➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤
الذهاب إلى القناة على Telegram
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 1 የዚህ ቻናል አላመው ተውሂድን ተደራሽ ለማድረግ ነው 2 በዉጭም ባሀገር ውስጥም ላሉ ወንድም እና እህቶችን ቂርአት ለማስተላለፍ ነው 3 እንድሁም የተለያዩ ፋኢዳወች የሚለቅቅበት ይሆናል ቻናሉን ሼር በማድረግ በመቀላቀል የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ የቻናሉ ሊንክ https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
914
المشتركون
+1124 ساعات
+2257 أيام
+51030 أيام
أرشيف المشاركات
Repost from ➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
أيها الإخوة صباح الخير
ኑ እስኪ በአሏህ ቃል ቀናችንን እንጀምረው ፏ ብለን እንድንውል
ሸባቡ ሁላ
ና በአላህ ቃል ቀንህን ፍክት አድርግ
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው ከተለያዩ ኡስታዛችንና ከውዱ ሸይኻችን ጋ ፏፏፏፏፏ ብለን ጣፋጭ የሆኑ ምክሮችን የምንሠማበት ቀን ነው
ዳዕዋ የሚጀመረው 3:00 ላይ ይሆናል
ዳዕዋ የሚተላለፈው በቀጥታ ስርጭት በታላቁ መድረሳችን ጦሳ ማዶ ነው
⭕️ ጁ""".ም""".አ""ነዉ""".ዛሬ⭕️
⭕️ፏ ነዉ በጁምአ በታላቁ መድረክ
⭕️በጣፋጭ አንደበት ተዉሒድን መመክመክ
⭕️አፍርቷል ተዉሒዱ ብሎልሀል ትርክክ
⭕️ክፍያ የለዉም ናግባና መክምክ
⭕️በቲክቶኩ ሠፈር እንዳትዝረከረክ
⭕️ፌስቡኩም ይቅርብህ ይሔህ አትላከክ
⭕️እንደጅል አትሳቅ ሳይበላህ አትከክ
⭕️ግባ ጦሳ ማዶ ለሡና ተበርከክ
⭕️እዉነቱን ተረዳ አትሁን ጥሬ ክክ
⭕️ናማ ጦሳ ማዶ ከሡናዋ ማብራት
⭕️ወጣት ሽማግሌ ከሚታደምባት
⭕️ህፃንና ሴቱ ከሚናግድማት
⭕️አትፍራ አትፍራ በዉሸት አትጥላት
⭕️አልደፈረሰችም ጦሳ ከምንጩናት
⭕️እኔ ላቸንፍህ ግባና ቅመሳት
⭕️ይላል አቡ ናሙስ ገብቶ የቀመሳት
ሸር ሽር ሽር
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
♦️ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው
"ጦሳማዶ አቡ ኒብራስ እና ናሙስ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🗞️ በ Telegram~Channel 👇
🌐https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🗞️ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from ➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
أيها الإخوة صباح الخير
ኑ እስኪ በአሏህ ቃል ቀናችንን እንጀምረው ፏ ብለን እንድንውል
ሸባቡ ሁላ
ና በአላህ ቃል ቀንህን ፍክት አድርግ
📚 اسم الكتاب حلية طالب العلم
🖋لفضيلة الشيخ بكر بن عبد الله أبو زيد رحمه الله تعالى
🔺ሒልየቱ ጣሊቢል ዒልም
የእውቀት ፈላጊ መዋቢያች
በሚል የተዘጋጀች ምርጥ ሪሳላ ናት
🔺ትልቁም ትንሹም ሊቀራት የምትገባ ሪሳላ ናት
ደርሱን የሚሰጠው
🎙ኡስታዝ አቡ ሀኒአህ አህመድ ቢስቲማ
እርዝመቱ 5️⃣0️⃣:49 ደቂቃ ብቻ
⏱ደርሱ የሚሰጥበት ሰዓት
ከዙሁር በኋላ በኢትዮ 8:00 በኦንላይን
ደርስ ቁጥር 5️⃣2️⃣
ደርሱን ቀጥታ ስርጭት ለመከታተል
🔺ቀጣዩን ሊንክ ጠቅ ጠቅ በማድረግ እንከታተል👇
https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO
