ar
Feedback
በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ

በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ

الذهاب إلى القناة على Telegram

⛔️*የሩፈንቲ የመስጂድ ግንባታ አካውንት ተጠሪዎች ስም ✅ጀማል መኮነን ✅ ያሲን ሞላ 🔰*የአካውንት ቁጥር* ንግድ ባንክ፦ 1000791581196 አቢሲኒያ ባንክ፦276 76 75 77 አዋሽ ባንክ፦014251751074700 ⚠️ማሳሰቢያ፦ ስታስገቡ የሁለታቸው ስም መኖሩን አረጋግጡ።👋https://t.me/+5_PpGUG5J-43YTA0

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
1 534
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
መርሀባ ሀቢቢ እና እንደት ናቹህ ደህና ናቺህ ወይ ያጀማአው ወንድሙሁላ

Greetings, esteemed Žěď Ǎľěmǔ! 👋🏻 Welcome to በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ! 🌷 We wish you a delightful experience during your presence here. ❤️

ማሻ አሏህ አሏህ አክበር አሏህ ይወፍቅሽ ሀላል የሆነ እርዝቅ ይስጥሽ

የወንድማችን  አቡ ዩሱፍ  እና  የእህታችን  እሙዩሱፍ💍 اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ የተከበራችሁ ሰለፊይ እህት  ወድሞች እነሆ የፊታችን እሁድ ሞቅ ደመቅ ያለ የሰርግ ፕሮግራም አዘጋጅተን ጠብቀናችኋል      ተጋባዥ ኡስታዞች 2.🎙ኡስታዝ ኑራድስ(አቡ    አብዱረህማን) 3.🎙ኡስታዝ መሀመድ ሰልማን            ርዕስ በሰአቱ ይገለፃል ፕሮግራሙ  የሚጀመረዉ        እሁድ ማታ በኢትዮ 3:00                      በሳኡድ 9:00                      በዱባይ 10:00 ሁላችሁንም  እዳቀሩ  ስንል  በአክብሮ ጠርተናችኋል ፕሮግራሙ  የሚሰጠዉ  በሱናወድሞች  መሟጠያ ግሩፕ 👇👇 https://t.me/+hkLym8yOhUYwYmY0 https://t.me/+hkLym8yOhUYwYmY0

Repost from N/a
🌟KuCoin 📊Trade, Exchange cryptocurrencies (Bitcoin, ETH, Fiat and many others) 🌎Best Binance alternative 🆔NO VERIFICATION 🎁Up to 100X leverage 💥 Signup: www.kucoin.com

Greetings, esteemed Bunto 49! 👋🏻 Welcome to በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ! 🌷 We wish you a delightful experience during your presence here. ❤️

Repost from N/a
🅱️INANCE 📊Trade, Exchange cryptocurrencies (Bitcoin, ETH, Fiat and many others) 🌎Greatest website in the world 🆔NO VERIFICATION 🎁Up to 125X leverage 💥 Signup: www.binance.com

ወአለይኩምሠላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ አለን አብሽሩ አድ አድ እያደረግን ያጀማአ ሠአቱ እስኪደርስ ሞቅ እናድርገው

" አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏህ ወበረካቱህ " 📢  አዋጂ  !  አዋጂ  ! አዋጂ! 📢 "" አስደሳች ዜና ለኸይር ፈላጊወች በሙሉ  እነሆ የፊታችን  ጁምዓ  መስከረም   ቀን / 22 / 1 / 2019 "" በውቢቷ  ሀራ  ከተማ አጎራባች በሆነችዋ እሩፈንቲ  በመባል የምትታወቀዋ  ሰፈር ወይም ጎጥ ደአዋ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም  ይኖረናል እንኳን መቅረት ማርፈድ የለበወትም ስንል እናሳስባል  ‼️ "  በእለቱ ልዩ እና ያማረ የተዋበ ደማቅ    የonline ምሽት  ይኖረናል እንዳቀሩ ተጋብዛችሗል " ~ የፕሮግራሙ ደጋሽ  እና አዘጋጅ  የሩፈንቲ ሰለፍዮች ጀመአ  ሲሆን  🪑የእለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን🪑 ➘ኡስታዝ ያሲን አርባል አቡ ዓብዱል አዚ🎙 ➘ኡስታዝ ኑራድስ አቡ  አብዱረህማን🎙 🕰 ፕሮግራሙ የሚካሄደው የፊታችን  ጁምዓ  ሲሆን🕰 🇪🇹 በኢትዮ አቆጣጠር ከምሽቱ  3.00 ሰአ 🇸🇦በሳኡድ አቆጣጠር ከምሽቱ  9.00 ሰአ 🇦🇪በዱባይ አቆጣጠር ከምሽቱ 10.00 ሰአ የፕሮ ግራሙ / የመድረኩ  መሪወች ➘ ወንድም አቡ አዒሻ........ 🎤 ➘ወንድም ኑርየ  አበሳው.....  🎤 ➘ወንድም  አቡ  ቀመርያ...... 🎤   ➘ "ሊንኩን ለሌሎች ሸር  ሸር በማድረግ የበኩለወን ሀላፍትና  ይዋጡ ‼️    ➘ማሳሰቢያ አይደለም መቅረት ማምሸት ያስቆጫል...!! ✅ፕሮግራሙን ለመከታተል ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ አሁኑ ቤተሰብ ይሁኑ✅ https://t.me/yerufentiselefyochi https://t.me/yerufentiselefyochi https://t.me/yerufentiselefyochi

ሀሀሀሀ እረ ተዋቸው በትግስት ስራችነን መስራት ነው ያለብን የትልቅ ህፃን የሆኑ ሰዎችን ቦታ አተስጧቸው ህፃን ምግዜም ህፃን ነው ያረጁ ሰዎች እና ህፃናቶች አንድ ናቸው ይላሉ so አትጨናነቁ ተዋቸው እኛ ብቻ ስራችነን እስራ ኢኽላስ ይኑረን ብቻ

አሏሁ አክበር አሏህ ባወጣህዉ ይተካህ ሀቢቢ ያሠብከውን ያሳካልህ