ar
Feedback
የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ

የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ

الذهاب إلى القناة على Telegram

📝👉በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻነል በወራቤ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ መድረሳዎች የሚሰጡ የሰለፊዮች ደርስ ፣ሙሃደራ እንዲሁም መልእክቶች የሚተላለፉበት ይሆናል !!! https://t.me/ibnbaz1212

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
3 466
المشتركون
+3924 ساعات
+2267 أيام
+39330 أيام
أرشيف المشاركات
ይህቺ ጥሪያችን እነ እምነታችን ደርስ መግቢያ አጠር ያለ የሸይኹ ታሪክ  ማብራሪያ 📚የኪታቡን pdf ለማግኘት👇👇 https://t.me/ibnbaz1212/56 🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ 📆  ዕለተ እሮብ ዙልቃዕደህ 26, 1447          🕌በወራቤ ኢህሳን መድረሳ 8:30 _9:30 የሚሰጥ  ደርስ https://t.me/ibnbaz1212

📢 አዲስና ወቅታዊ የኮርስ ፕርግራም      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ 📔عنوان الدرس ➘➷➴➘➷ 👈هذه دعوتنا وعقيدتنا   🪐  ⇣⇣⇣•••⇣⇣⇣   📚ለኮርሱ የተመረጠችው ሪሳላ:— "ይህቺ ጥሪያችን እና እምነታችን ነች"     🪐  ➶➹➶➹➶ ✍تأليف ➘➷➴➘➷ الشيخ العلامة محدث ديار اليمن أبي عبدالرحمن مقبل بن هادي بن مقبل الوادعي 📝 ፀሐፊ፦ ታላቁ ዓሊም አቡ ዐብድረህማን ሙቅቢል ቢን ሓዲይ ቢን ሙቅቢል  አልዋዲዒይ  አላህ ይጠብቃቸው ! 🎙ኮርሱ የሚሰጠው በኡስታዝ አቡ ኑህ አላህ ይጠብቀው 📜🗞 ሪሳላዋን በ𝕡𝕕𝕗 ለማግኘት ➘➷➴➘➷ https://t.me/ibnbaz1212/56 🕌ቦታ፦ በወራቤ ከተማ አስተዳደር 01 መዘጋጃ ሰፈር በሚገኘው ኢህሳን መድረሳ 📆ኮርሱ የሚሰጥበት ቀን ከሰኞ እስከ ሐሙስ 🕰ኮርሱ የሚሰጥበት ሰዐት ከቀኑ 8:30 እስከ 9:30 🔎 📱⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣ በእውቀት ለይ በመሆን ተንቀሳቀስ ! በስራህ ለይ እኽላስ ይኑርህ ! ፍትሐዊነት ተላበስ ! ለወንድሞችህ ቀና አስብ ! የቴሌግራም ቻናል https://t.me/ibnbaz1212

የዑምደቱል አህካም ደርስ باب صلاة الإستسقاء (መጠጥ/ዝናብ በመፈለግ የሚሰገድ ሰላት) የ147ኛው እና 148ኛው ሀዲስ ማብራሪያ 📚የኪታቡን pdf ለማግኘት👇👇 https://t.me/ibnbaz1212/19 🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ 📆  ዕለተ እሮብ ዙልቃዕደህ 26, 1447          🕌በኢብኑ ባዝ መድረሳ ከፈጅር ሰላት በኃላ የተሰጠ ደርስ https://t.me/ibnbaz1212

aselamaleykum werahmetulah ibnubaz merkez tuatun umdetul ahkam new yemikeraw

هذه دعوتنا وعقيدتنا

📓 አዲስና ተከታታይ ደርስ በኢብኑ ባዝ መርከዝ ወራቤ     ⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼ ↩️ اسم الكتاب፡- ➘➷➴ 📒 تنبيهات في أحكام تختص بالمؤمنات 📚የኪታቡ ስም፦➷➴➘ 💧አማኝ ሴቶችን ብቻ የሚመለከቱ ህግጋቶች ለይ ማንቂያዎች      ╭─••°─═•°•═─•••─╮      📖  ደርስ ክፍል  05 📖      ╰─••°─═•°•═─•••─ ✍ የኪታቡ ፀሐፊ፦ ሸይኽ ሳሊህ ቢን ፈውዛን አል'ፈውዛን! ✍مألف الشيخ صالح بن فوزان الفوزان. 🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ ሚስባህ ሙሐመድ አስ_ሲልጢይ አላህ ይጠብቀው 📄ኪታቧን በ𝕡𝕕𝕗 ለማግኘት  ➘➷➴➘➷ https://t.me/ibnbaz1212/15 የቴሌግራም ቻነል ➘➷➴➘➷ https://t.me/ibnbaz1212

📓 አዲስና ተከታታይ ደርስ በኢብኑ ባዝ መርከዝ ወራቤ     ⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼ ↩️ اسم الكتاب፡- ➘➷➴ 📒 تنبيهات في أحكام تختص بالمؤمنات 📚የኪታቡ ስም፦➷➴➘ 💧አማኝ ሴቶችን ብቻ የሚመለከቱ ህግጋቶች ለይ ማንቂያዎች      ╭─••°─═•°•═─•••─╮      📖  ደርስ ክፍል  04 📖      ╰─••°─═•°•═─•••─ ✍ የኪታቡ ፀሐፊ፦ ሸይኽ ሳሊህ ቢን ፈውዛን አል'ፈውዛን! ✍مألف الشيخ صالح بن فوزان الفوزان. 🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ ሚስባህ ሙሐመድ አስ_ሲልጢይ አላህ ይጠብቀው 📄ኪታቧን በ𝕡𝕕𝕗 ለማግኘት  ➘➷➴➘➷ https://t.me/ibnbaz1212/15 የቴሌግራም ቻነል ➘➷➴➘➷ https://t.me/ibnbaz1212

📓 አዲስና ተከታታይ ደርስ በኢብኑ ባዝ መርከዝ ወራቤ     ⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼ ↩️ اسم الكتاب፡- ➘➷➴ 📒 تنبيهات في أحكام تختص بالمؤمنات 📚የኪታቡ ስም፦➷➴➘ 💧አማኝ ሴቶችን ብቻ የሚመለከቱ ህግጋቶች ለይ ማንቂያዎች      ╭─••°─═•°•═─•••─╮      📖  ደርስ ክፍል  03 📖      ╰─••°─═•°•═─•••─ ✍ የኪታቡ ፀሐፊ፦ ሸይኽ ሳሊህ ቢን ፈውዛን አል'ፈውዛን! ✍مألف الشيخ صالح بن فوزان الفوزان. 🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ ሚስባህ ሙሐመድ አስ_ሲልጢይ አላህ ይጠብቀው 📄ኪታቧን በ𝕡𝕕𝕗 ለማግኘት  ➘➷➴➘➷ https://t.me/ibnbaz1212/15 የቴሌግራም ቻነል ➘➷➴➘➷ https://t.me/ibnbaz1212

የግጥሙ ርዕስ ይድረስ ለሱኒዬች ሃቅ ለሚያውቁት !!! ለወራቤ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ጀመዓ ገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ላይ የቀረበ ግጥም። 🎙በቀድሞ የወራቤ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ጀመዓ አሚር አቡ ማኢዳ አቡበክር 📆  ቅዳሜ ለሊት ዙልቃዕደህ 22, 1447          https://t.me/ibnbaz1212

📓 አዲስና ተከታታይ ደርስ በኢብኑ ባዝ መርከዝ ወራቤ     ⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼ ↩️ اسم الكتاب፡- ➘➷➴ 📒 تنبيهات في أحكام تختص بالمؤمنات 📚የኪታቡ ስም፦➷➴➘ 💧አማኝ ሴቶችን ብቻ የሚመለከቱ ህግጋቶች ለይ ማንቂያዎች      ╭─••°─═•°•═─•••─╮      📖  ደርስ ክፍል  02 📖      ╰─••°─═•°•═─•••─ ✍ የኪታቡ ፀሐፊ፦ ሸይኽ ሳሊህ ቢን ፈውዛን አል'ፈውዛን! ✍مألف الشيخ صالح بن فوزان الفوزان. 🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ ሚስባህ ሙሐመድ አስ_ሲልጢይ አላህ ይጠብቀው 📄ኪታቧን በ𝕡𝕕𝕗 ለማግኘት  ➘➷➴➘➷ https://t.me/ibnbaz1212/15 የቴሌግራም ቻነል ➘➷➴➘➷ https://t.me/ibnbaz1212

