ar
Feedback
የቀጠናው ተመልካች

የቀጠናው ተመልካች

الذهاب إلى القناة على Telegram

በአለማችን ቀጠናዎች የሚከሰቱ ክስተቶችን ይዘግባል፣ ሳይቀዘቅዝ በትኩሱ። ለጥያቄና ለአስተያየቶች በኢሜል asuleyma246@Gmail.com ብላችሁ ፃፉልኝ።

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
4 307
المشتركون
-324 ساعات
-237 أيام
-8630 أيام
أرشيف المشاركات
🇮🇷🇮🇱⚡️የእስራኤል Maariv ጋዜጣ አሁን፡ በዚህ ሳምንት ዓለም በመካከለኛው ምሥራቅ ስትራቴጂካዊ የኃይል ሚዛን ለውጥ ተመልክቷል። የአሜሪካ-ኢራን የመግባቢያ ስምምነት፣ ኢራንን፣ በመካከለኛው
🇮🇷🇮🇱⚡️የእስራኤል Maariv ጋዜጣ አሁን፡ በዚህ ሳምንት ዓለም በመካከለኛው ምሥራቅ ስትራቴጂካዊ የኃይል ሚዛን ለውጥ ተመልክቷል። የአሜሪካ-ኢራን የመግባቢያ ስምምነት፣ ኢራንን፣ በመካከለኛው ምሥራቅ በጣም ጠንካራ እና ተደማጭነት ያለው ኃይል አድርጓታል። እስካሁን ድረስ ጠንካራ የቀጠናው ኃያል የነበረችው እስራኤል፣ በመካከለኛው ምሥራቅ ገፅታዎች ላይ፣ ተጽእኖ የማድረግ እና የመቅረጽ አቅሟን አጥታለች።

🇺🇦⚡️🇷🇺 ፕሬዚዳንት ዘለንስኪ፣ ሌላ ዙር የገንዘብ እርዳታውን ከላፈ በኋላ 'በአሁኑ ወቅት የዩክሬን ጦር በአውሮፓ አንደኛ ነው፣ የአለት አጥር የሆነ!' ሲል ተናግሯል። "ይህ በእንዲህ እንዳለ
🇺🇦⚡️🇷🇺 ፕሬዚዳንት ዘለንስኪ፣ ሌላ ዙር የገንዘብ  እርዳታውን ከላፈ በኋላ 'በአሁኑ ወቅት የዩክሬን ጦር በአውሮፓ አንደኛ ነው፣ የአለት አጥር የሆነ!' ሲል ተናግሯል። "ይህ በእንዲህ እንዳለ"፣ ይላሉ ብዙዎች፣ "ካለ አሜሪካ ገንዘብና መሳሪያ፣ ዘለንስኪም ሆነ ዩክሬን ገና ድሮ  Game Over ሆነው ነበር። አውሮፓዊያን በአህጉራቸው በሙስና አንደኛ የሆነችውን ዩክሬንን እየጋለቡ፣ ለዘላለሙ የማያልቅ የጦርነት ATM አድርገዋታል እና አሜሪካ ልትነቃ ይገባል!" አሜሪካ በዶናልድ ትራምፕ አመራር ነቅታለች እንደኔ፣ ወደ ዩክሬን ገንዘብ እና መሳሪያ ፍሰቱን ከሞላ ጎደል አቁማለች። ዘለንስኪንም ኔቶንም የሚቆጣው መሪ ትራምፕ ብቻ ሆኗል። ሩሲያን ከተጋረደባት መገለል በዲፕሎማሲም፣ ተስፋ በመስጠትም እንድትወጣ እያደረጋትም ነው፣ ትራምፕ። ይሄ ሁሉ ለሩሲያ ጥሩ ዜና ነበር የሆነላት፣ ነገር ግን፣ በመሪዎቿ እንዝህላልነት እና ሥር በሰደደ የወታደራዊ ክፍሉ ሙስና፣ ጦሩ ያለውን ጉልበትና ኃይል እንዳይጠቀም በሰንሰለት ታስሮ እንዲሰባበር በመደረግ ላይ ይገኛል። ትራምፕ ዛሬ፣ ለብዙዎች ቀልድ ቢመስልም፣ የተናገረው ነገር ትክክል ነው። "ሩሲያ ኪይቭ በ24 ሰዓታት መግባት፣ ጦርነቱንም ማጠናቀቅ ትችል ነበር። መሃይም ጄኔራሎቿ ግን ጦርነቱን ለአራት ዓመት ከግማሽ ሊያራዝሙባት ችለዋል። አሁን ደግሞ under attack ሆነዋል። ሰራዊታቸው እያለቀ ነው። ፑቲን ጦርነቱን መንገድ ፈልጎ ሊያቆም ይገባል" ብሏል።

