ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي

🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي

الذهاب إلى القناة على Telegram

@ማህበረሠብን ከሽርክ ጨለማ ወደ ተዉሂድ ብርሀን እንጣራ ደዕዋ እናርግ ወደድክም ጠላህም የኢርጃእ ምች ያጠናገረህ ቡድን አል ሙሽሪክ ሙሽሪክ ولو كان جاهلا هذا المنهج السلف الحق أقوا من الرجال https://t.me/abuhuzeyfa123

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
925
المشتركون
+4124 ساعات
+747 أيام
+21130 أيام
أرشيف المشاركات
ት/ቤት ስትሄድ እንደማታረፍደዉ ሁላ ወደ ተፍሲር ደርስም ስትመጣ አታርፍድ!!

የተፍሲር ቂርአታችን ይቀጥላል 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 سورة الجن ሱረቱል_ጅን ---- ለቀጥታ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/15096
የተፍሲር ቂርአታችን ይቀጥላል 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 سورة الجن ሱረቱል_ጅን ---- ለቀጥታ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/15096

---- 👌➤ የምወዳት የአክስቴ ልጅ ነበረች በጣም እንዋደድ ነበር እሷ ታመመችና ሩቃ ተቀራባት ሩቃ የሚቀራው ሰው ጅኑን ሲያውጣጣው ያስደረገችብሽ የአክስትሽ ልጅ ናት አለና አጣላን አሁን ፀብ ላይ ነን ውስጤ ተረበሸ ምን ትመክረናለህ ...❓ ⭕️➤የጅን ወሬ ይዞ ወንድም እህት ጎረቤት አክስት አጎት ሚስት ጓደኛ የሚጠራጠር የቂል መጨረሻ ነው ...❗️ ⭕️➤ ጅንን ማን አስደርጎህ ነው ..❓ ማንና ማን ድግምተኞች ናቸው ያደረጉህ እያለ እያውጣጣ የሚጠይቅ በመልካም ከማዘዝና ከመጥፎ ከመከልከል ኢስላምን ከማስተማር በላይ ያሳሰረውንና ያስደረገውን እየጠየቅክ ህዝብ ቤተሰብ ሲዋሽህ ሲቀጥፍልህ እየተቀበልክ ካሰራጨህ ለጋኔል ጎታችነት አንድ ዙር እንደቀረህ እወቅ ...❗️ 👉 በውዱ ሸይኻችን አባ ኒብራስ ሙስጦፋ حفظه الله تعلا ورعاه

🎙 ግጥም 🎙 #አድ ስ #አድ ስ #አድ ስ በወንድማችንና በህታችን ሰርግ ላይ የተገጠመች ማራኪ ግጥም 🎙🎤በወንድም አቡ ዩስራ አላህ ይጠብቀው https://t.me/alqariabuyusra/4060

🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔻🔻🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻          🔺የእሁድ ሙሀዶራ 🔺 🔗تسجيلا المعراج الإسلامية السلفية في الحبشة 📱👉تعالى: فَاصْبِرْ إِنَّ الْعَاقِبَةَ لِلْمُتَّقِينَ [هود:49] كما قال سبحانه: وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ الَّذِينَ إِذَا أَصَابَتْهُمْ مُصِيبَةٌ قَالُوا إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ * أُولَئِكَ عَلَيْهِمْ صَلَوَاتٌ مِنْ رَبِّهِمْ وَرَحْمَةٌ وَأُولَئِكَ هُمُ الْمُهْتَدُونَ [البقرة:155-15 🔺 ታጋሾችንበተመለከተ ገሳጭና መካሪ የሆነ ሙሀዶራ  الله ይጠብቀውና                  🔴 ከመስጂደል አቅሷ ሪልስቴት ዴሴ 👉ከ አል ሚዕራጅ ስቲድዮ 🔴 ወድሜዋ ቁጭብድግ የሚያረግ ነሲሐ 🔴👉 ምርጥ ምክር በውዱ ወድማችን 🔴👉1⃣4⃣4⃣7⃣ሂጅሪ 👉በወዱ ወንድማችን አቡ ኑዓይም ፉአድ /ከሀያት ሰፈር الله ይጠብቀው የሰለፍዮች ልሳን የሆነውን ጦሳማዶን ይጠቀሙ ♦️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 🔇https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/8898 ؛

🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 🔴👇➣➣➣👇🔴➣➣➣🔴👇 👌ይሄ ውዱ ጦሳ ማዶ ቻናላችን በአሁኑ ሰዓት ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ለኡማው እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ እጅግ የሚገርም ነው
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 🔴👇➣➣➣👇🔴➣➣➣🔴👇 👌ይሄ ውዱ ጦሳ ማዶ ቻናላችን በአሁኑ ሰዓት ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ለኡማው እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ እጅግ የሚገርም ነው። ቻናሉ ዕውቀት ለሚጠማው ትውልድ ንጹህ የሸሪዓ ምንጭ በመሆን እያገለገለ ይገኛል... الحمد لله 🔴➣ጦሳ ማዶ ዝም ብሎ የቴሌግራም ገጽ አይደለም የሱና መኖሪያ የተውሂድ መድረክና የዕውቀት አውድማ ነው። እዚህ የሚቀርቡት የቂርአት ድምጾች ነፍስን ያክማሉ አቦ የኪታብ ሪከርዶች ደግሞ በደንብ ታገኛለችሁ የሸይኻችን አቡ ኒብራስን በሙሉ እና በየሳምንቱ የሚደረጉ ፈትዋወችን ደእዋዎችን በየከተማው የሚደረጉ የሰለፍይ ኡስታዞችን ነሲሃ ትሰማላችሁ አህለን ግቡልን.... 🔴➣በonline ደሞ በLive በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሁሌም በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከረፋዱ 4:30 ተፍሲር አለ ሳምንቱን ሙሉ.. 🔴➣ በኡስታዝ አቡ አመቲላህ የሚሰጡ ደሞ ከአሱር ቡሀላ ከመግሪብ እስከ ኢሻ ሳምንቱን ሙሉ ደርስ አለን 🔴➣እሁድ እሁድ ከምሽቱ 3:00 የደእዋና የፈትዋ ፕሮግራም አለን ጁሙአ ጁሙአ በየከተማው የሚገኙ ተናፋቂ ኡስታዞች በLive ላይ ይዘይሩናል... 🔴➣ይህ ዕውቀት ዲን ነው ስለዚህ ዲናችሁን ከማን እንደምትቀበሉ ተመልከቱ ከጦሳ ማዶ ንጹህ ዕውቀት ቅሰሙ ውሰዱ ትለወጣላችሁ.. 🔺የጦሳ ማዶ ልዩ መለያዎች🔺 🔺➣​ ልብን የሚያረሰርስ የቁርኣን ግብዣ 🔺➣በሱና የታነፀ ለኡማው አዛኝ የሆነ የደእወዋ ጥሪ 🔺➣​በጥልቀትና በግልጽ የተቀመጡ የኡለማኦች ኪታብ 🔺➣የሚገርም የሰለፍዮች ፍቅር 🔺➣ጦሳ ማዶ የኡማው ኩራት የሂዳያ መንገድ.. ​ 👈الدَّالُّ عَلَى الْخَيْرِ كَفَاعِلِهِ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