📓 አዲስና ተከታታይ ደርስ በኢብኑ ባዝ መርከዝ ወራቤ     ⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼ ↩️ اسم الكتاب፡- ➘➷➴ 📒 تنبيهات في أحكام تختص بالمؤمنات 📚የኪታቡ ስም፦➷➴➘ 💧አማኝ ሴቶችን ብቻ የሚመለከቱ ህግጋቶች ለይ ማንቂያዎች      ╭─••°─═•°•═─•••─╮      📖  ደርስ ክፍል  01 📖      ╰─••°─═•°•═─•••─ ✍ የኪታቡ ፀሐፊ፦ ሸይኽ ሳሊህ ቢን ፈውዛን አል'ፈውዛን! ✍مألف الشيخ صالح بن فوزان الفوزان. 🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ ሚስባህ ሙሐመድ አስ_ሲልጢይ አላህ ይጠብቀው 📄ኪታቧን በ𝕡𝕕𝕗 ለማግኘት  ➘➷➴➘➷ https://t.me/ibnbaz1212/15 የቴሌግራም ቻነል ➘➷➴➘➷ https://t.me/ibnbaz1212

የሙሃደራው ርዕስ ቤታችንን አናፍርስ!!! አዲስ አበባ ስልጤ ሰፈር በወሰጥያ መድረሳ የተደረገ ሙሃደራ። 🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ 📆  እሁድ ዙልቃዕደህ 23, 1447          https://t.me/ibnbaz1212

🔊 አስደሳች ዜና ለመላው አዲስ አበባ ስልጤ ሰፈር ሙስሊም ነዋሪዎች! 🎁 በመድረሳችን «አል’ወሰጢያ» እጅግ አጓጊ እና ደማቅ ፕሮግራም ከክቡር እንግዶች ጋር ተዘጋጅቶ ይጠብቃቹሀል። ↪️ ተጋባዥ እ
🔊 አስደሳች ዜና ለመላው አዲስ አበባ ስልጤ ሰፈር ሙስሊም ነዋሪዎች! 🎁 በመድረሳችን «አል’ወሰጢያ» እጅግ አጓጊ እና ደማቅ ፕሮግራም ከክቡር እንግዶች ጋር ተዘጋጅቶ ይጠብቃቹሀል። ↪️ ተጋባዥ እንግዶች፦ 💺 ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን ከአዲስ አበባ «ሀፊዘሁላህ» 💺 ኡስታዝ አ/ቃዲር ሀሰን ከአዳማ «ሀፊዘሁላህ» 💺 ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ታጁ ከወራቤ «ሀፊዘሁላህ» ⌚️ ፕሮግሯሙ ለፊታችን እሁድ ግንቦ 02 2018 አ እ ከጠዋት 03:00 እስከ ዝሁር ድረስ ነው።  «ስለዚህ ለራሳችን ዝግጁ ሆነን ለሌላውም ይህንን ሰበር ዜና በፍጥነት እንድታደርሱ አደራ እንላለን።» 🕌 አድራሻችን አዲስ አበባ በተለምዶ ስልጤ ሰፈር ከሸምሱ ሬስቶራንት በኩል ባለው ቂያስ 25 ሜትር ገባ ብለን እንገኛለን። «ክብሯን እና ክቡራት የሰለፍያ አስተምሮ ቻናል እና ግሩፕ ባልተቤቶች በሙሉ ይህንን መልእክት እንድታሰራጩ ማስታወስ እንወዳለን!» https://t.me/AbraribnAwal https://t.me/AbraribnAwal

