🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي
الذهاب إلى القناة على Telegram
@ማህበረሠብን ከሽርክ ጨለማ ወደ ተዉሂድ ብርሀን እንጣራ ደዕዋ እናርግ ወደድክም ጠላህም የኢርጃእ ምች ያጠናገረህ ቡድን አል ሙሽሪክ ሙሽሪክ ولو كان جاهلا هذا المنهج السلف الحق أقوا من الرجال
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
856
المشتركون
+524 ساعات
+377 أيام
+16430 أيام
أرشيف المشاركات
🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👌የተለያዩ ስያሜወች ቢለጠፉብህም ወንድምየ አንተ ብቻ በሀቅ ላይ ፅና አላህ ይረዳሀል የበላይ ትሆናለህ
==========👌=========
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa123
⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa123
⭕️👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
⭕️👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa2244
⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa2244
⭕️👉https://t.me/yeginbaselefyochgroup
⭕️👉https://t.me/yeginbaselefyochgroup
Repost from 🇸🇦👌ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም‼
⭕️👉ጀህልን ምክንያት በማድረግ ለሙሽሪኮች ኡዝር የሚሰጡት ላይ መቅራት ይቻላልን⁉️
الشيخ الفوزان يحذر من الدراسة على الذين لايكفرون عباد القبور باعيانهم وينفي تزكيته لمن يقرر هذا
👌አቡ ኒብራስን ለቀቅ መሻይኮችን ጠበቅ እንደበቀቀን እየጮህክ ሙስጠፋ ሰዎችን በታተነ❌ከማለትህ በፊት ኡለሞች ላይ ጩህ ጀግና ይውጣህ⁉️⁉️⁉️
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
ሳምታዊ ፕሮግራማችን
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ወንድማች አቡ አብዲላህ ሰኢድ ሀይቅ ገብቷል
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
🔷محاضرة🔷
🔺 ያየውን የጋሩ ሂራ እድሁም የልሎች አስመልክቶ ምርጥ የሆነን ምክርና ተግሳጥ ነው መደመጥ ያለበት ገላጭ ና መካሪ የሆነ ነው🔺
🔶 በሸይኻችን አቡ ኒብራስ
🔺👉 በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው #ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብድላህ አል- ሀበሽይ الله ይጠብቀዉ
((مَنْ يُرِدِ اللَّهُ بِهِ خَيْرًا يُفَقِّهْهُ فِي الدِّينِ، وَإِنَّمَا الْعِلْمُ بِالتَّعَلُّمِ)).
🎤🎤 للشيخ الفاضل الدعي إلى الله أبي نبراس مصطفى بن عبدالله الحبشي حفظه الله تعالى ورعاه
🎤 በኦላይን ከስዑድ አረቢያ ሚን በይቲ الله ሀረም
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
♦️ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው
"ጦሳማዶ አቡናሙስ
https://t.me/AbuNamuse
🗞️ በ Telegram~Channel 👇
🌐https://t.me/AbuNamuse
🗞️ https://t.me/AbuNamuse
🎙ድምፁን ለማግኘት👇
🔺https://t.me/AbuNamuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
👉 አቅሷ የሱናዋ ሰገነት👈
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
አቅሷ የደሴዋ የፍቅራችን ካስማ
የሱንዮች ድምቀት የተውሒድ ከተማ
ድምቅ በይልን እመሪልንማ
ንፍቅቅ ብለናል እማምዬ እማማ
👈أبو الناموس
.من مدينة رسول الله صلى الله عليه وسلم
👉ውድ ሰው ያንተን አላውቅም እኔ ግን መስጅደ_ነበውይ ውስጥ ሆኜ አቅሷ ትዝ ትለኛለች ....አቅሷ በብርዷ ገርፋ በቢንቢዎቿ ቆንጥጣ በእንቁራሪቶቿ ተቆጥታ ጮኻ በጭቃዋ ጥላ በጥሩ ሆኔታ ትእግስትን ፅናትን አንድነትን ፍቅርን እያስተማረች አሳድጋናለች ... የመገፋት እትብታችን የተቀበረባት የትክክለኛ ደዕዋ አፈር የፈጨንባት አርማችን ሰገነታችን ናት ደህኔ ....።
👉ጦሳን እንዳባቷ ወይም እንደታላቅ ወንድሟ ቀና ብላ የምታየው ውዷ አቅሷችን የምትናፍቀን አፈሯ ከማንም በልጦ አይደለም ነገር ግን በሱና የነጠሩ ከፈተና ወጀብ ያመለጡ ከሒዝብያ እንክርዳድ የተበጠሩ ምርጥ ምርጥ የተውሒድ ልጆች የፍቅር ካስማዎች እድሚያቸውን ቀድመው ያደጉ ሰለፍያ ወንድም እህቶች ስላሉን ነው ።
=====
👌ገጣሚው የኔ ናፍቆት ከግርግዳው አይደለም ነገር ግን በቦታው የሰፈረው ...ብሎ የልቡን ገለፀው ....
