ar
Feedback
الْقُرَآنَ رَآحَةٌ ٱلْقَلْبَ"

الْقُرَآنَ رَآحَةٌ ٱلْقَلْبَ"

الذهاب إلى القناة على Telegram

👉የዚህ ቻናል ዋና አላማው የተለያዩ ቃሪኦች የተጂውድ ህጎች የሚለቀቅበት ይፍዊ ቻናል ነው 🌲 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌱🌱🌱🌱🌱🌱 ✨{ቁርዓንን ለማሳመር እንትጋ አንዘናጋ የድብርቱም የጭንቀቱም መድሀኒት እሱ ነውና }💐🥀 🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
225
المشتركون
+324 ساعات
+77 أيام
-130 أيام
أرشيف المشاركات
ቲላዋ የማለዳ ግብዣየ ተጋበዙልኝ 🌹 🌹 🌹 https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh

💪እውቀት ከጀግንነት ጋ እንደት ያምራል አላህ ይጨምርልህ ሀቢቢ ♨️ሰወቹ በጣም ይገርማሉ ያ ሱብሀናላህ ልክ እንደነ አቡጀህል አሰራር ነው ስራቸው ምን አመሳሰላቸው አኡዙቢላህ ። ♨️የአላህ ቃል እየተነበበባቸው መድረቃቸው ዝበል አይቻልም እያሉ ጀግናው ግን ቀጠለ ይሰጡታልጂ አይታደሉትም ነው። ♨️ልክ ነብያችን ሰለላሁ አለይሂወሰለም የመካን ሙሺሪኮችን የአላህን ቃል እያነበቡባቸው ይሄ ሳሂር እብድ ገጣሚ እያሏቸው አልሰሟቸውም ቀጠሉ ይሄነበር የነብያቶች የሱሀቦች ትንቅንቅ ከህዝቦቻቸው ጋ ♨️እኛህዝብ ደሞ ይሄው እንደምሰሙት ነው ምን ያህል ከሀቅ እንደራቁ ያሳዝናል። 💪ይሄ ነው የነብያት ወራሺ የሱሀቦች ወራሺ አላህ የይወፍቀን ኢልምን ከተግባር ጋhttps://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh

We're talking about አል ቁርአን ራሀቱል ቀልብ. Click the link to join us! https://s.imoim.net/QqtmES?from=other

ጉድ በል አለ ጎንደር የማይሰማ የለ

#አላህ ሆይ፣ መልካም ነገርን ከወሰንክልኝ፣ የሚገባኝ አድርገኝ፣ ፈተናም ከወሰንክልኝ፣ ለመጋፈጥ የሚያስችል ጥንካሬ ስጠኝ ያረብ https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh htt
#አላህ ሆይ፣ መልካም ነገርን ከወሰንክልኝ፣ የሚገባኝ አድርገኝ፣ ፈተናም ከወሰንክልኝ፣ ለመጋፈጥ የሚያስችል ጥንካሬ ስጠኝ ያረብ https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh

#አላህ ሆይ እውነተኛ እምነትን፣ ጽኑ እምነትን እና መልካም ስራዎችን ስጠኝ https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh https://t.me/hAselamualeykumwerahmet
#አላህ ሆይ እውነተኛ እምነትን፣ ጽኑ እምነትን እና መልካም ስራዎችን ስጠኝ https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh

#ጌታ ሆይ፣ ልቤንና ቀኖቼን በመልካምነትና በብርሃን ሙላልኝ ያረብ https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh
#ጌ ሆይ፣ ልቤንና ቀኖቼን በመልካምነትና በብርሃን ሙላልኝ ያረብ https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh

ጌታዬ ሆይ! ምንም እንኳን ዱዓዬን (ጸሎቴን) በሚገባ ባላሳምርም፡ አንተ ግን የልቤን ፍላጎት ከእኔ በላይ ስለምታውቅ፡ ጉዳዬ (ፍላጎቴ) እንዲፈጸምልኝ አብስረኝ ✅https://t.me/hAselamual
ጌታዬ ሆይ! ምንም እንኳን ዱዓዬን (ጸሎቴን) በሚገባ ባላሳምርም፡ አንተ ግን የልቤን ፍላጎት ከእኔ በላይ ስለምታውቅ፡ ጉዳዬ (ፍላጎቴ) እንዲፈጸምልኝ አብስረኝ
https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullhhttps://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh

የተጂውድ ህጎችን በቀላሉ 📜 ማወቅ ይችላሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔚ሊኳን 🔜 ሸር ☑️ ኮፒ🔛 ሊንክ አድርጓት " ባረከሏሁ ፊኩም " 📝✨ ጠቃሚ ነገሮችን ታገኛላችሁ ጎራ በሉ ✅🎁📚
+2
የተጂውድ ህጎችን በቀላሉ 📜 ማወቅ ይችላሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔚ሊኳን 🔜 ሸር ☑️ ኮፒ🔛 ሊንክ አድርጓት " ባረከሏሁ ፊኩም " 📝✨        ጠቃሚ ነገሮችን ታገኛላችሁ ጎራ በሉ ✅🎁📚 ✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh 🔗 ✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh 🔗