+1
🇺🇦⚡️🇷🇺 ሲመርፎቦል ክራይሚያ፣ ሌሊቱን ሩሲያ በምትቆጣጠረው የክራይሚያ ግዛት ላይ፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ የዩክሬን ድሮኖች ከፍተኛ ጥቃት አድርሰዋል። ድሮኖቹን ለመምታት፣ የሩሲያ ኃይሎች ሰማዩን በጥይት እሳት ሲያንቦገቡጉት አድረዋል። ወደ ሞስኮ እንዲሁ በመቶች የሚቆጠሩ ድሮኖችን የላከችው ዩክሬን፣ አብዛኞቹ በሩሲያ አየር መቃወሚያዎች ተመተው የወደቁባት ሲሆን፣ ቁጥራቸው ቀላል የማይባሉት በነዙት ሽብር ምክኒያት የሞስኮ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ በረራዎችን እንዲሰርዝና ለተወሰነ ሰዓታት እንዲዘጋ ተገዶ ነበር፣ ብለዋል።

🇮🇱⚡️ኢላን መስክ "ሺ የሊባኖስ እናቶች ያልቅሱ፣ ሊባኖስም ትንደድ" ያለውን የእስራኤል ከፍተኛ ባለስልጣን፣ ፊቱን ላልተወሰነ ቀን ወደ ግድግዳው አዙሮ፣ ምንም ሳይናገር እንዲቆም አዞታል። ጽሑፉንም በX ላይ አግዶታል።

🇮🇱⚡️🇱🇧 እስራኤል ያለ ምንም ማስረጃ፣ የኢራን አዋጊዎች በሊባኖስ እየተዋጉኝ ስለሆነ ነው ኮረብታውን መቆጣጠር ያቃተኝ፣ አለች።

🇮🇱⚡️🇱🇧 በደቡባዊ ሊባኖስ በአሊ አል ታሄር ኮረብታ ላይ ያነጣጠረው የእስራኤል ከባድ የመድፍ ድብደባ እንደቀጠለ ነው። ፀሐይ በቀጠናው፣ በ 6 ሰዓታት ውስጥ ትወጣለች፣ በዚያ ጊዜ ውስጥ ኮረብታውን ለመያዝ ምንም አይነት ስኬት ማሳካት ካልቻሉ፣ ሙከራውን ያቆማሉ ተብሎ ይጠበቃል። እስራኤል፣ ኮረብታውን ለመያዝ  ለሳምንት ተዋግታለች፣ ነገር ግን አልቻለችም ተብሏል። የተኩስ አቁሙን አዋጅም በመፍራት፣ ምናልባት፣ ልብ ገዝታ ከነገ ጀምሮ ልታቆም ትችላለች የሚሉ አሉ። አሁን ድረስ ጥቃቷን መቀጠሏ፣ የጠዋቱን የአሜሪካንን ማስጠንቀቂያ ችላ የማለቷ ምልክት ነው። በጉዳዩ፣ ኢራን መግለጫ ታወጣለች ተብሎ ይጠበቃል። *-*-*-

🇺🇦 የዩክሬን የGoogle የፊት ገፅ።
+2
🇺🇦 የዩክሬን የGoogle የፊት ገፅ።

🇮🇱⚡️🇱🇧 የእስራኤል የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር፣ ቤን ጋቪር፣ ዛሬ፣ ሊባኖስ ትንደድ፣ እናቶቿ ያልቅሱ ብሏል። እምባዋን ለምታፈስ አንድ እስራኤላዊ እናት፣ ሺ የሊባኖስ እናት እምባዋን ታፍስ
+2
🇮🇱⚡️🇱🇧 የእስራኤል የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር፣ ቤን ጋቪር፣ ዛሬ፣ ሊባኖስ ትንደድ፣ እናቶቿ ያልቅሱ ብሏል።
እምባዋን ለምታፈስ አንድ እስራኤላዊ እናት፣ ሺ የሊባኖስ እናት እምባዋን ታፍስስ። ሙሉ ሊባኖስ መቃጠል አለበት! ለጠቅላይ ሚኒስትሩ በግል፣ የምትጠብቀው ምንድነው? ሊባኖስ ትንደድ፣ እናቶቿ ያልቅሱ ብዬዋለሁ። ለአሜሪካኖች ይቅርታና፣ እስራኤል የአንድ ዜጋዋ ነብስ ከምትጠፋ፣ ሙሉ ሊባኖስ ትጥፋ የሚል መለኮታዊ ትዕዛዝ ያነገበች ናት … የጠረጴዛ ቴኒስ ጢባ ጢቤ መጫወቻው ጊዜ አብቅቷል። መካከለኛው ምሥራቅ ራስን በመቆጣጠር እና በውስን እርምጃ የምታሸንፍበት አይደለም! እስከ መጨረሻው መቀወስ፣ ማውደም፣ ማድቀቅ ያስፈልጋል፣
ሲል ተናግሯል። የሚንስትሩን ዘለፋና ዛቻ ተከትሎ፣ የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚንስትር፣ ሰይድ አባስ አራጋቺ በበኩሉ፣
የዓለም የሽብርና የፍጅት እምብርት የሆነችውን ቴል አቪቭን፣ ዓለም ሊጋፈጣት ይገባል፣
ብሏል።