ፅናት ያስፈልጋል__ አላበቃም ገና ድሉ ላይ ለመድረስ ፅናት ያስፈልጋል እስከ ጥግ ድረስ የትናንት ትግል የዛሬው ነፃነት ብዙ ተለፍቶበት በጀግኖች አንድነት በሙቀት በብርዱ በቀንም በሌሊት የሰለፎች ዳዕዋ የነ ዑመር ሱና ጅማሬ ላይ እንጅ አላለቀም ገና አጥንት ያስለቅማል የነሱ ጎዳና ስንት አለ አስቸጋሪ ያቂዳ ቀማኛ የሹብሀ ወፍጮ እጅጉን ሸረኛ ከቁረይሾች በላይ የባሰ ሴረኛ ከበኒ ኢስራኤል ፈጣጣ ምቀኛ ነቃበል ወንድሜ ፊትናው ያስቸግራል አመለጥኩት ስትል ተመቻችቶልኛል ዘረኝነት መጥቶ ያጨናንቅሀል ደግሞ ጓደኝነት በጣም ይከብድሀል ከሀቁ አስለቅቆ ሜዳ ይጥልሀል ይህን ሁሉ ችለህ ዳንኩኝ ያልክ ለታ ሸሆቼ ትላለህ በሁጃ ሲመታ እኔ ምን ላድርግ አንት የኔ ከርታታ ጀለብያ መስሎህ ከች ያለከው ጠምጥመህ አትፈተን መስሎህ ሰለፍያን ይዘህ የማይዋሽብህ የማይቆስል ገላህ መታሰር የሌለ የማይፈስ ደምህ ዘንግተህ ከሆኖ ካልነቃህ ተኝተህ ተግተህ ሳታጠና ከመረጃ ርቀህ ስንቱን ያንዳለጠ እንዳያንዳልጥህ ቀና በል ወንድሜ ንቃ ከመኝታህ ደዕዋ ሰለፍያ ቀላል እንዳትመስልህ መከራዎች አልፈው ስንቱ ተንሸራቶ አሰሱን ገሰሱን ሳይመረምር በልቶ መቀላቀል አፍሮ አቂዳውም ሸቶ ለፋ ድክም አለ ቀረ ተንከራቶ ቦርጩም እልም አለ አገኘነው ከስቶ መስኣላው ከባድ ነው አትንኩት እያለ ገደል አስመስሎ ለጅል እየሳለ ሙሽሪክን ከሙስሊም እያመሳሰለ መሬቱ ኮኬ ነው አይታወቅ ፍሉ በሬያቸው አበያ ቱልት እዬነቀሉ ሲሸጡ አዬናቸው ካሮት ነው እያሉ ወተትን ሳይቅምሱ ያደጉ በኒዶ ከምኑም ከምኑም መሰብሰብን ለምዶ ተሰቅለው ተሰቅለው ያለውቀት በባዶ ከዳዒ እስከ ሙፍቲ ከዚህ እስከማዶ ታታሪው ጀግናችን አስቀረው በባዶ የጊንባውን ሴራ ሳላነሳ አላልፍም አላህ ባያገራው ቀላልም አይደለም መቼም ፖለቲካ የተካኑበት ነው ይቀዬራል አሉ እሱ እንደ ጅኒ ነው በሴራ ሊያስመቱ ተጠንቀቁ ብለው ሁሉን እያወቁ ኪታብ ነው የያዘው ቦክስ ይኖር ይሆናል ምናልባት ካረሳው አላህ ጠበቀልን ምስጋና ይገባው ኡስታዛችን ብቻ አይደለም እወቀው አዛኝ የሚራራ አባታችንም ነው መንገድ እንዳንስት እንድንቆም ለሱናው እሱ ቢሞትብን ለኛ ይከብደናል እኛ ስናለቅስ ጠላት ይጨፍራል ስሜቱ ከባድ ነው በጣም ያስጨንቃል ውድ ወንድሞቻችን አወ ተመተዋል እንደሴራውማ ክሱ በጣም ከብዷል ተገረፍን አንልም ይታሻል ይድናል የአይናችን ብሌን ሰበብ ተደርጎልን ሳይለይ እንክርዳዱ አሁን ቢነጠለን ሀዘኑ ከባድ ነው ይሄን እናውቃለን የህግ አካላቶች ከቦታው ያላችሁ የሚካድ አይደለም ትልቅ ውለታችሁ አላህ ለሚወደው እሱ ይግጠማችሁ ስማ ወንድም አለም ጆሮህንም ኮርኩር ልናውቀው ልናምነው ከሚገባው ነገር ከባድ ትግስት ይላል መንሀጅን ማስቀጠል ረሱል ያሉንን ካዕባን ተገድፈው ከኛ በፊት ባሉት ብዙ ነው ያለፈው መታሰር  መፈታት ይህ በጣም ቀላል ነው ነገር ግን  እነሱ ባጥት ስጋቸው ለድናቸው ሲሉ ፈሰሰ ደማቸው ስለት ባለው መጋዝ ሲቆረጡ ነበር በስለት መንጠቆ ገላቸው ቢበጠር አልመለሳቸውም ከድናቸው ድንበር ግን አየሁኝ ባቅሜ ዞር ዞር ብዬ በጣም ዘንግተናል አንተ ወንድምዬ ይች መንሀጅ ስትቆም እዚሁ ወሎ ላይ ብዙ ስቃይ ደርሷል ወንድሞቻችን ላይ ግን ግርም ይለኛል አንዳንድ ወይፈኖች የኢኽዋን ፌርሜሎ የአህባሽ ዱቤዎች እንደጧቱ ቢሆን እንዳጀማመሩ ተምረው ነበረ ቁጭ ብለው ከስሩ ዳዕዋን እንዳደርሱ ሰው እንዳስተምሩ ሳይሳሳ ሰጣቸው ያውም ከክምሩ እነሱ በቅርጫት ይዘው ተሰወሩ አቂዳችው ቫይረስ ያልተመረመረ አዕምሯቸው ጠባብ የተበታተነ አስተያዬታቸው የተንሸዋረረ ሀቅ አይመለከት ከኋላ የዞረ እኛም ስንመጣ ጀምዕያን ትተን ውብ የሆነች መንሀጅ ሰለፍያን ብለን በወንድሞች ፍቅር በጣም ተደስተን የሚታገል መጣ ይህንን ሊያሳጣን ከስጋ ደማችን መፅዋትን ከፍለን አወንቀጥላለን ወድቀንም ተነስተን የነሱ ጉዳጉድ አያልቅም ተነግሮ ከጉድም ይብሳል ያዬነው ዘንድሮ አላህ ይጠብቀን በሂክማው ሰትሮ ✍ወንድም አቡ ዩስራ ሙራድ https://t.me/fuad_ebrahim_9025_prt https://t.me/fuad_ebrahim_9025_prt https://t.me/alqariabuyusra

🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔺ማሻ አላህ 🔺ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ቻናሏን ሸር በማድረግ የተባበራችሁ ወንድም እህቶች አሁንም ወደፊት ኢንሻአላህ 🔴👉አሁን ደግሞ ጉዞ ወደ 300መቶ ይቀጥላል በአላህ እገዛ ወደፊት አሁንም ሸር ማድረጋችሁን አትዘንጉ ጀግኖች ሸርርርርርር ሸርርርርርርር ሸርርርርርርርር ሸርርርርርርርርር ሸርርርርርርርርርር እናድርግ 🔺👉ጠቅ በማድረግ ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇 ♦️https://t.me/abuhuzeyfa123 ♦️https://t.me/abuhuzeyfa123 ♦️https://t.me/abuhuzeyfa123 ♦️https://t.me/abuhuzeyfa123

🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👉በአላህ ላይ መመካት የሚባለዉነገር ትልቅ የሆነ ነገርነዉ ወላሂ በአላህ ብቻ እና ብቻ ስንመካ ነገራቶችን ሁሉ እንደሚያመቻችልን ነግሮናል ምንአለ አላህ 👇👇👇👇 🔴قال الله تعالى:ومن يتق الله يجعل له مخرجا⭕️ويرزقه من حيث لايحتسب ومن يتوكل على الله فهو حسبه. 👉አላህን የሚፈራ ሠዉ ጭንቅ ጥብብ በሚለዉ ጊዜ መዉጫ ቀዳዳ ያደርግለታል ያመቻችለታል አለ እንድሁም ካላሠበበት ቦታ ሲሳይን ይለግሠዋል በአላህ ላይ ብቻ የተመካ እሡ በቂዉነዉ ይላል ልዕለ ሀያሉ ጌታችን 👌የአላህ ቀጠሮ ደሞ እዉነታ ነዉ 🔴ياأيهاالناس إن وعد الله حق 👌እናንተ ሠወች ሆይ የአላህ ቀጠሮ እዉነትነዉይላል ስለዚህ በአላህ ላይ መመካት አለብን ስንመካ አላህ ሁሉንምነገር ያመቻችልናል 👇👇👇👇👇👇👇 🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa2244 🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa2244

🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺                      ⭕️እዝነትን በተመለከተ ገላጭና መካሪ ሙሀዶራ⭕️ 📱👉﴿ لَقَدْ جَاءَكُمْ رَسُولٌ مِّنْ أَنفُسِكُمْ عَزِيزٌ عَلَيْهِ مَا عَنِتُّمْ حَرِيصٌ عَلَيْكُم بِالْمُؤْمِنِينَ رَءُوفٌ رَّحِيمٌ ﴾[التوبة: 128]، ﴿ فَبِمَا رَحْمَةٍ مِّنَ اللَّهِ لِنتَ لَهُمْ ۖ وَلَوْ كُنتَ فَظًّا غَلِيظَ الْقَلْبِ لَانفَضُّوا مِنْ حَوْلِكَ… ﴾ [آل عمران: 159]،     ⭕️ በኦላይን 🔺👉 በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው #ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብድላህ አል- ሀበሽይ الله ይጠብቀዉ 🎙ረዝመቱ 🕰 56:05🕰 🎤 በኦላይን ከጃሚአተ ራጂሒ ሪያድ ስዑዲ 📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል: ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ♦️ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው "ጦሳማዶ  አቡ ኒብራስ እና ናሙስ    https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 🗞️ በ Telegram~Channel 👇 🌐https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 🗞️ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 🎙ድምፁን ለማግኘት👇 🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

