➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤
الذهاب إلى القناة على Telegram
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 1 የዚህ ቻናል አላመው ተውሂድን ተደራሽ ለማድረግ ነው 2 በዉጭም ባሀገር ውስጥም ላሉ ወንድም እና እህቶችን ቂርአት ለማስተላለፍ ነው 3 እንድሁም የተለያዩ ፋኢዳወች የሚለቅቅበት ይሆናል ቻናሉን ሼር በማድረግ በመቀላቀል የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ የቻናሉ ሊንክ https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
948
المشتركون
+1624 ساعات
+2697 أيام
+54230 أيام
أرشيف المشاركات
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🎤ሰበር ዜና 🌿ሀሙስን በጦሳ 🎤
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته
🔴ውድና የተከበራችሁ በአለም ዙሪያ ያላችሁ አባቶች እና እናቶች ወንደሞችና እህቶች በሙሉ በረመዷን መግባት ምክንያት ተቋርጦ የነበረው ታላቁ የimo የሃሙስ የደዕዋና//የፈትዋ ፕሮግራም ይሄው የወደፊታችን ሀሙስ ተዘጋጅቶ በደስታ እየጠበቃችሁ ይገኛል ፕሮግራሙም የሚካሄደው በአለም ያሉ ሰለፍዮች መሰባሰቢ በሆነችው በውዷ መድረሳ ጦሳ ጦሳነት ጦሲታ ጦሳችን የሚሆን ይሆናል ።‼️
🔴👇=====-----======---===👇🔴
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
👌የነገው የደእዋ ተጋባዥ ኡስታዞቻችን🔻
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🟣➣ሸይኽ አቡ ኒብራስ የፍተዋ ፕሮግራም
🔴➣ኡስታዝ አቡ ፈይሶል➣ ስለ ሶብር
🔴➣ኡስታዝ አቡ አመቲረህማን ስለ ወንድማማችነት
🔴➣ኡስታዝ አቡ ኡነይስ ➣ስለ ኢልም
🔴➣ኡስታዝ አቡል አባስ➣ስለ ተውሂድ
🔴ውዶቹ ጀግኖቹ አይበገሬዎቹ የሙራጀአ አናብስቶቹ ለደእዋ ውጣ ውረድ የምትለፉ የወሬኛን ወሬ የማትሰሙ የጮኸ ቢጮህ ግድ የለላችሁ ውድ የጦሳ ወንድሞች የወደፊታች ሀሙስ 8:00 ላይ ወደ imo መጥታችሁ ደእዋችሁን እንድትሰሙና ለልሎችም ሸር እያረጋችሁ የፕሮግራሙ ተሳታፊ ትሆኑ ዘንዳ በአክብሮት ጠርተናችኋል ....‼️
🔴የተከበራችሁ እንቁ ሰለፍያ እህቶቻችን የነ ኸድጃ የነ አኢሻ የነ ኡሙ ሱለይም ወራሾች የወንድሞቻችሁ ድምቀት ለሰለፍያ ደዕዋ ቀኝ እጅ የሆናችሁ እንቁ እህቶቻችን ለሂዝብያ ጩኸት ቦታ የለላችሁ በዚች እንቁ መንሃጅ የፀናችሁ ውዶቹ የጦሳ አናብስት እህቶቻችን ነገ ሀሙስ ፏ ፍክት ብላችሁ ለሌሎችም ሸርር እያረጋችሁ ጓደኞቻችሁን እየጋበዛችሁ ሰመአችሁን ለብሳችሁ ከቀኑ 8:00 ላይ እንድተገኙ ስንል እናንተንም ጠርተናል...🌿
🔻🎤=======≥======≥🎤🔻
🔺🖊መልክት ለሰለፍዮች በሙሉ👇
=====================
👌ሊንኩን በዋስታብም በኤፍ ቢ በቴሌግራምም በኢሞም ሸር ማረግ እና ቢያንስ 1 ሰው ለ20ሰው ሊንኩን ሸር በማረግ እና ይሄን እድል እንዳያመልጣቸው አስተዋፅኦ ማድረግ ግድ ይለናል ለአባቶቻችን ለእህቶቻችን ለወንድሞቻችን ለናቶቻችን ለሙስሊሞች በሙሉ ሸር አይረሳ ‼️
🇸🇦_ማሳሰቢያ_🇸🇦
🖊በፕሮግራሙ ሰአት ሙራጀአ በየ ግሩፑ ፕሮግራም ዘግቶ መቀመጥ ፈፅሞ አይፈቀድም ..