🇮🇱⚡️🇱🇧 የእስራኤል የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር፣ ቤን ጋቪር፣ ዛሬ፣ ሊባኖስ ትንደድ፣ እናቶቿ ያልቅሱ ብሏል። እምባዋን ለምታፈስ አንድ እስራኤላዊ እናት፣ ሺ የሊባኖስ እናት እምባዋን ታፍስ
+2
🇮🇱⚡️🇱🇧 የእስራኤል የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር፣ ቤን ጋቪር፣ ዛሬ፣ ሊባኖስ ትንደድ፣ እናቶቿ ያልቅሱ ብሏል።
እምባዋን ለምታፈስ አንድ እስራኤላዊ እናት፣ ሺ የሊባኖስ እናት እምባዋን ታፍስስ። ሙሉ ሊባኖስ መቃጠል አለበት! ለጠቅላይ ሚኒስትሩ በግል፣ የምትጠብቀው ምንድነው? ሊባኖስ ትንደድ፣ እናቶቿ ያልቅሱ ብዬዋለሁ። ለአሜሪካኖች ይቅርታና፣ እስራኤል የአንድ ዜጋዋ ነብስ ከምትጠፋ፣ ሙሉ ሊባኖስ ትጥፋ የሚል መለኮታዊ ትዕዛዝ ያነገበች ናት … የጠረጴዛ ቴኒስ ጢባ ጢቤ መጫወቻው ጊዜ አብቅቷል። መካከለኛው ምሥራቅ ራስን በመቆጣጠር እና በውስን እርምጃ የምታሸንፍበት አይደለም! እስከ መጨረሻው መቀወስ፣ ማውደም፣ ማድቀቅ ያስፈልጋል
የሚንስትሩን ንግግርና ዛቻ ተከትሎ፣ የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚንስትር፣ ሰይድ አባስ አራጋቺ፣ የዓለም የሽብርና የፍጅት እምብርት የሆነችውን ቴል አቪቭን፣ ዓለም ሊጋፈጣት ይገባል፣
ብሏል።

🇺🇦🇧🇾 ዩዩክሬን ፕሬዝዳት ዘለንስኪ፣ ለቤላሩስ አቻው ሉኬሼንኮ፣ ማስጠንቀቂያ እና የጊዜ ገደብ ሰጥቶታል፣ ድንበራችን አቅራቢያ የተከልከውን መሳሪያዎችህን በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ የማታነሳ ከ
🇺🇦🇧🇾 ዩዩክሬን ፕሬዝዳት ዘለንስኪ፣ ለቤላሩስ አቻው ሉኬሼንኮ፣ ማስጠንቀቂያ እና የጊዜ ገደብ ሰጥቶታል፣ ድንበራችን አቅራቢያ የተከልከውን መሳሪያዎችህን በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ የማታነሳ ከሆነ፣ እኛ እናነሳልሃለን፣ ብሎታል። በተጨማሪም ዘለንስኪ፣ ቤላሩስ ለሩሲያ የምትሰጠውን ጋዝና ነዳጅ እንድታቆምና በጦርነቱ ሩሲያን ከመደገፍ እጇን እንድትሰበስብ አስጠንቅቋል።

—❗️🇺🇸/🇮🇷/🇮🇱 የአሜሪካ ደህንነት አባላት ትራምፕን በእስራኤል ጉዳይ አስጠንቅቀውታል፡ እስራኤል፣ በአሜሪካ እና በኢራን መካከል የተደረሰውን መግባባት ገደል ለመክተት ጥረት እያደረገች ት
—❗️🇺🇸/🇮🇷/🇮🇱 የአሜሪካ ደህንነት አባላት ትራምፕን በእስራኤል ጉዳይ አስጠንቅቀውታል፡ እስራኤል፣ በአሜሪካ እና በኢራን መካከል የተደረሰውን መግባባት ገደል ለመክተት ጥረት እያደረገች ትገኛለች፣ ስምምነቱን የማደናቀፏ ዕድል ሰፊ ነው፣ ስለዚህ አንድ ነገር አድገህ አስቁማት፣ ብለውታል። The Washington Post