أَمُرُّ عَلى الدِيارِ دِيارِ لَيلى
أُقَبِّلَ ذا الجِدارَ وَذا الجِدارا
وَما حُبُّ الدِيارِ شَغَفنَ قَلبي
وَلَكِن حُبُّ مَن سَكَنَ الدِيارا
👉https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/16448
-----
👉https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/16448
🔻🔻🔻🔻🔻🔻
✅ከአላህ ዉጭ የሚያመልክን አካል አላከፍርም እያለ ከሚንኳተት የኢርጃዕ ምች ካጠናገረዉ ሠዉ ጋር መቸም አንድ አንሆንም አለቀ
🔻🔻🔻🔻🔻🔻
⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa123
⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa123
⭕️👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
⭕️👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
Repost from 🇸🇦 ዳዕዋ ሰለፍያ በውቢቷ ደሴ 🌹🌹
👌⭕️ አይ አህለል ኢርጃእ ታሪከ ሶላትን እያከፈርክ ታሪከ ተውሂድን አክፍር ስትባሉ ወገቤን ትላላችሁ
ቆይ ከታሪከ ሶላትና ተውሂድ ከለለው ሰው የትኛው ብሶ ነው
ግን ቅንጪላታችሁ ጤነኛ ነው
👉🔴https://t.me/fuad_ebrahim_9025_prt
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
ሳምንታዊ የጁሙአ ምሽት የዳዕዋ ፕሮግራማች
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
በጣም የምንወደው የናፈቀን ኡስታዛች አቡ ፈይሶል አህመድ ልጓማ ገብቷል
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🩲_ الخطبة الملقاة اليوم في يوم الجمعة 3 صفر 1448 هـ في المسجد الحرام
የተደረገ ኹጥባ
~~~
🩲_ የኹጥባዉ መልዕክት የ الله ታላላቅ ስሞች በሆኑት الحي እና القيوم በሚለዉ ዙሪያ ከ الله ሙሉዕ ከሆኑት ሰሞቹ ጋር ብዙ ፋኢዳዎችን የያዘ እጅግ በጣም ጣፋጭ የሆነ ኹጥባ
~~~
🩲 ከ ልዕል ሀያሉ ስም ዉስጥ _ الحي አንዱ ሲሆን መታመም _ ማንቀላፋትም _ ሆነ መሞት በሌለበት ፍፁም ህይወትነት የሚገለፀዉ የጌታችን ስም ዉስጥ አንዱ ነዉና ከፍጡር ባህሪነት ነፃ የሆነ ጌታችንን ማንነት የተገለፀበት ነዉ
~~
🩲_ሌላዉ ከተዳሰሰ ከالله ስም القيوم የሚለዉ ሲሆን መጀመሪያ ለራሱ ቆሞ ለሌላ የቆመ ማለት ሲሆን ሰማይንና ምድርን እንድሁም በዉስጣቸዉ ያሉት ፍጡራን ሁሉ ያለ ምንም ድካም ደግፎና አስተናብሮ የሚያስተዳድር ጌታ ማለት ነዉ ከዚህም ጋር ብዙ ግንኙነት ያላቸዉ ነጥቦች ተዳሰዋል ።
🩲_https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🩲_https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
👆👆
አቅሷ
የሰለፍዮች ተስፋ የጀግኖቱ ጅምር
አቅሷችን እዮት እንደት እንደምታምር
ከአውላላ ቦታ ተነስታ ከሜዳ
መላበሻ አጥታ ያያንን ጥቁር ኬንዳ
በትግስት ጠበቋት ጀግና ሰለፍዮች
ወንድሜም አደራ እህትየም በርች
ብዙዙ ይቀረናል እንዳትሰለች
የደሴዋ አቅሷ የኛዋ ሰገነት
እኔገነባሻለን ብለን በቀን በሌት
የማይሰለቹ አሉሽ ወንድም እህት
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
✍ የሃይቁ
👇👇👇🔻🔻🔻🔻👇👇👇
🟢👉https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔻🔻🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻
🔺የእሁድ ሙሀዶራ 🔺
🔗تسجيلا المعراج الإسلامية السلفية في الحبشة
📱👉قال الله تعالى: ﴿ كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ وَإِنَّمَا تُوَفَّوْنَ أُجُورَكُمْ يَوْمَ الْقِيَامَةِ فَمَنْ زُحْزِحَ عَنِ النَّارِ وَأُدْخِلَ الْجَنَّةَ فَقَدْ فَازَ وَمَا الْحَيَاةُ الدُّنْيَا إِلَّا مَتَاعُ الْغُرُورِ ﴾ [آل عمران: 185]
