Ethio Goal Room ⚽️
الذهاب إلى القناة على Telegram
⚽️ ፉትቦልን አትመልከት — ተረዳው 🧠 Tadesse Predicts 🔥 ዜና • ታሪክ • ተጫዋቾች 🎯 ኩዊዝ • ኮንቴስት • ግምት 📊 #analysis 👇 እዚህ የሚያስቡ ሰዎች ናቸው
إظهار المزيد964
المشتركون
+1524 ساعات
+507 أيام
+8730 أيام
أرشيف المشاركات
ከ1 ሳምንት በፊት በዚች ሰአት ነበር ስፔን የ2026ቱን አለም ዋንጫ ያሸነፈችዉ::🇪🇸🏆
👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
በ2026 ቱ አለም ዋንጫ 308 ግቦች የተቆጠሩ ሲሆን ይህም በአለም ዋንጫ ታሪክ ብዙ ግብ የገባበት ሆኖ እንዲያልፍ አድርጓል።
👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
ሌሊቱን ሪያል ማድሪድ ያን ዲዮማንዴን ለማስፈረም የሚደረገውን ፉክክር ተቀላቅሎ ለአርቢ ሌፕዚግ የዝውውር ጥያቄ አቅርቧል።
ፒኤስጂ የዲዮማንዴን ዝውውር በሪያል ማድሪድ የሚነጠቅ ከሆን ባርኮላን ጭራሽ አይለቁትም።
ጉድ አይቼ ለሳላህ ተተኪ ብለው ማንን እንደሚያመጡ...
👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
🗣 የሮሜሉ ሉካኩ ወኪል ፓስቶሬሎ፦
«ሮሜሉ ሉካኩ በናፖሊ ውስጥ የሆይሉንድ ተጠባባቂ ተጫዋች ብቻ ሆኖ መቆየት አይችልም።
ሮሜሉ በዓለም ላይ ካሉ ምርጥ አጥቂዎች አንዱ ነው፤ እኛም ይህንን የተጠባባቂ ሚና ለመቀበል አልተስማማንም።»
👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
🗣 "ጠያቂ" በዓለም ዋንጫ ወቅት ማንን እየደገፍክ ነበር ?
🗣️ ''ሌቫንዶቭስኪ'' እኔ በግሌ ከአርጀንቲና ሊዮን ብቻ ነው የማውቀው ነገር ግን እሱ የዓለም ዋንጫ ስላሸነፈ እኔ የስፔን ብሔራዊ ቡድንን እየደገፍኩ ነበር።"
👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
🎙ኤንዞ ማሬስካ፡-
“ሮድሪ ሰኞ ዕለት ቀዶ ጥገና ያደርጋል። እረፍት ያስፈልገዋል፣ ማረፍ፣ ማገገም ያስፈልገዋል፣ ከዚያም ወደ እኛ ይመለሳል።”
“እያንዳንዱ አሰልጣኝ ሮድሪን ማግኘት ይፈልጋል፣ ምክንያቱም እሱ ከፍተኛ ጥራት ያለው ተጫዋች ነው።”
👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
ኤንዞ ማሬስካ🗣
"ማንቸስተር ሲቲ ፔፕን ካጣ በኋላ ማንቸስተር ዩናይትድ እና አርሰናል ፈርጉሰንን እና ቬንገር ሲያጡ እንዳጋጠማቸው አይነት ችግር እና አቋም መበላሸት አያጋጥመውም"።
👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
🚨 አርቢ ሌፕዚግ ለያን ዲዮማንዴ ወደ 130 ሚሊዮን ዩሮ ይፈልጋል።
👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
ኒውካስል ዩናይትድ የሞናኮውን አማካኝ አላድጂ ባምባን በ5 አመት ኮንትራት አስፈርሟል።
በክፍያውም ወደ £34m ከፍ ሊል ይችላል። ✍️
👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
ቼልሲ የጊማሬሽን ዝውውር ፉክክር የመቀላቀል ዕቅድ የላቸውም ጥያቄም አላቀረቡም።
አርሰናል አሁን የጊማሬሽን ዝውውር ለመጨረስ እየሰሩ ነው ።
👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
ቼልሲ የጊማሬሽን ዝውውር ፉክክር የመቀላቀል ዕቅድ የላቸውም ጥያቄም አላቀረቡም።
አርሰናል አሁን የጊማሬሽን ዝውውር ለመጨረስ እየሰሩ ነው ።
👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
የርገን ክሎፕ ለጀርመኖች
" የማሰለጥነው ለናንተ ስል ነው በቤተሰቦቼ ከመጣችሁ ወይም እኔን መሳደብ ከጀመራችሁ ያለምንም ካሳ ለቅቄ እሄዳለሁ "
👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
🚨የስፖርት ዳኝነት ፍርድ ቤት (CAS) የ2025ቱን የአፍሪካ ዋንጫ ማን እንዳሸነፈ ለመወሰን ችሎቱ የሚካሄድበት ቀን ጥቅምት 8 እንዲሆን ወስኗል።
ችሎቱ የሚካሄደው በዝግ በር ነው።
👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
📆 ከ26 ዓመታት በፊት ልክ በዚህች ቀን ሪያል ማድሪድ ሉዊስ ፊጎን ከባርሴሎና አስፈረመ። ✅
በወቅቱ 37 ሚሊዮን ፓውንድ ወጪ የተደረገበት ይህ ዝውውር ፊጎን በዓለም ላይ እጅግ ውድ የእግር ኳስ ተጫዋች እንዲሆን አስችሎት ነበር።
👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
🗣️ ኤንዞ ማሬስካ ከፔፕ ጋርዲዮላ በኋላ ስለመምጣት፦
«ፔፕ ባለፉት 20–25 ዓመታት ውስጥ ምናልባትም በዓለም ላይ ምርጡ አሰልጣኝ ነው ብዬ አስባለሁ። እሱን መተካት ፈተናም ክብርም ነው።
ብዙ ዓመታት በአንድ ክለብ የቆዩ አሰልጣኞችን ታሪክ ስትመለከት፣ ከሄዱ በኋላ ቀጣዩ አሰልጣኝ ትንሽ ይቸገራል። ይህ ከሰር አሌክስ ፈርጉሰን እና ከአርሰን ቬንገር በኋላም ተከስቷል። ነገር ግን ለዚህ ክለብና ለደጋፊዎቹ ከመጀመሪያው ትክክለኛውን ነገር ማድረግ ለእኔ ፈተና ነው።
ድርጅታዊ መረጋጋት ዋናው ነገር ነው ብዬ አስባለሁ። ይህ ክለብ በ17 ዓመታት ውስጥ 3 አሰልጣኞች ብቻ ነበሩት። ይህ የተለመደ አይደለም፤ ብዙ ጊዜም የሚከሰት ነገር አይደለም።
ስለዚህ ትልቅ ሥራ መሥራት እንደምንችል እና ባለፉት 14–15 ዓመታት የተሰራውን ጥሩ ሥራ መቀጠል እንደምንችል እርግጠኛ ነኝ። ከሮቤርቶ ማንቺኒ ጀምሮ፣ ከዚያ ማኑኤል ፔሌግሪኒ እና ከዚያም ፔፕ ለ10 ዓመታት የሰሩትን ሥራ እንቀጥላለን።»
👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
የሊጉ ክለቦች ዋንጫ ብለዉ እንዳይጓጉ ለማስደንገጫ ዩናይትድ ማታ 1 ሰዓት ይጫወታል
👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
ብሩኖ ፈርናንዴዝ እና ዲዮጎ ዳሎት በ Instagram ላይ ለቢንያም ሼሽኮ የሰውነት ለውጥ ምላሽ ሰጥተዋል 💪📲
👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