—❗️🇺🇸/🇮🇷/🇮🇱 የአሜሪካ ደህንነት ድምዳሜ፡ እስራኤል በአሜሪካ እና በኢራን መካከል የተደረሰውን መግባባት ገደል ለመክተት የምታደርገው ጥረት ዕድል ሰፊ ነው። The Washington Po
—❗️🇺🇸/🇮🇷/🇮🇱 የአሜሪካ ደህንነት ድምዳሜ፡ እስራኤል በአሜሪካ እና በኢራን መካከል የተደረሰውን መግባባት ገደል ለመክተት የምታደርገው ጥረት ዕድል ሰፊ ነው። The Washington Post

🇮🇹🇺🇸⚡️ - አሁን፣ የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ሜሎኒ ለትራምፕ ምላሽ ሰጥታለች -
ስለዚህ፣ አንዳንድ ነገሮች አፋጣኝ ምላሽ ሊሰጣቸው ይገባል። የዶናልድ ትራምፕ መግለጫዎች ሙሉ በሙሉ የፈጠራ ናቸው። ከየት እየሳበ ወሬ እንደሚፈጥር መዳኒያለም ይወቅ፣ በእውነት ደነገጥኩኝ። የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ለአጋሮቹ፣ ለወዳጆቹ ለምን ይህን እንደሚሠራ አላውቅም። ምን አድርገነዋል? ወዳጆቹን ይዘነጣጥላል። ለነገሩ ይህ ሲከሰት የመጀመሪያው አይደለም። ከምዕራቡ ዓለም እና ከዩናይትድ ስቴትስ ጠላቶች ጋር ግን ተመሳሳይ ቁርጠኝነት አለማሳየቱ ተስፋ አስቆራጭ ነው ማለት እችላለሁ፣ ይልቁንም መሪዎቻቸውን በበለጠ ርሕራሄ ይይዛቸዋል። ማስታወስ ያለበት አንድ ነገር አለ፣ እኔም ሆነ ጣሊያን በጭራሽ አንለምንም።

🇺🇸🇮🇹⚡️ - ፕሬዝዳንት ትራምፕ ጠዋት፡ የጣሊያኗ ጠቅላይ ሚኒስትር ሜሎኒ በG7 ስብሰባ ላይ ምን እያለች ነበር የምትቆጣህ? እያላችሁ እየጠየቃችሁኝ ነው፣ ሲጀመር ልትቆጣኝ አትችልም። አለቃዋ
🇺🇸🇮🇹⚡️ - ፕሬዝዳንት ትራምፕ ጠዋት፡
የጣሊያኗ ጠቅላይ ሚኒስትር ሜሎኒ በG7 ስብሰባ ላይ ምን እያለች ነበር የምትቆጣህ? እያላችሁ እየጠየቃችሁኝ ነው፣ ሲጀመር ልትቆጣኝ አትችልም። አለቃዋ እኔ ነኝ። ሲቀጥል፣ ከእሷ ጋር ፎቶ እንድነሳ ለመነችኝ! እሷ ከእኔ ጋር ፎቶ በጣም ትፈልጋለች ። እኔ እንኳን አላደርገውም ነበር ፣ ግን ለእሷ አዘንኩ! እሷን በማነጋገሬ ደስተኛ ነች! ከእሷ ጋር የመነጋገር ግዴታ አልነበረብኝም ።

🇺🇸🇮🇹⚡️ - ፕሬዝዳንት ትራምፕ ጠዋት፡ የጣሊያኗ ጠቅላይ ሚኒስትር ሜሎኒ በG7 ምን እያለች ነበር የምትቆጣህ እያላችሁ እየጠየቃችሁኝ ነው፣ ሲጀመር ልትቆጣኝ አትችልም። አለቃዋ እኔ ነኝ። ሲቀ
🇺🇸🇮🇹⚡️ - ፕሬዝዳንት ትራምፕ ጠዋት፡
የጣሊያኗ ጠቅላይ ሚኒስትር ሜሎኒ በG7  ምን እያለች ነበር የምትቆጣህ እያላችሁ እየጠየቃችሁኝ ነው፣ ሲጀመር ልትቆጣኝ አትችልም። አለቃዋ እኔ ነኝ። ሲቀጥል፣  ከእሷ ጋር ፎቶ እንድነሳ ለመነችኝ! እሷ ከእኔ ጋር ፎቶ በጣም ትፈልጋለች ። እኔ እንኳን አላደርገውም ነበር ፣ ግን ለእሷ አዘንኩ! እሷን በማነጋገሬ ደስተኛ ነች! ከእሷ ጋር የመነጋገር ግዴታ አልነበረብኝም ።

በዚህ ወር 5ኛው ተኩስ አቁም 'ስምምነት' ማለት ነው ልበል በሁለቱ መካከል?

