ar
Feedback
Orthodox mezemur ኦርቶዶክስ መዝሙር

Orthodox mezemur ኦርቶዶክስ መዝሙር

الذهاب إلى القناة على Telegram

እኔ ግን በቸርነትህ ታመንሁ ልቤም በመድኃኒትህ ደስ ይለዋል የረዳኝን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ለልዑል እግዚአብሔር ስምም እዘምራለሁ ። መዝሙረ ዳዊት 13 : 5 - 6 o⁠:⁠-⁠)- ለማንኛውም ጥያቄ በስር ባስቀመጥነው ሊንክ ሊጠይቁን ይችላሉ 👇👇 - @tan_flf -

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
283
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-17 أيام
+2530 أيام
أرشيف المشاركات
​📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ ፳፭/25 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ​📌 በዚች ቀን ከታላቁ አባ እንጦንስና ከአባ መቃርስ ዘንድ ትምህርትን ተማሮ በአስቄጥስ ገዳም
​📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ ፳፭/25 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ​📌 በዚች ቀን ከታላቁ አባ እንጦንስና ከአባ መቃርስ ዘንድ ትምህርትን ተማሮ በአስቄጥስ ገዳም በታላቅ ተጋድሎ የኖረው ቅዱሱ አባት አባ ቢጻርዮን ዕረፍቱ ነው። ​📌 ይህ ቅዱስ አባት በዓለም ያለውን ጥሪትና ክብር ንቆ የምንኵስና ልብስን የለበሰ ሲሆን፣ ምንም ንብረትና ቤት ሳይኖረው የማቅ ጨርቅ ታጥቆ በመነኰሳት መንደር እያለቀሰ ይዞር ነበር። "ሀብቴን ተቀማሁ" እያለም የሚያለቅሰው ሰይጣን ከሰው ልጅ የሚሠርቀውን መልካም ትሩፋት በማሰብ ነበር። ​📌 አባ ቢጻርዮን ፬፻ (40) መዓልትና ፬፻ (40) ሌሊት ሳይተኛ በቁም በመጸለይ፣ እንዲሁም በየ፬፻ (40) ቀኑ በመጾም ፭፯ (57) ዓመታት ያህል በጽኑዕ ተጋድሎ ኖሯል። ​📌 እግዚአብሔርም በእርሱ አድሮ ታላላቅ ተአምራትን አድርጓል፤ በደቀ መዛሙርቱ በቅዱስ ዱላስና በቅዱስ ዮሐንስ ፊት መራራውን ውኃ ወደ ጣፋጭነት የለወጠ ሲሆን፣ የኤርትራንም ባሕር እንደ የብስ በእግሩ ተሻግሯል። ​📌 እንዲሁም አባቶች ከአስቄጥስ ገዳም ያመጡለትን ጋኔን ያደረበትን ሰው "ተነሥ" ብሎ እጁን በመያዝ ፈውሶታል። አባታችን አባ ቢጻርዮን መልካሙን ተጋድሎ ተጋድሎ በሰላም አርፏል። ​"ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በዚህ ጻድቅ ጸሎት ይማረን፤ በረከቱም ከእኛ ጋር ትኑር ለዘላለሙ አሜን።"ምንጭ፦📖📖#መጽሐፈ_ስንክሳር ​"ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን" (የቅዱሳንን ዜና/ታሪክ እንድናገር ፍቅር ያስገድደኛል) ✍️አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር📖)    ​❖═ @OrthodoxTewahedoTrue ═❖ ❖══ @OrthodoxTewahedoTrue ══❖    ❖═ @OrthodoxTewahedoTrue ═❖ ​📌 በታላቅ ትሕትናና ተጋድሎ የኖሩትን የታላቁን አባታችንን የቅዱስ አባ ቢጻርዮንን ገድልና ተአምራት Share በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ

ጌታ ዘመንን ለወጠልን/2/ አምላክ  ዘመንን ለወጠልን
ምድርን የጎበኘ    🌼ለወጠልን🌼 በቸርነትህ         ወራቱን ዓመቱን ትቀይራለህ       ጥሙን ታረካለ  ዉሀ ትሞላለ    በብልፅግናህ ትባርካታለ     
አዝ...
ምድርም በደውሰብ  🌼ለወጠልን🌼 ጠግቦል በእጅህ       ተራሮች እረኩ           በነጠብጣብህ         ማስተማሪያወች      መንጋዕ ለብሰዋል  በእግዚአብሔር ወንዞች ዉሀ ተሞልተዋል      
አዝ...
ለሰዉ በህይወቱ   🌼ለወጠልን🌼 ፀሀይ አዉጥተሀል በቀኑ ላይ ቀንን    ጨምረ ሰተሃል     የድካሙን ፍሬ እየባረክለት       ታበዛለታለ        ፀጉሩን እስከ ሽበት
አዝ...
የሰዉ ልጅ ቢጨነቅ   🌼ለወጠልን🌼 ነገን ለመሰንበት       እድሜ እድሜ አይንም ያላንተ ቸርነት          የዘመናት ጌታ        አንተ በመሆን        የእድሚያችን ቁጥር አለ በመዝገብህ    
አዝ...
አሮጌውም አልፎል   🌼ለወጠልን🌼 መቶል አዲስ ዘመን  ሁላችን በተስፋ      አዲስ ሰው እንሁን በንስሀ ፀጋ            በስራ በርትተን      በእግዚአብሔር ቸርነት ገና እንኖራለን       🌼የአዲስ አመት መዝሙሮች 🌼 🌼ለወዳጆ ሼር ያድርጉ🙏🌼 ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @ortho_dox_mezmur ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯           👆 ይ🀄️ላ🀄️ሉን ♡ ㅤ   ⎙ㅤ    ⌲           ✉️    ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ     ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ

R.I.P ለወዳጆቿ ለቤተሰብ እና ዘመዷ መፆናናትን እንመኛለን😭💔🥀 #ነብስ_ይማር
+1
R.I.P ለወዳጆቿ ለቤተሰብ እና ዘመዷ መፆናናትን እንመኛለን😭💔🥀 #ነብስ_ይማር

sticker.webp0.57 KB

sticker.webp0.76 KB

🥰ማርያም የልቤ ነሽ✟🥰 ማርያም የልቤ ነሽ አዛኝቱ የቅርቤ ነሽ ዘምራለሁ ለክብርሽ /2/🥰 የማዋይሽ ውስጤን ጓዳ ጎድጓዳዬን ድንግል አደራሽን አሳስቢው ጉዳዬን እዳዘንኩኝ አልኑር አንገቴ አቀርቅሮ እዳልቀር ደግፊኝ ቅስሜ ተሰባብሮ አዝ ለንግግሬ ማር ጣፋጭ ላንደበቴ ያሳቤ ማሰሪያ በሰው ፊት ኩራቴ ደም ግባቴ ባይፀድቅ በሰው እጅ ብልጫ ልጅሽ ነው ሞገሴ ያኖረኝ በብልጫ አዝ ሰሌዳው የሆነሽ ቃልን ያስተማርሽ ደግሞ ሞሰበ ወርቅ ህብስት የሰጠሽ በምን ልመስልሽ ምሳሌው ደከመ መስቀሉ ስር ያለው አንቺን ተሸለመ ማርያም የልቤ ነሽ አዛኝቱ የቅርቤ ነሽ ዘምራለሁ ለክብርሽ /2/ ➛ዘማሪ ዲያቆን ፍራኦል ጨብሲ ተጨማሪ ለማግኘት Join ያድርጉ     ❤️ለወዳጆ ሼር ያድርጉ🙏 ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @ortho_dox_mezmur ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯           👆 ይ🀄️ላ🀄️ሉን