↪️ ልዩ ሳምንታዊ የኮርስ ዝግጅት በወራቤ ከተማ ዘሞ ባቴ ! 📗 ኮርሱ የሚሰጥበት ኪታብ፦ ጂናየቱ ተመዩዕ አለል መንሀጂ ሰለፊይ 📙 عنوان الرسالة: جِنَايَةُ التَّمَيُّعِ عَلَىٰ الْمَنْهَجِ السَّلَفِيِّ لِفَضِيلَةِ الشَّيْخِ عُبَيْدِ بْنِ عَبْدِ اللهِ بْنِ سُلَيْمَان الجَابِرِيِّ ✍የኪታቡ  አዘጋጅ:- ሸይኽ ዑበይድ ቢን ዐብዲላህ ቢን ሱለይማን አል-ጃቢሪይ (ረሒመሁላህ) 🎙 ኮርስ ሰጪ:-  ኡስታዝ አቡ ኑህ አስ_ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) 📙📝✏️የኪተቡን PDF ለማግኘት👇 https://t.me/ibnbaz1212/13 🕰 ኮርሱ የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት።፦ ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ከ8:00-9:30 ድረስ አድራሻ:- ወራቤ ዘሞ ባቴ ሃጢባ መድረሳ ቴሌው ፊት ለፊት قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله: "كلما سمحت الفرصة لنشر السنة فانشرها يكن لك أجرها، وأجر من عمل بها إلى يوم القيامة የቴሌግራም ቻነል https://t.me/ibnbaz1212

የሸይኽ ዩሱፍ። "خطر التعصب للأشخاص" (ለግለሰቦች የመወገን አደጋ) ሸይኽ አቡ ዘር "وصايا نافعة في زمن الفتن" (ጠቃሚ ምክር በፈተናዎች ዘመን) ሸይኽ አህመድ "التوحيد دعوة الأنبياء والرسل" (ተውሂድ የነብያቶችና ሩሱሎች ጥሪ ነው።) ሸይኽ መህቡብ "التميز عن أهل البدع" (ከፈጠራ ባልተቤቶች መለየት) ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ " " "للصدقة تأثيرا عجيبا" (ለሰደቃ አስደናቂ ተፅህኖ አላት) ኡስታዝ ሰይፈዲን "الإستقامة" (በዲን ላይ ቀጥ ማለት) ኡስታዝ መሀመድ ሰልማን "ولا نخاف لومة لائم" (የወቃሽን ወቀሳ አንፈራም) በኡስታዝ አቡ ፈርሃን "فوائد الصدقة" (የሰደቃ ጥቅሞች) በኡስታዝ አቡ ዐብዱልሐሊም  "بناء المساجد من أعظم الصدقات الجارية" (መስጂዶችን መገንባት ከታላላቅ ቀጣይነት ካላቸው ሰደቃዎች ነው።) ኡስታዝ መሀመድ ሳዲቅ "فضائل العلم والعلماء" (የዒልምና የዑለሞች ብልጫ) ኡስታዝ አቡ ሚፍታሕ "المسابقة إلى فعل الخيرات" (መልካም ስራዎችን  በመስራት ላይ መሽቀዳደም) የኢሞ ግሩፕ ሊንኮች፦ 👉 https://s.imoim.net/PZ52vI 👉 https://s.imoim.net/6eOViK?from=copy_link

+3
​🔗 የኢሞ ግሩፕ ሊንኮች፦ 👉 https://s.imoim.net/PZ52vI 👉 https://s.imoim.net/6eOViK?from=copy_link

​السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ​🌟 ታላቅ የሰለፍያ ዳዕዋና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም 🌟 ​ውድ የዲን ወንድም እና እህቶች! የነብያት ወራሾች የሆኑ ታላላቅ ኡለማዎችን እና መ
​السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ​🌟 ታላቅ የሰለፍያ ዳዕዋና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም 🌟 ​ውድ የዲን ወንድም እና እህቶች! የነብያት ወራሾች የሆኑ ታላላቅ ኡለማዎችን እና መሻይኾችን በአንድ መድረክ አግኝቶ እውቀትን ለመቅሰም፣ እንዲሁም ለዲን የበኩላችሁን አሻራ ለማሳረፍ ይህ ወርቃማ እድል እንዳያመልጥዎት! ​ለነፍስዎ ስንቅ፣ ለልቦናዎ እርጋታን የሚለግሱ ታዋቂ ኡስታዞቻችን እና መሻይኾቻችን፦ 🎙 ሸይኽ ዩሱፍ (ከባህርዳር) 🎙 ሸይኽ አቡ ዘር (ከኮምቦልቻ) 🎙 ሸይኽ አህመድ (ከአዲስ አበባ) 🎙 ሸይኽ መህቡብ (ከሳንኩራ) 🎙 ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ (ከወራቤ) 🎙 ኡስታዝ አቡ ዐብዱልሐሊም (ከወራቤ) 🎙 ኡስታዝ አቡ ፈርሃን (ከወራቤ) 🎙 ኡስታዝ ሰይፈዲን (ከወላይታ) 🎙 ኡስታዝ መሀመድ ሰልማን (ከሀራ) 🎙 ኡስታዝ መሀመድ ሳዲቅ (ከሱዑዲ) 🎙 ኡስታዝ አቡ ሚፍታሕ (ከሐረር) ​እንዲሁም፦ ✨ በተወዳጁ ወንድማችን አቡ ማኢዳ አቡኪ ልዩ የሆነ የልብ ትርታን የሚነካ ግጥም ይቀርብልናል። 🎙 ይህን በጉጉት የሚጠበቀውን ፕሮግራም በጣፋጭ አንደበቱ እያዋዛ የሚመራው ውዱ ኡስታዝ አቡ ሙስሊም (ከዱባይ) ይሆናል። ​📌 ቦታ፦ በወራቤ ዩኒቨርሲቲዎች አቅሷ መስጂድ ኢሞ ግሩፕ ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። 📅 ቀን፦ የሚመጣው አርብ ሚያዝያ 30/2018 ⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ለሊቱ 6:00 ሰዓት ​🔗 የኢሞ ግሩፕ ሊንኮች፦ 👉 https://s.imoim.net/PZ52vI 👉 https://s.imoim.net/6eOViK?from=copy_link ​"መልካምን ነገር አመላካች እንደ ሰሪው ነውና" ለሌሎች በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ! መቅረት በፍፁም አይፈቀድም! https://t.me/wru_selefy_official_chanel https://t.me/abuaymen14466/1650

📝የተከበራችሁ #ወራቤ የኢብኑ ባዝ መርከዝ ደርስ ተከታታዮች የነገ እሮብ እነ ሐሙስ ከፈጅር ሶላት በኋላ ይሰጥ የነበረው የዑምደቱል አህካም ደርስ ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ በሐጃ ምክንያት ስለሌለ በቦታው የተንቢሃት ደርስ ይቀጥላል ስለሆነም ተንቢሃት ኪታብ ይዛችሁ እንድትመጡ ላልሰሙትም በመደዋወል ንገሯቸው ።

↪️ ልዩ ሳምንታዊ የኮርስ ዝግጅት በወራቤ ከተማ ዘሞ ባቴ ! 📗 ኮርሱ የሚሰጥበት ኪታብ፦ ጂናየቱ ተመዩዕ አለል መንሀጂ ሰለፊይ 📙 عنوان الرسالة: جِنَايَةُ التَّمَيُّعِ عَلَىٰ الْمَنْهَجِ السَّلَفِيِّ لِفَضِيلَةِ الشَّيْخِ عُبَيْدِ بْنِ عَبْدِ اللهِ بْنِ سُلَيْمَان الجَابِرِيِّ ✍የኪታቡ  አዘጋጅ:- ሸይኽ ዑበይድ ቢን ዐብዲላህ ቢን ሱለይማን አል-ጃቢሪይ (ረሒመሁላህ) 🎙 ኮርስ ሰጪ:-  ኡስታዝ አቡ ኑህ አስ_ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) 📙📝✏️የኪተቡን PDF ለማግኘት👇 https://t.me/ibnbaz1212/13 🕰 ኮርሱ የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት።፦ ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ከ8:00-9:30 ድረስ አድራሻ:- ወራቤ ዘሞ ባቴ ሃጢባ መድረሳ ቴሌው ፊት ለፊት قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله: "كلما سمحت الفرصة لنشر السنة فانشرها يكن لك أجرها، وأجر من عمل بها إلى يوم القيامة የቴሌግራም ቻነል https://t.me/ibnbaz1212