☘☘☘☘☘☘☘☘ ♦️የጠዋት ግብዣ ነዉ ተጋበዙልኝ እየተጋበዛችሁ ሸር ማድረጋችሁን አትርሱ ጀግኖች 🔺በቁርአን ልቦች ይረጋጋሉ የደረቁ ልቦች ይርሳሉ ⭕️ሸርርርር 👇👇👇👇👇👇 🔗https://t.me/abuhuzeyfa123 🔗https://t.me/abuhuzeyfa123 🔗https://t.me/abuhuzeyfa2244 🔗https://t.me/abuhuzeyfa2244 🔗https://t.me/yeginbaselefyochchannel123 🔗https://t.me/yeginbaselefyochchannel123

ቀጥ ብለህ ተራመድ ኧረ ተው ወንድሜ ቀጥ ብለህ ተራመድ እንደሰከረ ሰው አትወለጋገድ የሰከረ እንኳን ኸምር ጠጥቶ ነው እሚወለጋገድ አንተ ምን ሁነህ ነው የጠፋብህ መንገድ እና ወንድሜዋ ዝም ብለህ አትልፋ እንደ ሱፍዬቹ አትሁን ፈላስፋ ሀቁ ተቀምጧል ቁልጭ ውልውል ብሎ ልብህን አፅዳና ዝገን እንደቆሎ አንተየ አትሁን እነደ ቂአን መሬት አእምሮ ሰቶሀል እስኪ አስብበት በል ተመለስና ዝቅ ብለህ ቅራበት ዝም ብለህ አትቀባጥር ወይዘሮ አትሁንበት ማሰብያ ሰቶሀል በል ተጠቀምበት ቁርአን አሰባብር በደንብ አርገህ አንብብ የት ነው ያለሁት በል ቆም ብለህ አስብ ኡለማን ስትነካ ትንሽ እንኳ አታፍርም ኧረ ያንተስ ከፋ መተኪያ የለህም ነገር ማመላለስ ካንተ አይጠበቅም የሙስሊሞች ባህሪ እንድህኮ አይደለም ቀጥ ብለህ ተራመድ የወይዘሮው መንጋ ነገ ሞት አለኮ አንተየ አትዘንጋ ወደ አላህ ተመለስ አቱን እልከኛ ፊራሹ አንድመችህ በደንብ አንድተኛ እንቢ አሻፈረኝ ካልክ እኛ ላይ አትዝል እኛን ተወንና ወዳ ተንዘላዘል አይዞህ ኡስታዝየ አላህ ያግዝህ ሴራንም ቢያሴሩ ምንም እንዳይመስልህ ጭራሽ የማይፈሩ ፋርቃኖች አሉልህ ወንድም አቡ ኑርጀናህ ከአይሴማ ከላላ ለጊዜዋ ጊንባ https://t.me/abuamrullah

🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 🔴👉በዱንያ ሁኔታ መጨናነቅ እንደለለብን መብቃቃት እና በአላህ ላይ ትክክለኛ መመካትን መመካት እንዳለብን ይመክረናል ጣፋጭ በሆነ ምክሩ 🔺👉ይህን የአላህን ቃል እንተግብርበት ጀግኖች አላህ ያንበሻብሸናል 🔺قال تعالى:وعلى الله فليتوكل المؤمنون. 👉በአላህ ብቻና ብቻ አምንያኖች ይመኩ አለአላህ وقال سبحانه:وعلى الله فتوكلوا إن كنتم مؤمنين. 👉በአላህ ላይ ተመኩ እዉነት አማንያኖች ከሆናችሁ እያለንነዉ። ⭕️በተወዳጁ ሸይኻችን በአቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብደላህ አልሀበሽይ አላህ ይጠብቀዉና 👇👇👇👇👇👇👇 🔺https://t.me/abuhuzeyfa123 🔺https://t.me/abuhuzeyfa123 🔺https://t.me/yeginbaselefyochchannel123

👇👇👇👇👇👇 🔺👉👉👉ጉዞ ወደ 300መቶ አረ ከዛም በላይ ታድጋለች ኢንሻአላህ ጠቅ አርጓት 🔴ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇 👉https://t.me/abuhuzeyfa123 👉https://t.me/abuhuzeyfa123

   🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔻 🔺የእሁድ ሙሀዶራ🔺 🔺 መሳጭ ምክር🔺 🗯🔹🔸በመስጂደል አቅሷ ደሴ ሪልስቴት ዳንድቦሩ አርማ ብተናን እልፍ ብሎ🔸 🔴ሞትን በተመለከተ 🟡 🔺                        🔺 ------------------👌----------------- ---🔴 ሞትበሚል ርዕስ የተደረገ መደመጥ ያለበት ገላጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀደራ ⭕️   በመስጂደል አቅሷ ሪልስቴት⭕️ 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 🕌بمسد الأقصى ريلستيت دسي حرسهاالله تعلى 👌.. 👈بأخينا أبي صالح محمد /ከገነቴ حفظه الله تعالى. ------ 📲 በወንድማችን አቡ ሷሊሃ ሙሀመድ / ከገነቴ حفظه الله تعالى 👌 ርዝመት 🕰44:00🕰 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭕️https://t.me/Abu_sualih_genete ----- 🎙በ  Tele gram 〰 Channel ⭕️https://t.me/Abu_sualih_genete

⭕️አድስ ⭕️አድስ⭕️ አድስ⭕️ የከላላው ሁሴን ተብየ ለቀጠፈውና ስለዋሻቸው ውሼቶች የተብራራበት ―የመጀመሪያው ልዩነታችን ስለ ሙተሃኪሞች መሆኑ ተግልፇል ―ራሳቸው እየከሰሱን እኛን ከሳሽ ያስመሰሉበት ማምታቻ ―አካሄዳቸው የኢኽዋን ነው ስላለው ትርኪ ምርኪ ―ስለመጂሊስ ያወራውና የፃፈው እንድሁም የራሳቸው አቋም ከመጅሊሱ ጋር ―አቡ አምሪላህ መምህር ነበር ብሎ ስለቀባጠረው ፅሁፍና ድምፅ ―ሊያስጎዱን ላለበት የፍርሃት ጥርጣሬ ተረጋጋ ብለናል ተረጋጋ ።።።።።።።።። ―የሙስጦፍ አብደላህ ጫጩቶች ብሎናል። እኛ ደግሞ "የሱልጧነል ኡመይሪ በጎች" እንላችኋለን። አቡ አምሪላህ الكلالي ከፉርቃን https://t.me/abuamrullah

Repost from N/a
ላይኛውን ሰምተህ ታችኛውንም ስማው 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👌ሐጁሪ ደግሞ ሪፊዷዎች ጃሒል ከሆኑ ዑዝር ይሰጣሉ ይላል ። መስቀሪ ደግሞ አቅል ያለው ዓቂዳ የተማረ ዒልም ያለው ራፊዷዎችን ሙስሊም አይልም እያወቃቸው ሙስሊም ካላቸው ኢስቲታባ ይጠየቅና እንቢ ካለ ሙርተድ ይሆናል አለ ጉድድድድድድ መንሐጅህ ሲጨማለቅ ከደሊል ይልቅ እልህ ሲሾፍርህ እንደዚህ ነው ። መስቀሪ ቢገባው በማያሻማ መልኩ የራሱን ሸይክ አከፍሮታል ... ! 🔺 ከሙሐመድ አልኢማም በምን ይለያል .? --- يقول الحجوري هداه الله 👌الرافضة الذين يكفرون الصحابة ويعتقدون تحريف القرآن الكريم وأن جبريل خان الأمانة وينكرون رسالة رسول الله صلى الله عليه وسلم وأنها كانت لعلي رضي الله عنه الصلاة خلف الرافضي الذي يسب الصحابة كل هؤلاء يعذرهم الحجوري إن كانوا جهلوا هذه المسائل أو لُبس عليهم فيها. فما موقف المصقري الآن؟ الحجوري_والرافضة 👌الحجوري يعذر من يعتقد أن عليا هو رسول الله ويعبد الحسين يا أخي أولا بماذا وكيف صار مسلما ...!؟ 👌https://t.me/Al_menjeniq_R/2471 👌https://t.me/Al_menjeniq_R/2471

