኋል? 🫨 እንግዳውስ እኛ አለን! 🍃
🚁 ፈጥናችሁ ተመዝግቡ!
የተጅዊድ ኪታብ ምዝገባ ሊጠናቀቅ 1 ቀን ብቻ ስለሆነ የቀረው እንዳያመልጥዎ! 🍁❗️
🫀 ቁርአን የልብ ብርሃን ነው! 🤗
ጥራት ባለው አቀራር፣ በቤትዎ በፈለጉት ሰአትና አፕ ሆነው የዲን እውቀትዎን ያዳብሩ።
😍 ወላሂ ሀቂቃ ማስታወቂያ ነው! አሁኑኑ ተቀላቀሉን። 😘
1 733
🗣"You've changed"
🧕 Yeah Alhamdulillah, I focus on what's better for my self, I left my overthinking to Allah and stopped worrying. I try my best to keep up with my prayers and becoming a better Muslim . I'm at peace 😌🤍
1 733
وَ اسۡتَعِیۡنُوۡا بِالصَّبۡرِ وَ الصَّلٰوۃِ ؕ وَ اِنَّہَا لَکَبِیۡرَۃٌ اِلَّا عَلَی الۡخٰشِعِیۡنَ ﴿ۙ۴۵﴾
በመታገስና በሶላትም ተረዱ፡፡ እርሷም (ሶላት) በፈሪዎች ላይ እንጅ በሌላው ላይ በእርግጥ ከባድ ናት፡፡
1 733
Repost from 𝙖𝙡-𝙝𝙞𝙙𝙖𝙮𝙖𝙝 𝙢𝙚𝙙𝙞𝙖
🪞ልብ የሚነኩ ዲናዊ ምክሮች🥹
◌ ልዩ የሆኑ ዳዓዋዎችን
◍ ቁርዓን እና ሀዲስ የምታገኙበት
◌ ምርጥና ተወዳጅ ቻናል ተጋበዙልኝ🎉
🎈ሙስሊም አይዋሽም ተቀላቀሉ🎈
1 733
Repost from 𝙖𝙡-𝙝𝙞𝙙𝙖𝙮𝙖𝙝 𝙢𝙚𝙙𝙞𝙖
🪞ልብ የሚነኩ ዲናዊ ምክሮች🥹
◌ ልዩ የሆኑ ዳዓዋዎችን
◍ ቁርዓን እና ሀዲስ የምታገኙበት
◌ ምርጥና ተወዳጅ ቻናል ተጋበዙልኝ🎉
🎈ሙስሊም አይዋሽም ተቀላቀሉ🎈
1 733
Repost from 𝙖𝙡-𝙝𝙞𝙙𝙖𝙮𝙖𝙝 𝙢𝙚𝙙𝙞𝙖
ለሽያጭ የቀረቡ ኢስላማዊ
የቴሌግራም ቻነሎች
2.7k subscribers
2.2k subscribers
1.8k subscribers
1.1k subscribers
እዉነተኛ ገዢ ብቻ ያናግረኝ
👉 @selluhi
1 733
Repost from N/a
ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎችን
ለማግኘት አበባውን ተጫኑ
🌺🌺
🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺 👈
☘🌺🌺☘
☘☘ 👈
🎋 🍃
🎋 🍃🍃
🎋 🍃🍃🍃 👈
🎋
1 733
Repost from 𝙖𝙡-𝙝𝙞𝙙𝙖𝙮𝙖𝙝 𝙢𝙚𝙙𝙞𝙖
ቁርአን መቅራት ካልቻላችሁ
ማዳመጡም አጅር አለው
መቅራት የምትችሉት ደግሞ
ለተደቡር እና ሙራጀኣ ለማድረግ ይሆናችኋል።
ለቀልቦ ስንቅ ቁርዓን 👇
1 733
Sle እስልምና mtfelgutn neger ፃፉ እና bzu like lagegne eske mata le 1 sew eshelmalew😌
Mata 2.30 ytenakekal🙌