የተጂውድ ህጎችን በቀላሉ 📜 ማወቅ ይችላሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔚ሊኳን 🔜 ሸር ☑️ ኮፒ🔛 ሊንክ አድርጓት " ባረከሏሁ ፊኩም " 📝✨ ጠቃሚ ነገሮችን ታገኛላችሁ ጎራ በሉ ✅🎁📚
+9
የተጂውድ ህጎችን በቀላሉ 📜 ማወቅ ይችላሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔚ሊኳን 🔜 ሸር ☑️ ኮፒ🔛 ሊንክ አድርጓት " ባረከሏሁ ፊኩም " 📝✨        ጠቃሚ ነገሮችን ታገኛላችሁ ጎራ በሉ ✅🎁📚 ✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh 🔗 ✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh 🔗

አሚን ያረብ ጠቃሚ ነገሮችን ታገኛላችሁ ጎራ በሉ ✅🎁📚 ✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh 🔗 ✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh

አሰላሙአለይኩም ለከተማው ቅርብ የሆነ ቦታ ነው የምንፈልገው ለምትሉ እህቶች ሀቢታት 175 ካሬ 5.የሚያልቅ እዛው 180 ካሬ 4.5 የሚያልቅ አለ አሁንም እዛው 150 ካሬ 3.5 የሚያልቅ አለ የድሮው አየር ማረፊያ 5. የሚያልቅ አለ ሆስፒታሉ ጋ 5.5 የሚያልቅ አለቀበሌ ስምንት 200 ካሬ,6. የሚያልቅ አለ ሩሀማ አካባቢ200 ካሬ 6.5 የሚያልቅ አለ እዛው ሩሀማ 250 ካሬ 7. የሚባል ድርድር አው በረበሬ ወንዝ 225 ካሬ 6.5 የሚያልቅ አለ እዛው ሌላ 175 ካሬ 5.2 የሚያልቅ አለ ሚሊኒየም ፍርድ ቤቱ አካባቢ 7.ማለቂያ መናፈሻ 150ካሬ 4.5 ዩኒቨርሲቲው ጋአዲሱ ምሪት ቆንጆ ቦታ ሳይሻገር3.2የጠቀስኳቸው በሙሉ ባዶ ቦታ እጂ ቤት አደለም

+5
ما تيسر من سورة فاطر

አሰላሙአለይኩም የተከበራችሁ ወንድሞች እና እህቶች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን በውዷ በኮምቦልቻ ከተማ ባዶ ቦታ እና ቤት ለምትፈልጉ ወንድም እና አህቶች አማክሩን በስነ ስርአት ሁሉን ነገር አጣርተን የምትፈልጉትን ቦታና ቤት እናጋዛችኋለን ጥንቃቄ በተሞላበት ገዥንና ሻጭን በቀጥታ በማገናኘት ውስጥ ላይ ምንም አይነት በገዥና በሻጭ መሀል ሁለቱ አካሎች የማያውቁት ፈርቅ የሚባል እደሌለ ላሳውቃችሁ እወዳለሁ ሁላችንም ወደ ማይቀረው ሀገር ተጓዦች መሆናችንን እያስታወስን ተግተን ለመስራት ዝግጁ ነን ስለዚህ ከእናተ የሚጠበቀው አቅማችሁ ሲፈቅድና ስትወስኑ አናግሩን ለናተ ጡሩ ነገር እጂ የማይሆን ጭቅጭቅ ያለበት ማለትም ቤተሰብ ያልተስማማበትን እና የመንግስት እዳ ያለበትን ለይተን አጣርተን የማቅረብ እኛን እደሚመለከት ላሳውቃችሁ እወዳለሁ

الْقُرَآنَ رَآحَةٌ ٱلْقَلْبَ": የምሽት ግብዣየ   ተጋበዙልኝ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 የተጂውድ ህጎችን በቀላሉ 📜 ማወቅ ይችላሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔚ሊኳን 🔜 ሸር ☑️ ኮፒ🔛 ሊንክ አድርጓት " ባረከሏሁ ፊኩም " 📝✨        ጠቃሚ ነገሮችን ታገኛላችሁ ጎራ በሉ ✅🎁📚 ✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh 🔗 ✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh 🔗

الْقُرَآنَ رَآحَةٌ ٱلْقَلْبَ": የምሽት ግብዣየ ተጋበዙልኝ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 የተጂውድ ህጎችን በቀላሉ 📜 ማወቅ ይችላሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔚ሊኳን 🔜 ሸር ☑️ ኮፒ🔛 ሊንክ አድርጓት " ባረከሏሁ ፊኩም " 📝✨        ጠቃሚ ነገሮችን ታገኛላችሁ ጎራ በሉ ✅🎁📚 ✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh 🔗 ✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh 🔗