Soset Hub
الذهاب إلى القناة على Telegram
Just me, my vlogs, and everything in between ✨This is my personal space to share my journey with you all. 🧸 Back-end developer(django| video editor | student 📚obsessed with short reads & appreciating local authors Stick around for the whispers! 🕊🖤
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
255
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-27 أيام
+1330 أيام
أرشيف المشاركات
255
Broo this guy know what he is talking fr go check out his videos..... like his insight mnamn🔥🔥
https://youtu.be/YQ87fvHtb0E?si=6-lDdzOGiyovRFiC
255
LMAOO 😭🔥 btw taxi ረዳቶች’ hands/forearms getting built from throwing themselves onto the door nd hanging off the taxi every day fr
Gym bro: “Today is forearm day.”
Taxi ረዳት: “Every day is forearm day.” 😭🔥
255
Repost from Onyx Design ⚡️
✨Hey, I need some help from the community
I’m currently conducting usability research and user interviews for the CBE Mobile Banking app, and I’m looking for real user feedback
✈️ If you’re a Telegram channel owner, I’d really appreciate it if you could share this survey with your community
If you use the CBE Mobile Banking app, please take a few minutes to share your experience. Your feedback will help us identify real UI/UX issues and improve the overall user experience
Survey: https://forms.gle/GmKVZfox3KWKRhLK8
Thank you! 🙏
@OnyxDesginx
255
ማስተዋል ደስ ትላለች - ግን ደግሞ የምታስጠላም ናት - በሰው ልጅ የነፍስ ባህርይ ዉስጥ ተሰርታ ኖራ በሁለት በኩል የተሳለ ስለት ትሆናለች - እንድናስተዉል ከሚያደርጉ ነገሮች መሃል አንዱ እውቀት ነው - እዉቀት ያለግዜ የማስረጀት አቅም አለው - እውቀት ማብዛት ሰዉነትን ማድከም አለው - ማሳዘንም አለው - ማወቅ ወደማስተዋልም ስለምትመራ ያለ ዕድሜያችን የሆነን ነገር እንድናዉቅ አይደረግም -
ትከሻ ሳይኖር መሸከሙ ስብራትን ነው የሚያመጣው- እውቀት ወደ ማስተዋል የምትወስድ ወደ ፍርሃት የምትመራ የጥፋትም የመዳንም ፍሬ ናት - የእውቀት ፍሬን መብላት ራቁትህን እንደሆንክ የምታሳይ ትሆናለች - መለ መላዬን ራሴን ያስመለከትኛል - ሲደብር ደግሞ - ብቻ ወደ እዉነት የሚወስዱን እውቀቶች ቢኖሩም የምንሸከምበትን አቅም መጀመሪያ መመስረት ቀሊል ያደርገዋል - እውነት ጆንያነቷ ቀላል አይደለምና
"From My Notebook"
255
An airplane crashed nd every single person died...... Who survived?
Couples cuz I said singles not couples
A joke I heard from nowhere 🤓
255
ሁላችንም ታሪካችን ከእከታት አንድ ቀን ጀምሮ ከእለታት አንድ ቀን ያበቃል፤ ህይወት ግን በበርካታ ግማሽ ቀናት የተሞላች ናት ... መኖር ማለት ይኸችኑ ግማሽነት ለመሙላት የሚደረግ ትግል ነው !
ከ እለታት ግማሽ ቀን
✍️አሌክስ አብርሃም
255
Repost from 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™
+1
ለእህታችን ቻሌንጅ!
10 ብር ለአንድ ሰው ትንሽ ቢመስልም ስንበዛ ግን ከኛ የወጣው 10 ብር ለሌላ ሰው ህይወቱን ማትረፍ ሊሆን ይችላል
ከ10 ብር ጀምረን መላክ የምንችለውን እንላክላት... ለእህታችን እንድረስ❤️
CBE - 1000487578828
TeleBirr - 0911179293
Awash Bank - 013471629151800
ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay
ከላካችሁ በኃላ ኮመንት ላይ ከScreenshot ጀምሮ እስከ ቴክስት መላክ ትችላላችሁ!