እቴ ሙሽራዬ እቴ ሙሽራዬ ሰሎሞን ያለሽ /2/ እኔም ልበልሽ እናቴ እመ አምላክ ግቢ በቤቴ      እኔም ልበልሽ እናቴ ማርያም ግቢ በቤቴ
አዝ
ሁሉም ሰው ለራሱ ወንበር ሲዘረጋ የክብርን ሽልማት ራሱን ሲያስጠጋ ድንግል እንደ ባርያ ውሃ ተሸክመሽ ጌታን በትህትና ታገለግያለሽ ነይ በደመና /4/ እመቤታችን ርህርህተ ህሊና/2/
አዝ
ወርቀ ዘቦ ለብሰው ከቤቱ ከሞሉት በሐርና በእንቁ ከተንቆጠቆጡት በሰው ፊት ያማሩ ብዙ ሆነው ሳለ ጌታ ግን ወደደሽ እናቴ ነሽ አለ ነይ በደመና /4/ እመቤታችን ርህርህተ ህሊና/2/
አዝ
አሳድጎሽ ሳለ መልአኩ መግቦ ተሸልመሽ ሳለ በዝቶልሽ ተዉቦ እጅግ በትህትና ስላገለገልሽው እንደ ኪሩብ መልአክ ጌታን ተሸከምሽው ነይ በደመና /4/ እመቤታችን ርህርህተ ህሊና/2/
አዝ
የባርያውን ውርደት ተመልክቷልና ለወለድሽው ንጉስ ይድረሰው ምስጋና ከልብ የወጣ እንጂ ከንቱውን አይደለም ብጽዕት እንላለን እኛ ለዘላለም ነይ በደመና /4/ እመቤታችን ርህርህተ ህሊና/2/ ዘማሪ ቀሲስ አሽናፊ ገ/ማርያም 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️

ኃያል ነህ አንተ ኃያል ኃያል ነህ አንተ ኃያል ደጉ መልአክ ገብርኤል /2/ ይውደቅ ይሸነፍ ጠላት አንተ ተራዳን በእውነት /2/
አዝ
በዱራ ሜዳ ላይ ---- ገብርኤል ጣኦት ተዘጋጅቶ ---- ገብርኤል ሊያመልኩት ወደዱ ---- ገብርኤል አዲስ አዋጅ ወጥቶ ---- ገብርኤል ሲድራቅና ሚሳቅ አብድናጎም ጸኑ ጣኦቱን እረግጠው በእግዚአብሔር አመኑ
አዝ
ተቆጣ ንጉሱ ---- ገብርኤል በሶስቱ ሕጻናት ---- ገብርኤል ጨምሯቸው አለ ---- ገብርኤል ወደ እቶን እሳት ---- ገብርኤል ከሰማይ ተልኮ ደረሰ መልአኩ ከሞት አዳናቸው በእሳት ሳይነኩ
አዝ
ከእቶኑ ስር ሆነው ---- ገብርኤል ዝማሬ ተሞሉ ---- ገብርኤል ገፍተው የጣሏቸው ---- ገብርኤል በእሳቱ ሲበሉ ---- ገብርኤል አልተቃጠለችም የራሳቸው ጸጉር አዩ መኳንንቱ የእግዚአብሔርን ክብር
አዝ
ናቡከደነጾር ---- ገብርኤል እጁን በአፉ ጫነ ---- ገብርኤል ሰለስቱ ደቂቅን ---- ገብርኤል ከእሳት ስላዳነ ---- ገብርኤል ይክበር ጌታ አለ የላከ መልአኩን ሊያመልከው ወደደ ስላየ ማዳኑን ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️

እንደምን አደራቹ የኦርቶዶክስ መዝሙር ቻናል ቤተሰቦች ለ 12 ክፍል ተማሪዎች በሙሉ መልካም ምኞታችን እንገልፃለን ።
-ቻናላችን- እየቀነሰ በመሆኑ ለ ወዳጅ ዘመዳቹ አጋሩ የመጋበዢያ like _👇👇👇_
የመጋበዢያ like

ጥያቄ❔ 1 ሐዋርያው ቅዱስ ፊሊጶስ በሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 8 ላይ ያጠመቀው ማን ነው❔ 📖📖
Anonymous voting

ጥያቄ❔ 2 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከሞት ተነሥታ ሲያርግ በመጀመሪያ ያየው ሐዋርያ ማን ነው❔ 🕊️
Anonymous voting

ጥያቄ❔ 1 ሐዋርያው ቅዱስ ፊሊጶስ በሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 8 ላይ ያጠመቀው ማን ነው❔ 📖📖
Anonymous voting