🇺🇸🇮🇱🇱🇧🇮🇷 ሰበር ዜና፡ አሜሪካ፣ እስራኤል እና ሂዝቦላ የተኩስ አቁም ለማድረግ መስማማታቸውን ገለጸች። ከአሁን ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል ብላለች። የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕን
🇺🇸🇮🇱🇱🇧🇮🇷 ሰበር ዜና፡ አሜሪካ፣ እስራኤል እና ሂዝቦላ የተኩስ አቁም ለማድረግ መስማማታቸውን ገለጸች። ከአሁን ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል ብላለች። የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕን ጨምሮ ከፍተኛ ባለስልጣናት፣ እስራኤል የምታደርገውን በፍጥነት እንድታቆም በማስፈራራት ጭምር አስጠንቅቀዋታል ተብሏው። ኳታርም ለዚህ ተሳትፎ እንዳደረገች ተነግሯል።

🇮🇱⚡️🇺🇸 እስራኤል ከትናንት ምሽት ጀምሮ ደቡብ ሊባኖስን 120 ጊዜ ደበደበች፣ አሜሪካ እስራኤል አሁኑኑ የማታቆም ከሆነ ግንኙነቷን ጥያቄ ውስጥ እንደምታስገባው አስጠነቀቀች። እስራኤል 'እንዳበደ ውሻ' በአሁኑ ሰዓት የምታደርገውን አታውቅም፡ የዋይት ሃውስ ባለስልጣን ለCNN.

🇮🇱⚡️ - የቀድሞው የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ኢሁድ ባራክ ለKan News - ኔታንያሁ ምርጫውን ለማበላሸት ሊሞክር ይችላል ብዬ እሰጋለሁ፣ እና በቀላሉ ሊያደርገው ይችላል። ከሞከረ፣ በዱላ እና
+1
🇮🇱⚡️ - የቀድሞው የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ኢሁድ ባራክ ለKan News -
ኔታንያሁ ምርጫውን ለማበላሸት ሊሞክር ይችላል ብዬ እሰጋለሁ፣ እና በቀላሉ ሊያደርገው ይችላል። ከሞከረ፣ በዱላ እና በድንጋይ ከማስወገድ ውጪ ሌላ አማራጭ አይኖረንም። ኔታንያሁ ማለቂያ የሌለው ጦርነት ይፈልጋል፣ ምክንያቱም፣ ማቆም፣ የፍርድ ሂደቱን እንደሚያፋጥንበት ስለሚረዳ ነው።
ኔታንያሁ፣ ትናንት በሙስና ወንጀል በፍርድ ቤት ቀርቦ የነበረ ሲሆን፣ ሂደቱ ለሌላ ጊዜ ቀጠሮ ተቆርጦለት ተበትኗል። እንደ ፈረንጆች 2016 ላይ የተከሰሰው ጠቅላይ ሚንስትሩ፣ እስከ አሁን 90 ጊዜ ፍርድ ቤት ሂደቱ የታየ ሲሆን፣ አሁን ወደ ማገባደጃው ደርሷል ተብሏል። የእስራኤል መንግሥት አቃቤ ሕግ በእሱ ላይ ለአንድ ዓመት ያቀረበውን የክስ ሂደት ከሰሞኑ ማጠናቀቁ ተገልጿል።

🇮🇱🇺🇸🇮🇷⚡️ - የቀድሞው የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ኢሁድ ባራክ በኢራን ስምምነት ላይ ለKan News፡ - ስምምነቱን በአንድ ቃል ግለፀው ካልከኝ መጥፎ! በሁለት ቃላት በጣም መጥፎ! እ
🇮🇱🇺🇸🇮🇷⚡️ - የቀድሞው የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ኢሁድ ባራክ በኢራን ስምምነት ላይ ለKan News፡
- ስምምነቱን በአንድ ቃል ግለፀው ካልከኝ መጥፎ! በሁለት ቃላት በጣም መጥፎ! እስራኤል ለኔታንያሁ እብሪተኝነት እና አርቆ አስተዋይነት ማጣት፣ ዋጋ እየከፈለች ነው። በኢራን ላይ ያሳካው አንድ ግብ እንኳ የለም፣ አልተሳካም!