ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي

🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي

الذهاب إلى القناة على Telegram

@ማህበረሠብን ከሽርክ ጨለማ ወደ ተዉሂድ ብርሀን እንጣራ ደዕዋ እናርግ ወደድክም ጠላህም የኢርጃእ ምች ያጠናገረህ ቡድን አል ሙሽሪክ ሙሽሪክ ولو كان جاهلا هذا المنهج السلف الحق أقوا من الرجال

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
852
المشتركون
+1624 ساعات
+347 أيام
+16130 أيام
أرشيف المشاركات
ሳምታዊ የዳዕዋ ፕሮግራም ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ኡስታዝ አቡ ሀፍስ አህመድ ጎሮ ገብቷል
ሳምታዊ የዳዕዋ ፕሮግራም ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ኡስታዝ አቡ ሀፍስ አህመድ ጎሮ ገብቷል

🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ሳምንታዊ የጁሙአ ሙሀደራ በጊምባ ቱሉ አዉሊያ 🕌🕌🕌في مسجد النصر حرسها الله تعالى ገባ ገባ ገባ በማለት አዳምጡ ወንድም እህቶች ፍጠኑኑኑኑ 👉ጠቅ በማድረግ ይቀላቀሉ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ⭕️https://t.me/yeginbaselefyochgroup ⭕️https://t.me/yeginbaselefyochgroup

🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ሳምንታዊ የጁሙአ ሙሀደራ በጊምባ ቱሉ አዉሊያ ገባ ገባ ገባ በማለት አዳምጡ ወንድም እህቶች ፍጠኑኑኑኑ 👉ጠቅ በማድረግ ይቀላቀሉ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ⭕️https://t.me/yeginbaselefyochgroup ⭕️https://t.me/yeginbaselefyochgroup

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው ከተለያዩ ኡስታዛችንና ከውዱ ሸይኻችን ጋ ፏፏፏፏፏ ብለን ጣፋጭ የሆኑ ምክሮችን የምንሠማበት
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው ከተለያዩ ኡስታዛችንና ከውዱ ሸይኻችን ጋ ፏፏፏፏፏ ብለን ጣፋጭ የሆኑ ምክሮችን የምንሠማበት ቀን ነው ጁሙአ ምሽትን በውዷ መድረሳችን ጦሳ ከወድ ኡስታዞቻችንና ወንድም እህቶቻችንጋ የደመቀ ምሽትን እናመሻለን በተጨማሪ በአንዳድ ምክንያቶች ተቋርጥ የነበረው በውዱ ኡስታዛችን ይቅርብ የነበረው ጥያቄና መልስ በአላህ ፍቃድ ዛሬ ይቀጥላል ጥያቄና መልሱ ላይ ለሚሳተፋ ወንድሞቻችን ሽልማት ይኖረናል ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከምሽቱ በኢትዮ 3:00 ከኛ የሚጠበቀው ሰአቱ እስከሚደርስ በየሶሻል ሚድያወች ሸር ማድረግና በሰአት መገኘት ነው ሸር          ሽር        ሽር ይችን የሱና ቻናል ያልተቀላቀላችሁ ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °•  • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን • ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °   • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ ○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.    🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡 ከዛም ጆይን ይበሉ  • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° : • ○  🌿🌹🌹🌿        • ○ °   🌿🌿         •        🌿   • ○ °        🌿🌿  • ○ °    🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿  • ○ °     🌿     🌿🌿🌿🌿    ○ °  🌿  🌿🌿🌿🌿🌿       • ○ °    🌿   🌿🌿       • ○ °   🌿  🌿🌿           • ○ °     🌿  🌿° :. * • ○        °• ○ °      🌿° :.   * • ○                    🌿° . °☆  .         ° .   🌿. * ● ¸                   🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ! ☆  . * ● ¸ . https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔺سورة الكهف 👌ሚስባህ ሳኒ ☘☘☘☘☘☘☘☘☘ 👉ማራኪ ቲላዋ ነዉ 🌹🌹🌹 🌹ተ🌹 🌹ጋ🌹 🌹በ🌹 🌹ዙ🌹 🌹ል🌹 🌹ኝ🌹 🌹🌹🌹 🔴👉የጁሙአ ቀን ሡናወች 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ⭕️سنن يوم الجمعة 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔺الغسل 🔺الطيب 🔺السواك 🔺لبس الجميل 🔺قراءة سورة الكهف 🔺التبكير لصلاة الجمعة 🔺الإكثارمن الدعاءوالصلاةعلى النبي 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔺ገላን መታጠብ 🔺ሸቶ መቀባት 🔺ሲዋክ መጠቀም 🔺ጥሩ ልብስ መልበስ 🔺ሡረቱል ካህፍን መቅራት 🔺ለጁሙአ ሶላት በጧት መሄድ 🔺በነብዩ ላይ ሶለዋት ማብዛት ⭕️👉ጠቅ ሸር በማድረግ ወደ ቻናላችንጎራ ይበሉ ይቀላቀሉ ሸር ማድረግወን አይዘንጉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔺👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123 🔺👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123