👈قال تعالى: ﴿ مَثَلُ الَّذِينَ يُنْفِقُونَ أَمْوَالَهُمْ فِي سَبِيلِ اللَّهِ كَمَثَلِ حَبَّةٍ أَنْبَتَتْ سَبْعَ سَنَابِلَ فِي كُلِّ سُنْبُلَةٍ مِائَةُ حَبَّةٍ وَاللَّهُ يُضَاعِفُ لِمَنْ يَشَاءُ وَاللَّهُ وَاسِعٌ عَلِيمٌ * الَّذِينَ يُنْفِقُونَ أَمْوَالَهُمْ فِي سَبِيلِ اللَّهِ ثُمَّ لَا يُتْبِعُونَ مَا أَنْفَقُوا مَنًّا وَلَا أَذًى لَهُمْ أَجْرُهُمْ عِنْدَ رَبِّهِمْ وَلَا خَوْفٌ عَلَيْهِمْ وَلَا هُمْ يَحْزَنُونَ ﴾ [البقرة: 261، 262].
🔺 ሞትንና ወጭ ማድረገን በተመለከተ ገሳጭና መካሪ የሆነ ሙሀዶራ
🔴 ከመስጂደል አቅሷ ሪልስቴት ዴሴ
🔴👉1⃣4⃣4⃣8⃣ሂጅሪ
👉በወዱ ወንድማችን አቡ ኑዓይም ፉአድ /ከሀያት ሰፈር الله
ይጠብቀው
የሰለፍዮች ልሳን የሆነውን ጦሳማዶን ይጠቀሙ
♦️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
؛
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
⭕️👉 የእሁድማታ ሙሀዶራ
⭕️ حول طلب العلم⭕️
⭕️ ኢልምን በተመለከተ ገላጭና መካሪ ሙሀዶራ⭕️
📱👈وقول الله تعالى: {یَرۡفَعِ ٱللَّهُ ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ مِنكُمۡ وَٱلَّذِینَ أُوتُوا۟ ٱلۡعِلۡمَ دَرَجَٰتࣲۚ وَٱللَّهُ بِمَا تَعۡمَلُونَ خَبِیرࣱ} [المجادلة: ١١] وقوله عز وجل: {وَقُل رَّبِّ زِدۡنِي عِلۡمٗا} [طه: ١١]،
⭕️ በኦላይን
🔺👉 በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው #ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብድላህ አል- ሀበሽይ الله ይጠብቀዉ
🎙ረዝመቱ 🕰 45:05🕰
🎤 በኦላይን ከጃሚአተ ራጂሒ ሪያድ ስዑዲ
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
♦️ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው
"ጦሳማዶ አቡ ኒብራስ እና ናሙስ
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🗞️ በ Telegram~Channel 👇
🌐https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🗞️ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🎙ድምፁን ለማግኘት👇
🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦👌ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም‼
⭕️👉ይህን ግልፅ ያለ አቋማቸውን እየሰማን ኢብኑ ኡሴይሚን በተስሚያና በሙአመላ ኡዝር ይሰጣሉ ብለን ልንጠራጠር? አረ በፍፁም‼️
📮بيان واضح من الشيخ محمد بن عثيمين في عدم التوقف في تكفير المشرك الجاهل المنتسب للاسلام
👌ስማቸውማ ጃሂል ሆነው አብድልቃድር ጀይላኔን የሚገዙትን በተስሚያ ሙሽሪክ እንደሆኑ በሙአመላም የሚሽሪክ ሙአመላ እንደሚስራሩ ግልፅ አድርገዋል
👉በዱንያም በአሄራም ይቀጣሉ ለማለት ግን ሁጃ ማድረስ የግድ እንደሆነ በይነዋል …
👉ማለትም ሁጃ ሚያስፈልግው በዱንያ ጦርነት ወይም ግድያ እንዳይታወጅባቸውና በአሄራ ደግሞ ለእሳት የተገቡ ናቸው ለማለት ነው‼️
📌ሃቂቀተን ሙርጂአዎች ፍትሃዊና ሃቅ ፈላጊ ቢሆኑ የሼይኽ ኢብኑ ኡሴይሚንን ንግግር ሰብሰብ አድርገው በቁርአን በሃዲሲ ቢመዝኑትና ፍትሃዊ ቢሆኑ ግልፅ ይሆንላቸው ነበር
فَمَن يَكْفُرْ بِالطَّاغُوتِ وَيُؤْمِن بِاللَّهِ فَقَدِ اسْتَمْسَكَ بِالْعُرْوَةِ الْوُثْقَىٰ
قال رسول الله صلى الله عليه وسلم
> "من قال: لا إله إلا الله، وكفر بما يُعبد من دون الله، حرم ماله ودمه، وحسابه على الله"
رواه مسلم عن طارق بن أشيم الأشجعي رضي الله عنه.
