ar
Feedback
الْقُرَآنَ رَآحَةٌ ٱلْقَلْبَ"

الْقُرَآنَ رَآحَةٌ ٱلْقَلْبَ"

الذهاب إلى القناة على Telegram

👉የዚህ ቻናል ዋና አላማው የተለያዩ ቃሪኦች የተጂውድ ህጎች የሚለቀቅበት ይፍዊ ቻናል ነው 🌲 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌱🌱🌱🌱🌱🌱 ✨{ቁርዓንን ለማሳመር እንትጋ አንዘናጋ የድብርቱም የጭንቀቱም መድሀኒት እሱ ነውና }💐🥀 🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
224
المشتركون
+124 ساعات
+77 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
We're talking about አል ቁርአን ራሀቱል ቀልብ. Click the link to join us! https://s.imoim.net/FB8h7u?from=other

ጥሎብኝ ውብ ነገር እወዳለሁ ሁሌም አላህ ውብ የሆነ ነገር ይወፍቀን ያረብ https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh https://t.me/hAselamualeykumwerahmetu
ጥሎብኝ ውብ ነገር እወዳለሁ ሁሌም አላህ ውብ የሆነ ነገር ይወፍቀን ያረብ https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh

ይች የአጅባር ሰለፍዮች ቤታችን በሁለት ወር ውስጥ 1000 ከገባች ለጀመዓው ጠቃሚ ሽልማት አላችሁ ተብለን ነበር። ግን አንድ ወሩ አለቀ አሉኝ እኛ ገና 670 ቤት ነን። ወደኸይር ነገር ሰዎችን ብንጋብዝ ና ሸር ብናደርግ ለእኛም አጅር አለው። ሽልማታችንንም እንቀበል ነበር... በሉ አሁንም በቀረችን አንድ ወር ከ1000 እናሳልፋት!! NB፡ ዋናው አላማ ሰወችን ወደ ትክክለኛ መንሀጅ መጣራት ስለሆነ ወደዚህ መጥተው በቀጣይ የሚሰጡ ተከታታይ ደርሶችን በቀላሉ እንድማሩ እናድርግ!!! 👇👇👇👇ሐያ https://t.me/daewaselefyabeadjibar

ጌታዬ ሆይ! ምንም እንኳን ዱዓዬን (ጸሎቴን) በሚገባ ባላሳምርም፡ አንተ ግን የልቤን ፍላጎት ከእኔ በላይ ስለምታውቅ፡ ጉዳዬ (ፍላጎቴ) እንዲፈጸምልኝ አብስረኝ ✅https://t.me/hAselamual
ጌታዬ ሆይ! ምንም እንኳን ዱዓዬን (ጸሎቴን) በሚገባ ባላሳምርም፡ አንተ ግን የልቤን ፍላጎት ከእኔ በላይ ስለምታውቅ፡ ጉዳዬ (ፍላጎቴ) እንዲፈጸምልኝ አብስረኝ
https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullhhttps://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh

👆👆👆👆👆
👆👆👆👆👆

👆👆👆👆👆

ኑ ተጀመረ

We're talking about አል ቁርአን ራሀቱል ቀልብ. Click the link to join us! https://s.imoim.net/wLc9LX?from=other

👉ሐሰን አል-በስሪ ረሂመሁሏህ እንድህ አሉ፦ "ፈቂህ (አዋቂ) ማለት እኮ በዚህች ዓለም ላይ የማይጓጓ፣ ወደ መጨረሻው ዓለም የሚመለከትና በሐይማኖቱ ላይ ጥልቅ ግንዛቤ ያለው ነው አሉ።" ይህ ማለት
👉ሐሰን አል-በስሪ  ረሂመሁሏህ እንድህ አሉ፦    "ፈቂህ (አዋቂ) ማለት እኮ በዚህች ዓለም ላይ የማይጓጓ፣ ወደ መጨረሻው ዓለም የሚመለከትና በሐይማኖቱ ላይ ጥልቅ ግንዛቤ ያለው ነው አሉ።"       ይህ ማለት እውነተኛ አዋቂ የሰው ልጅ ሁሉ ድክመትና ጥንካሬ ስላለው፣ ሰውን በመልክ ወይም በንብረት ሳይሆን በልብ ንፅህና መመዘን እንዳለበት ያውቃል። ♨️ የማያውቀውን ሰው እንዴት ማየት ይገባል? አንድ ታላቅ አሊም ለተማሪዎቻቸው እንዲህ በማለት መክረዋል? ⭕️ካንተ እድሜው የሚበልጥ ሰው ካየህ፦ 'ይህ ሰው ከእኔ በፊት ወደዚህ ዓለም መጥቷል፣ ስለዚህ ከእኔ በላይ መልካም ስራዎችን ሰርቶ ሊሆን ይችላል' በል። እድሜው ካንተ የሚያንስን ሰው ካየህ ደግሞ ይህ ሰው ከእኔ በኋላ ነው ወደዚህ ዓለም የመጣው፣ ስለዚህ ከእኔ ያነሰ ወንጀል ሰርቶ ይሆናል' በል። ⭕️እውቀት የሌለውን ሰው ካየህ ደግሞ፦ 'እሱ ባለማወቅ ስህተት ቢሰራ ይቅርታ ሊደረግለት ይችላል፣ እኔ ግን እያወቅኩ የምሰራው ስህተት ዋጋ ያስከፍለኛል' በማለት እራስህን ከማንም በላይ ዝቅ አድርገህ እይ https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh

እንደ ሰዎች ክፍት እንደ ሰዎች መጥፎ ንግግርና አስተሳሰብ ቢሆን ኑሮ ተስፋ ቆርጠን ነበር ነገር ግን ፊት ለፊታችን ተስፋ የማያስቆርጥ ታላቁ ጌታችን አላሁ ሱብሀነሁ ወታእላ አለን ሁሌም በኔ ተስፋ አትቁረጡ ብሎ የሚያጽናና ✨ #አልሀምዱሊላህ 🌟              أبــو............... https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh https://t.me/AbuAmetirhman https://t.me/AbuAmetirhman

Facebook_1775980047903.mp37.58 KB

ተጁውድ መጀመር የምፈልጉ በዚች ይግቡ

We're talking about አል ቁርአን ራሀቱል ቀልብ. Click the link to join us! https://s.imoim.net/wLc9LX?from=other ተጁውድ መጀመር የምፈልጉ   በዚች ይግቡ

وَلَنَبۡلُوَنَّكُم بِشَیۡءࣲ مِّنَ ٱلۡخَوۡفِ وَٱلۡجُوعِ وَنَقۡصࣲ مِّنَ ٱلۡأَمۡوَ ٰ⁠لِ وَٱلۡأَنفُسِ وَٱلثَّمَرَ ٰ⁠تِۗ وَبَشِّرِ ٱلصَّـٰبِرِینَ ۝ ###القران رحةالقلب

⭕️👉 ለሴቶች የተሰጠ ምክር ኡለማኦች እንዲህ ይላሉ 👉አላህን ፍሪ፦ ባልሽን ዝቅ በምታደርጊበት ወቅት አላህ እየተመለከተሽ መሆኑን አስታውሺ። 👉 ጥሩ ጎኑን ተመልከቺ፦ የሰውን ልጅ ድክመት ብቻ ሳይሆን ያደረገልሽን መልካም ነገር አስቢ። 👉ትህትና ይኑርሽ፦ ትህትና ሰውን ዝቅ አያደርግም፤ ይልቁንም በአላህና በሰው ዘንድ ከፍ ያደርጋል። ♨️ ባልን ማክበር ማለት እሱን አምላክ ማድረግ ማለት ሳይሆን፣ አላህ የሰጠውን የቤት መሪነት ቦታ እውቅና መስጠትና በትዳር ውስጥ ያለውን ፍቅር ማስቀጠል ነው። ባልሽን ዝቅ አድርገሽ በምትመለከቺበት ሰዓት የራስሽን ክብርና የቤትሽን መረጋጋት እየቀነስሽ መሆኑን ማወቅ ይገባሻልhttps://t.me/hAselamualeykumwerahmetullhhttps://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh

ቅኔ "ሐጂ መርከብ ተሳፍሮ ሄደ ወደ መካ፤ ሳይደርስ ተመለሰ አልቆበት ስንቁ።" ሰም (የላይኛው ትርጉም) አንድ የሐጅ ተጓዥ ወደ መካ ለመሄድ መርከብ ተሳፍሮ ጉዞ ጀመረ፤ ነገር ግን የያዘው ስንቅ (ምግብ/ገንዘብ) ስለተቸገረ ወይም ስለሳለቀበት መድረሻው ሳይደርስ በግማሽ መንገድ ተመለሰ ወርቅ፦ (ውስጣዊ ምስጢር) እዚህ ጋር ምስጢሩ ያለው "መካ" እና "ስንካ" በሚሉት ቃላት ውስጥ ነው። መካ፦ የተባለው የሰው ልጅ መቃብር (መከታው/መጨረሻው) ነውስንቁ፦ተባለው ደግሞ የሰው ልጅ ዕድሜ ወይም ትንፋሽ ነው። ሰው በሕይወት መርከብ ተሳፍሮ ወደ መጨረሻው መድረሻው (ወደ መቃብር) ይጓዛል፤ ነገር ግን የፈጣሪ ትእዛዝ ሆኖ ዕድሜው (ስንቁ) ሲያልቅ ገና ሳይሸረግድ ወይም ሳይዘጋጅ ጉዞው ተቋርጦ ወደ አኺራ (ወደ ማለቂያው ዓለም) ይሄዳል ማለት ነው። ሰም፦ ስንቅ አልቆበት ከሐጅ ጉዞ የተመለሰ መንገደኛወርቅ፦ ዕድሜው አክትሞ ወደማይቀረው ሞት የሄደ የሰው ልጅ። ይህ ቅኔ የሕይወትን አጭርነትና ለነገ መዘጋጀት አስፈላጊ መሆኑን ያስገነዝባል። ወሏሁ እለም