🔷እንቁጣጣሽ   ብዛቱ  ጣጣሽ  🔷 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👉በ2014  የተደረገ   ምርጥና  አስተማሪ  ሙሐዶራ ላይ  የተቆረጠ  ነጥብ   ነው  ለማህበረሰቡ  አዳርሱት  ....❗️ 👉 እንኳን ከዘመነ ማርቆስ  ወደ ዘመነ ሉቋስ አደረሳችሁ  የሚልን  ሐይማኖታዊ አገላለፅ  ተነጥፈህ  መቀበል   ይገርማል ...❗️ ----- እነ  እንትና ስታድየም  ለተቦት መውጫ ከቄሶቹጋ  በጠረጉ  አመት   እንድሁም  ጥምቀቱን  በተመለከተ  ኹጥባ  በተኸጦበበት  አመት  የተደረገ  ሙሐዶራ  ነው  ። 👉 አንድ  ደስስስስስስስ  ያለን  ነገር  እነ ካሚል ሸምሱ  ከመውሊድ  አልፈው  ለጥምቀት  እንኳን  አደረሳችሁ  ይሉ  ነበር  ። መውሊድም  ተሳትፈው  እንኳን  አደረሳችሁ  ይሉ  ነበር   ዘንድሮ  ዝም  ማለታቸው  ትልቅ  ለውጥ  ነው  ። በጣም  ጥሩ  የለውጥ  ጅማሮ  ነው  ። ----- ድምፅ   20   ብቻ 🔻🔻🔻🔻🔻 ድምፅ  አቡ ኒብራስ 👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/10060 👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/10060

🔊 የቋግሜ ላይ ሽርክያቶች በሚል ርዕስ 🎤 በታላቁ አባታችን ሸይኽ አቡ ሀቢባ (حفظه الله ⚡ከአመት በፊት የተደረገ ወቅታዊ የሆነ እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ በሁሉም ሙስሊም በትኩረት መደመጥ ያለበት ወሳኝ ሙሀዶራ ዳዕዋው ተደራሽ ይሆን ዘንድ ሼር በማድረግ የበኩሉዎን አስተዋፅኦ ያድርጉ من دل على خير فله مثل أجر فاعله 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse

☘☘☘☘🔺አስደሳች ዜና🔺.☘☘☘          السلام عليكن ورحمةالله وبركاته             ☘☘☘☘☘☘☘☘☘ 🔺እንደተለመደው ጁሙዓ ታላቅ የደእዋና የፈትዋ ፕሮግራም እንደ አይናችን በምንሳሳላት  የእህቶቻችን መድረሳ  ሲድረቱል ሙንተሀ ሲሆን ከናንተ  የሚጠበቀው በሰአታችሁ መገኘት ብቻና ብቻ ነው ::    ☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘    🔺ፕሮግራሙ የሚጀመርበት ማለትም ጁሙዓ ከቀኑ  በኢትዮጵያ 8:00 የሚካሄድ ይሆናል ኢንሻ الله 🔺:::::::::::::::::::::🔺..............🔺 ➢የደዕዋችን ተጋባዥ ኡስታዞች➢ ☘☘☘☘☘☘☘☘ 🔺በታላቁ ዉዱ አስተማሪያችን ሸይኽ አቡ ኒብራስ አጠር ካለ ምክር ጋራ የጥያቄና መልስ ፕሮግራምም የሚካሄድ ይሆናል:: 🔺☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘ 👈 النبي ﷺ: من يرد الله به خيرًا يفقهه في الدين ☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘ 👈 العلم يحرس صاحبه، بينما صاحب المال يحرس ماله. ስለዚህ እህትየ ተማሪ ሁኝ ኢልም ይኑርሽ ይጠብቅሻልና وَمَنْ لَمْ يَذُقْ مُرَّ التَّعَلُّمِ سَاعَةً           تَجَرَّعَ ذُلَّ الْجَهْلِ طُولَ حَيَاتِهِ وَمَنْ فَاتَهُ التَّعَلُّمُ وَقْتَ شَبَابِهِ               فَكَبِّرْ عَلَيْهِ أَرْبَعاً لِوَفَاتِهِ وَذَاتُ الْفَتَى وَاللَّهِ بِالْعِلْمِ وَالتُّقَى             إِذَا لَمْ يَكُونَا لا اعْتِبَارَ لِذَاتِه https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