👉ምክንያቱም ቁርአኑም ሃዲሱም አንድ ሰው አላህን በብቸኝነትእየተገዛ ነው ለማለት መስፈርቱ በጣጉት መካዱ ነው ግለሰቡ በጣጉት ሳይከፍር እንዴት ሙወሂድ ይባላል👉የሸይኹም ንግግር በግልፅ ይህንኑ ነው ሚገጥመወው
❌ስሜት መከትልን የመሰለ የሰው ልጅን የሚያዋርደውና የሚጠፋው ነገር የለም አላህ ይጠብቀንና‼️
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
አዲስ አዲስ
ተለቀቀ
ተለቀቀ
ተለቀቀ
👉 ኸዲር ከሚሴ የተባለው የልጂ አጨማላቂ በተናገራቸው ነገሮች ላይ
👉 በሸይኽ አቡ ኒብራስ ላይ እና በተማሪወቹ ላይ ስለቀጠፋቸው ቅጥፈቶች
👉 ምን ያክል አላዋቂ ለመሆኑ በራሱ አንደበት ያረጋገጠበት ተዳሶበታል
👉 ከራሱ ድምፅ ጋር የተያያዘ መልስ
🎤 በወንድማችን አቡ ጀዕፈር
🎤👉بأخينا أبي جعفر خضر بن إدريس الحبشي حفطه الله تعلى ورعاه
ርዝመት 🔺30 :19🔺 ደቂቃ
💥======🔺=====💥
👇==== ድምፅ ለማገኘት ==== 👇
⭕️https://t.me/AbujeferHarbu
⭕️https://t.me/AbujeferHarbu
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺የእሁድ ማታ ጥያቄና መልስ
🔴👉ሁለት ሰዋች ተጣልተው አድኛው እድህ አለ እሱን ባናግር እከፍራለሁ አለ ቢታረቅ ይከፍራልን❓
⭕️👉ከጓደኞቸጋር ሙራጀአ እያደረኩ ሱብሒ ሲደርስ አላርሙ ጮኸ ተዛም ትንሽ ልተኛ ከዛም ታልነቃ ፀሀይ ወጥቶ ነቃሁ ሰገድኩ ከፋራ አለብኘ❓
🔴👉ቀብር አምላኪወችን የሚያከፍረው ኦለማ ነው ወይስ ማንኛውም ሰው ❓
🔴👉ወንድሜ አህባሽነው ልመክረው ብሞክር ሹብሀ ጣለብኝ እሱም መውሊድ ቢደአነው ትላላችሁ እናተም ቁረዓን ላይ ቢድአ ሰርታችኋል ሀረካ የለውም ነበር ሀረካ አድርጋችኋል አለኝ ........❓
🔴👉 ባሌን እጓደኛየጋር አስተዋወቅኳቸው ተግባቡ እወድሻለሁ ላግባሽ አላት ከዛ እኔ በጓደኛየ ስልክ ሚስትህን እፈራታለሁ አልኩት አይ እሷ አትመቸኝም ነዝናዛናት አለኝ ተቃጠልኩ ባለቤትህ ነኝ በየ ሰደብኩት ደግሞ በጣም እወደዋለሁ መለየት አልፈልግም ኒካው ፈርሷል አለኝ ይፈርሳልን❓
🔴👉 አንድን ሴት ባለቤቷ ቢክራ አደለችም ብሎ ማውራት ሚስጥር ከማውጣት ይሆናልን❓
🔴👉 ቢክራናት ተብላ በሸርጥ ብትገባና ባይኖራት የገዛላትንና የሰጣትን መልሶ መውሰድ ይችላልን❓
🔴👉አንድት ሴት አንድ ፍች ብትፈታ ከዛ ኢዳየን እሌላቦታ ሆኘው የምጨርሰው ብትል ቀለብ መስጠት ግደታ ይሆንበታልን❓
⭕️👉አኩራፊ ባልናሚስትን በተመለከተ ❓
⭕️👉አባቴ እያለ አያቴ ሰጠኝ ኒካሁ እደት ይታያል❓
ሌላም ብዙ ጥያቄወችን ይዟል በውስጡ
🕰ليلة الإثنين الموافق (/ ١٤٤٨هـ)🕰
👉በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብዲላህ
📱ቁጥር 5⃣5⃣
➤-------------➤
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
➤------------------➤
👌የሀጃዊራን ወገብ ዛላ የሚቆርጥ ነዉ ይደመጥ
✅በሸይኽ ፈዉዛን ላይ ለሚቀጥፍ ሁሉ ይድረሠዉ
✅✅✅✅✅
🔺https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺https://t.me/abuhuzeyfa123
Repost from 🇸🇦👌ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም‼
❌ስራው ኩፍር ነው ግለሰቡ ግን ሙሽሪክ አይባልም ግለሰቡ መረጃ እስካልደረሰው ድረስ ለሚሉት ሙርጂአዎች ይደረስ‼️
⚠️ انحراف عبد الرحمن العميسان ونشره لعقيدة الإرجاء | العلامة صالح الفوزان
🚨 احذروا عقيدة العميسان الخبيثة!
❌ «الفعل شرك والفاعل مسلم»
هذه عقيدة غلاة المرجئة المبتدعة!
👌ሙስሊሞች ሆይ ከሙርጂአዎች ተጠንቀቁ ዲናቹን ከማን መያዝ እንዳለባቹ ፈትሹ …⁉️
📌ሐጁሪዮችና መዳኺላዎች (ጀምእዮች) ለራሳቸው በከባድ የገደል ጃፍ ላይ ነው ያሉት እንኳን እናንተን ወደ ሃቅ ሊመሩ ይቅርና
👇👇👇👇👇
🚫 لا يجتمع إسلام صحيح مع شرك صريح ابدا
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
Repost from 🇸🇦أَبُـــــــوْ يُسْــــــرَا የማርጢቆሱ እረኛ🇸🇦
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
የእሁድ ሙሀዶራ
መደመጥያለበት ተግሳጣ
⭕️ በኦላይን
በኦላይን
🔺 እውነተኝነትን በተመለከተ🔺
👈قال الله تعالى....ّ...👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👈 مِّنَ الْمُؤْمِنِينَ رِجَالٌ صَدَقُوا مَا عَاهَدُوا اللَّهَ عَلَيْهِ ۖ فَمِنْهُم مَّن قَضَىٰ نَحْبَهُ وَمِنْهُم مَّن يَنتَظِرُ ۖ وَمَا بَدَّلُوا تَبْدِيلًا (23)سورة الأحزاب
🔺 እውነተኝነትን በተመለከተ የተሰጠ ገሳጭና መካራ የሆነ ተግሳጥ በሸይኻችን አالله ይጠብቀውና ገባብለህ ኮምኩም በማይጠገብ አድበቱ እያፈሰሰልህ ነው
🔺👉 በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው #ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብድላህ አል- ሀበሽይ الله ይጠብቀዉ
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🎤🎤 للشيخ الفاضل الدعي إلى الله أبي نبراس مصطفى بن عبدالله الحبشي حفظه الله تعالى ورعاه
⭕️ يوم الأحد /١٧/ جمادى الآخرة/١٤٤٧/ هجرية
🎙ረዝመቱ 🕰 41:05🕰
🎤 በኦላይን ከጃሚአተ ራጂሒ ሪያድ ስዑዲ
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
♦️ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው
"ጦሳማዶ አቡ ኒብራስ እና ናሙስ
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🗞️ በ Telegram~Channel 👇
🌐https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🗞️ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🎙ድምፁን ለማግኘት👇
🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/557