ጥያቄ❔ 2 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከሞት ተነሥታ ሲያርግ በመጀመሪያ ያየው ሐዋርያ ማን ነው❔ 🕊️
Anonymous voting

☦️ ሁሌ ስጠራሽ ☦️ ሁሌ ስጠራሽ አማላጄ ብዬ አጽናኝ አጥቼ ሁኜ ለብቻዬ የጌታዬ እናት ይርዳኝ ጸሎትሽ ግቢሊኝ ቤቴ እንባዬን አብሺ 
አዝ
የበረታ ነው ሸክሙ ይከብዳል ብቻውን ወጥቶ ማን ይችለዋል ጅራፋ ብዙ አለም ዱላዋ በአንቺ ነው ድንግል ነፍሴ ተስፋዋ
አዝ
ይለምልምልኝ ተስፋ ውጥኔ አይጨልምብኝ የደስታ ቀኔ አቁሚው ድንግል የጭንቁን ጅረት ከዛሬ አይለፍ ሞትና ሽንፈት
አዝ
ካላንቺ አይሞላም የኔ ጎዶሎ ጠላቴ አይሳቅ ቤቴ ተነቅሎ ልቤ ከአንቺ ነው ነይ እመቤቴ ከልጅሽ ዙፋን ይድረስ ጸሎቴ
አዝ
እንዲምረኝ ነው ሁሌ ማለቅሰው ከዙፋኑ ስር የምመላለሰው ጥላሽ ሲያርፍበት ሚዛኑ ይደፋል ጥርኙ ውሀ ነፍስ ያሳርፋል                   መዝሙር   🎙  አባ ብርሃነ እየሱስ ሽመልስ 👨‍💻ለዎዳጆ ያጋሩ👇    ​❖═ @OrthodoxTewahedoTrue ═❖ ❖══ @OrthodoxTewahedoTrue ══❖    ❖═ @OrthodoxTewahedoTrue ═❖

✅የ 12ተኛ ክፍል ዉጤት ዛሬ በይፋ ይለቀቃል ውጤታችሁን የምታዩባቸው መንገዶች✅ ✅በዌብሳይት 🌐 ✔️https://result.eaes.et ✅በ SMS ለማየት 💬 ✔️6284 ✅በቴሌግራም ቦት🌐 ✔️
✅የ 12ተኛ ክፍል ዉጤት ዛሬ በይፋ ይለቀቃል ውጤታችሁን የምታዩባቸው መንገዶች✅ ✅በዌብሳይት 🌐 ✔️https://result.eaes.et ✅በ SMS ለማየት 💬 ✔️6284 ✅በቴሌግራም ቦት🌐 ✔️ t.me/EAESbot ማየት ትችላላችሁ መልካም ዕድል ይሁንላችሁ 🥳 👉እንድናይላችሁ የምትፈልጉ ደግሞ ኮሜንት ላይ የመጀመሪያ ስም እና REG NO አስቀምጡ 👇

🚨  የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት የሚለቀቅበት ሰዓት ተገለጸ ​የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ከዛሬ ምሽት 5:30 ጀምሮ እንደሚለቀቅ ተገለጸ። ተማሪዎች ውጤታችሁን ከታች ባሉት ኦፊሴላዊ አማራጮች መከታተል ትችላላችሁ፦ ​🔹 ውጤቱን ለማየት፦ ​ድረ-ገጽ፦ https://eaes.edu.et/ ​ቴሌግራም ቦት፦ https://t.me/eaesbot ​⚠️ ቅሬታ ላላቸው፦ ውጤት ላይ ቅሬታ ያላቸው ተማሪዎች በአካል ሳይመጡ በቀጥታ በቦቱ ላይ በሚገኘው የቅሬታ ማቅረቢያ (Complaint tab) አማካኝነት ማቅረብ የሚችሉ መሆኑ ተገልጿል። ​ 📌 Ankuar News Network ፈጣንና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👉 @AnkuarNews 👉 @AnkuarNews ​#አንኳር_ዜና #Grade12Result

ቀጭን ፅርሀፂሆን ቤተክርስቲያን ሱባኤ የመጨረሻ መዝጊያ መርሀ ግብር