ኑማ የዱንያዋን ጀነት አብረን እንግባ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👌እህህህህ በቂርአት ላይ በሙራጀዓ ላይ ያለ ሰው ታድሎ ልክ ገነት ውስጥ በለው والله ያለ ምንም ማካበድ ትክክል ....!!! 👌በነገር ምላሱ የተባ ሰነፍ ብር ብቻ የሚያሳድድ እንደ አውሬ ሆዱ ብቻ የሚያሳስበው ሰው ሲያሳዝን .... 👌ለማይሞላ ቀዳዳ ከረጢት ለሆነች ዱንያ ራስን ማጣት ያሳዝናል ። 👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/17372 👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/17372

👂የዓዚሮቹን ሙስሊም ወንድም የሚለውን ስሙ የቦረናው ሸህየ መሀን የነበረች ሴትን ልጅ ሰጥተዋል ልጇ ሲሞትባትም ከሞት አስነስተዋል እያለ ነው ይህ የቀብር አምሎኮ ሰባኪ 👌ጥምሩ የኢርጃእ በሽታ ተጠቂችውና የዳውድ ኢብኑ ጂርጂስ ጎበዝ ተማሪወች ቡድን ይህን ሰወየና አምሳየወቹ ሙሽሪክ እንዳይባሉባቸው ጥብቅና ለመቆም ሲሉ ነው ሰለፍዮች ላይ ተክፊሪ ብለው ዘመቻ የከፈቱት 👌ዓቂዳ ተምሪያለሁ ተውሂድ ገብቶኛል መንሀጄ ሰለፍይ ነው የምትል እስኪ ከአቅል ሁንና ፍረድ እውነት እነዚህን ማክፈር ተክፊሪ ያስብላልን? የእነዚህን ሰወች አምሳያስ በማክፈሩ ተክፊይ የተባለ አለን? ከሚታወቁ ዐሊሞች ቀብር አምላኪን ያከፈረ ተክፊሪ ነው ያለ አንድ አለን? መልሱን ለአንተው … 👉 t.me/Al_menjeniq_R

👌አላህ ይጠብቅህ ዉዱ ሸይኻችን አላህ ይገዝህ የኔ ጀግና በመንሀጅህ የማትደራደር ዉድ ኡስታዝ ያአላህ

👂 ስማው ይሄን ጀግና “እኔ አብልተህ አጠጥተህ መንሀጄን የምሸጥልህ የዲን ነጋዴ አይደለሁም ” 🎤ሸይኽ አቡ ኒብራስ(حفظه الله) ከተናገረው 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse

⭕️👉ረድ በየህያ አልሃጁሪ ላይ👈⭕️ 👉ኢማም አልበርበሃሪ رحمه الله تعالى የተክፊር ግፊት አለበት ብሎ በቀጠፈባቸው ቅጥፈት ላይ👌 رد الشيخ عبد الله الجربوع على طعن يحيى الحجوري في الإمام البربهاري قال أحدهم عن الإمام البربهاري رَحِمهُ اللهُ عنده نزعة تكفيرية وعنده شطحات في العقيدة؟ ⭕️➽ታዳ ባለ  ሸርሁ ሱናውን  ኢማሙል  በርበሐሪን  የተክፊሪ አመለካከት  አለበት  እያሉ  እኛን  ሰለፍዮች  ይሉናልን ...❓ ➽አ  የ  ህ    ይሔንን  ይዘው  ያደጉ  የኢርጃእ  ታንከሮች .....❗️ https://t.me/thvcsbvc3610gdxl https://t.me/thvcsbvc3610gdxl https://t.me/thvcsbvc3610gdxl

👌ኒቃብን በተመለከተ 🎤ሸይኻችን አቡ ኒብራስ (حفظه الله) ከተናገረው ሚስቱን በመምከርና በማዘዝ ኒቃብ አልብሶ ሸፍኖ መያዝ ሲያቅተውና ሳይችል ሲቀር #ምን_ችግር አለው ፣#ኺላፍ አለበት ፣ የአረብ ባህል ነው እያለ የራሱን አበላሽቶ የሰው ለማበለሸት ለሚሞክረውና #ደዩስ ትደረሰው 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse

Repost from N/a
👂ሰለፍዮች ዑዝር ቢል ጀህል የለም ሲሉ ምን ማለታቸው ነው? 🎤በሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله) ⚡ሰለፍዮችን ዝም ብላችሁ በጭፍን በመሰለኝና በደስ አለኝ ተነሳስታችሁ ሰውን ተክፊሪ ከምትሉ ለዑባደል ቁቡር ዐዝር ቢል ጀህል የለም ሲሉ ምን እያሉ እንደሆነ ይግባችሁ ይህ አቋም የተክፊሪ ነው የምትሉ ከሆነ ከመዕተበር ዓሊም የተክፊሪ ነው ያለ አንድ አምጡ 👉 t.me/Al_menjeniq_R