🔺የእሁድ ማታ ጥያቄና መልስ              5⃣2⃣🔺 🔴👉ሪባ ለሚበላሠው ዘካ መስጠት ይቻላልን❓ ⭕️👉ሱጁዴቱ ቲላዋ ሁክሙን ብታብራራልን❓ 🔴👉ሴት ልጅ  በሸሪአ እርድ ማረድ ትችላለችን❓ 🔴👉እናቴ ታማብኝ ካልታከምሽ አላናግርሽም ብየ ምየ ነበር ከፋራ ማውጣት አለብኝን ❓ 🔴👉 ባለቤቴን በጣም እወደዋለሁ ጓደኛየ በጣም ቆጆናት እኛቤት ትመጣለች እና እባሌጋር ቲሳሳቁ ደረስኩ ተናድጀ ጀበናውን አሷላይ ሰበርኩት አሁን ታሽጋለች እና አውፍታ ልጠይቃትን❓ 🔴👉 ባሌ በጣም ስለበደለኝ በቄስ ደብተራ አስደግሜ አሳበድኩት ከዛ ዳእዋ ስሰማ ኩፍር መሆኑን ሳቅ ተጨነኩ አሁን ምላድርግ❓ 🔴👉 ጓደኛየ ነበረች ባሏን በበሀር አመጣችው ወንድሜነው  እያለች እህቴናት እያለ አሁን አብረውናቸው ኒካው እደት ይታያል❓ 🔴👉ባል አግብቼ ነበር ነገርግን አይሰግድም አቂዳውም የተበላሸነው ከዛ ተጣላን ኒካውን አውርድልኝ ስለው እቢ አለኝ በቃዲ መፈታት እችላለሁን❓ ⭕️👉 የታሪከሶላት ለጆች ሁክሙ ምድነው❓ ⭕️👉ባል አግብቼነብር ወኪሉ የዳረኝ ሙሽሪክነው  ስለዝህ ባሌን ኒካችን ትክክል አደለም እንደስ ስለው እቢ አለኝ እቢሲለኝ ፍታኝ  ስለው የሰራሽውን አካፍሊኝና አለኝ ምላድርግ❓ ሌላም ብዙ ጥያቄወችን ይዟል በውስጡ 🕰ليلة الإثنين الموافق/١٧/ذوالقعدة/١٤٤٧هـ)🕰 👉በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብዲላህ   📱ቁጥር  5⃣2⃣                 ➤-------------➤ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse         ➤------------------➤

አቦ ስሙኝ አንብቡኝም አድስ ነኝ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👉 ደግሞኮ የድፍረቱ ከሸሐቸው አለመናበባቸው በራፊዳ መክፈር ኺላፍ የለም ይላል ። 👌መስቀሪ የሚባለው አድስ አበባ ሙርጅአዎቹ መስጅድ እነዚህ ህዝብ ያከፍራሉ ቀብር አምላኪን ያላከፈረንም ያከፍራሉ እያለ ሲቀደድ የነበር ጃሒል ...ራፊዷዎችን ከላይ እስከታች ሙሉ በሙሉ አክፍሯል .. እንዳውም እያወቃቸው ያላከፈራቸው ራሱ ሙርተድ ይሆናል ብሏል ... አይ እዳ መግባት ... የራሱ መሪ ሐጁሪ ራፊዷዎች ጃሒል ከሆኑ ዑዝር ይሰጣሉ አይከፈሩም ይላል ... እና የራሱን ሸይኽ ያከፍረው ይሆን ነው ሸይኹ እንዳይከፍር ፈትዋውን ያሻሽል ይሆን ..? 👉ራፊዷዎችን ከሐጁሪ በላይ ማን ያውቃቸዋል ..? በልጅ መሰቀሪዋ ... ሸይኽህን ኢስቲታባ ጠይቀውና እንቢ ካለ ...ክክክ 🔥هل سيثبت طريد تنزانيا عدنان_المصقري على هذه الفتوى التي كفر بها الرافضة كبارهم وصغارهم حتى كفر من لم يكفرهم أم سيغيرها بعد أن بلغته صوتيات شيخه يحيى_الحجوري وهو يعذر الرافضة الذين جاءوا بالكفريات الصريحة إن كانوا جُهالاً أو ملبساً عليهم ؟ "" الرافضة يعذرهم الحجوري إن كانوا جهلوا المسائل أو لُبس عليهم فيها."" الحجوري فما موقف المصقري الآن؟ === 👉https://t.me/Al_menjeniq_R/2470 👉https://t.me/Al_menjeniq_R/2470