🎤ዳዕዋ የሚካሄደው በimo ጦሳ🔻
👇ሸር 👇 ሸር 👇 ሸር 👇ሸር 👇ሸር
🔻የቴሌግራም ሊንክ👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
👌አ ን ብ ቡ ኝ .....
🌿🔻========🌿=≥=======🔻🌿
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🖊
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/16960
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔻
🔺የእሁድ ሙሀዶራ🔺
🔺 መሳጭ ምክር🔺
⭕️👉ሊደመጥ የሚገባው አጓጊ ሙሀዶራ ሁሉንም የኢባዳ አይነቶች የተጠቀሱበት!
👉ኡሱል አህለሱነቲ ወልጀመአ
👉እውነት ሙሽሪክን ሙሽሪክ ማለት ተክፊርይ ያስብላልን?
👉እስምና የተብራራበት ሌሎችም .........
👈 لقوله تعالى: ﴿ مَنْ كَانَ يُرِيدُ الْحَيَاةَ الدُّنْيَا وَزِينَتَهَا نُوَفِّ إِلَيْهِمْ أَعْمَالَهُمْ فِيهَا وَهُمْ فِيهَا لَا يُبْخَسُونَ * أُولَئِكَ الَّذِينَ لَيْسَ لَهُمْ فِي الْآخِرَةِ إِلَّا النَّارُ وَحَبِطَ مَا صَنَعُوا فِيهَا وَبَاطِلٌ مَا كَانُوا يَعْمَلُونَ ﴾ [هود: 15، 16].
🗯🔹🔸በመስጂደል አቅሷ ደሴ ሪልስቴት ዳንድቦሩ አርማ ብተናን እልፍ ብሎ
🔺 መደመጥ ያለበት ገላጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀዶራ
⭕️ በመስጂደል አቅሷ ሪልስቴት⭕️
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
🕌بمسد الأقصى ريلستيت دسي حرسهاالله تعلى
------
📲 በሸይኽ አህመድ ጭፍራ
حفظه الله تعالى
👌 ርዝመት 🕰44:07🕰
📱አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔴ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነውን ጦሳማዶን ይጠቀሙ
⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
-----
🎙በ Tele gram 〰 Channel
⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from ➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
أيها الإخوة صباح الخير
ኑ እስኪ በአሏህ ቃል ቀናችንን እንጀምረው ፏ ብለን እንድንውል
ሸባቡ ሁላ
ና በአላህ ቃል ቀንህን ፍክት አድርግ
غايتنا ومقصدنا بث العلم ونشره .
قال ابن حزم رحمه الله تعالى :
"مُنايَ مِنَ الدُّنيا عُلومٌ أَبُثُها
وأَنشُرُها في كُلِّ بادٍ وَحاضِري
دُعاءٌ إلى القرآن والسُّننِ التي
تَناسى رِجالٌ ذِكْرَها في المَحاضِري "
📚 اسم الكتاب حلية طالب العلم
🖋لفضيلة الشيخ بكر بن عبد الله أبو زيد رحمه الله تعالى
🔺ሒልየቱ ጣሊቢል ዒልም
የእውቀት ፈላጊ መዋቢያች
በሚል የተዘጋጀች ምርጥ ሪሳላ ናት
🔺ትልቁም ትንሹም ሊቀራት የምትገባ ሪሳላ ናት
ደርሱን የሚሰጠው
🎙ኡስታዝ አቡ ሀኒአህ አህመድ ቢስቲማ
እርዝመቱ 3️⃣7️⃣:06 ደቂቃ ብቻ
⏱ደርሱ የሚሰጥበት ሰዓት
ከዙሁር በኋላ በኢትዮ 8:00 በኦንላይን
ደርስ ቁጥር 3️⃣4️⃣
ደርሱን ቀጥታ ስርጭት ለመከታተል
🔺ቀጣዩን ሊንክ ጠቅ ጠቅ በማድረግ እንከታተል👇
https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO
👉ኡስታዝ ገብቷል
👌حلية طالب العلم📚
📖ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም ተጀምሯል
➻ተ
➻ጀ
➻ ም
➻ ሯ
➻ል
🍃ግቡ
🍃ግቡ
🍃 ግቡ
🔺 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO?livestream=ba0340e774f03b291
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
أيها الإخوة ولأخوات كيف حالكم
ياإخواني لاعلم بلا مراجعة
إذًا تعالووووووو إلى المراجعة
እውቀት ያለ ሙራጀአ ከንቱ ነው ሀቢቢ ወጥር ሞጥል
ኑ እስኪ ሙራጂአ እናድርግ
ሰአት እስከሚደርስ የሒልያ ደረሶች
