➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤
الذهاب إلى القناة على Telegram
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 1 የዚህ ቻናል አላመው ተውሂድን ተደራሽ ለማድረግ ነው 2 በዉጭም ባሀገር ውስጥም ላሉ ወንድም እና እህቶችን ቂርአት ለማስተላለፍ ነው 3 እንድሁም የተለያዩ ፋኢዳወች የሚለቅቅበት ይሆናል ቻናሉን ሼር በማድረግ በመቀላቀል የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ የቻናሉ ሊንክ https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
975
المشتركون
+1624 ساعات
+1347 أيام
+57530 أيام
أرشيف المشاركات
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
👌 የሐበሻው ኩራት የደራው አንበሳ
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👌ከሱፍዮቹ መሐል ከሐሪማቸው ወጥቶ ተውሒድን ያስተማረ ኢስቲዋእን በሰለፎች አረዳድ የተነተነ አሽዓርያዎችን ያጋለጠ የኢትዮጵያው ኩራት የደራው አንበሳ ባለ መውሊዶቹን ቀጥቅጧቸዋል ።
الشيخ العلامة محمد ولي رحمه الله تعالى ....
-----
👌የሐበሻ ወልዮች ብሎ የተለቀቀው ሪከርዳችው ገና መንሐጃቸው ሳይጠራ ነበር አስተካክለው ስለ ዓቂዳ ብዙ ተናግረዋል አስተምረዋል ...።
👌ባለፉት አመታት አብራር የሚባለው ሐጁሪይ ጃሒል የጡሐ ጠበቃ ረድ አድርጎባቸው ሰምተን ነበር ። ደግሞ አብራር ጠንካራ መስሎን ሸይኹን ድምፃቸውን ከማስተላለፍ ሁሉም ተቆጥቦ ነበር ... የሐጁሪን የሙርጅአ መንጋ ስናውቃቸውና በዓቂዳ ዘጭ ያሉና የዘቀጡ መንጋዎች መሆናቸውን ስናውቅ ረዳቸውን ሁሉ ጣልነው አዎ ጣልነው ...!
----
👌አንዱ ሐጁሪይ ሸይኽ ሙሐመድ አሊ አደምም ቢሆን መንሐጅ አያውቁም አለን ። ሸይኽ ሙሐመድ ዓብዱል ወሐብም ዶዒፍ ሐድስ ነው የሚያወሩት እነፈውዛንም ፊቅህ አይችሉም የመኒዎች ግን ይለያሉ አለን ... ሐጁሪዮች ቀፋፊ መንጋዎችና ... ለኡማ የማይጠቅሙ ...ናቸው ።
👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/17053

👉ኡስታዝ ገብቷል
👌حلية طالب العلم📚
📖ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም ተጀምሯል
➻ተ
➻ጀ
➻ ም
➻ ሯ
➻ል
🍃ግቡ
🍃ግቡ
🍃 ግቡ
🔺 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO?livestream=ba0340e774f03b291
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
أيـهــــا الإخـــوة ولأخـــوات كيف حالكم
ياإخـــواني لاعلم بلا مراجعة
إذًا تـــعـــــــالــــوووووووا إلى المراجعة
እውቀት ያለ ሙራጀአ ከንቱ ነው ሀቢቢ ወጥር ሞጥል
ኑ እስኪ ሙራጂአ እናድርግ
ሰአት እስከሚደርስ የሒልያ ደረሶች
Repost from 🇸🇦"ደአዋ ሰለፍያ ከጎሀ ሰማይ ስር" 🇸🇦
💥💥🔻💥💥🔻💥💥🔻💥💥
👌 የጁምዓ ኹጥባ ወረባቦ ጎሀ
የሰለፍዩች መስጅድ
💥 / خطبة الجمعة، مع ترجمة الأمهرية
💥💥 ይደመጥ
💥💥ይደመጥ
💥🎤 በኡስታዝ አቡ ሹሩቅ ኢማም ጎሀ (ሀፊዘሁላህ)
🎤 للأستاذ أبي شروق إمام غوها (حفظه الله)
💥🔻አላህን መፍራትና ሱናን መከተል፡ የህይወታችን መመሪያ ቁርአንና የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ሱና ሊሆን ይገባል። አላህን በእውነተኛ ፍርሃት እሱን በመታዘዝ ልናመልከው ይገባል።
💥🔻ከቢድዓ (ፈጠራ) መጠበቅ፡ በሃይማኖት ውስጥ ያልነበሩ አዳዲስ ነገሮችን ከመፍጠርና ከመከተል መጠበቅ ያስፈልጋል።
💥🔻የመውሊድ በዓል አከባበር፡ የመውሊድ በዓልን ማክበር በነቢዩ (ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም)፣ በኸሊፋዎቹ (አቡበክር፣ ኡመር፣ ኡስማን፣ አሊ) እና በታቢዒዮች ዘመን ያልነበረና ያልተሰራ በመሆኑ ልንተወው ይገባል።
💥🔻እውነት የሚለካው በደሊል (ማስረጃ) እንጂ በህዝብ ብዛት አይደለም፡ አብዛኛው ሰው ስለሰራው ብቻ አንድ ነገር ትክክል ሊሆን አይችልም። እውነተኛው መንገድ ከቁርአንና ከሀዲስ ማስረጃ ያለው ብቻ ነው።
💥🔻የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እውነተኛ ውደታ፡ ነቢዩን መውደድ የሚገለጸው በእንጉርጉሮና በከበሮ ሳይሆን፤ የእሳቸውን ሱና በመከተል፣ ሶላትን በመስገድ፣ ሰደቃ በመስጠት፣ ከውሸትና ከበደል በመራቅ እንዲሁም ወላጆችን በማክበር ነው።
💥🔻ሃይማኖታችን ሙሉ ነው፡ አላህ ሃይማኖታችንን ሞልቶልናል። በሃይማኖት ላይ አዲስ ነገር መጨመር አያስፈልግም፤ አዲስ ነገር መፍጠርም አላህ የላከውን መልእክት እንዳልተፈጸመ አድርጎ የመቁጠር ያህል ነው።
የመሳሰሉ ነጥቦች ተዳሰውበታል
https://t.me/dewaselefiyaGOHA
https://t.me/Abusurkyemamegoha