ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

Ibro markets

Ibro markets

الذهاب إلى القناة على Telegram

Welcome to Ibro Markets! ​From Crypto to AI, from Airdrops to Blockchain technology! This is the right place to find new opportunities and information every day. ​Join our channel and start your Web3 journey. For any questions or feedback @mr_ebro

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
356
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+27 أيام
+2630 أيام
أرشيف المشاركات
ጀለሶች ተሰብስበው በጨዋታ መሀል ስለ ፂም ሲነሳ ... Me :-
ጀለሶች ተሰብስበው በጨዋታ መሀል ስለ ፂም ሲነሳ ... Me :-

Repost from Ninja Girl
Got hacked and my channel got deleted I was always the "why would they hack me?" girl i think i deserved it 😭 Anyways we keep going :)) @aydus_journal

Repost from FeteScript
In life, there’s no predictable path. You just keep moving, learning, and figuring it out along the way. @fetedev

Repost from Meryem Hub
#Day_65 (゚_゚) The technology behind modern wireless charging comes from electromagnetic induction. @meryem_hub 🥰🎀
#Day_65 (゚_゚) The technology behind modern wireless charging comes from electromagnetic induction. @meryem_hub 🥰🎀

ከቴሌ ብድር ፈልገህ ኮላተራል አምጣ ሲሉህ😁
ከቴሌ ብድር ፈልገህ ኮላተራል አምጣ ሲሉህ😁

Repost from Normal or Strange?
Cheer up \⁠(⁠ϋ⁠)⁠/
Cheer up
\⁠(⁠ϋ⁠)⁠/

Repost from CRYPTNOMICS ET
Big news for crypto 👀 The White House says it’s still fully committed to passing the CLARITY Act in September. The first big
Big news for crypto 👀 The White House says it’s still fully committed to passing the CLARITY Act in September. The first big test comes on September 15, when the bill needs 60 votes. If it passes, it would give the U.S. crypto market much clearer rules, making it easier to know what’s legitimate and what isn’t. It won’t magically eliminate scams, but clearer rules will make the market safer, bring more serious companies in, and attract more money into crypto. Definitely one to watch.

👀
👀

youtube partner program new requirements😭😭
youtube partner program new requirements😭😭

Repost from Lumina
Good morning my peeps🥱 @ahlumina

7 million ሰው😭😭

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
7 ሚሊዮን ኮደርስ በዚህ ክረምት ethiocoders.et ዓለም አቀፍ እውቅና ያለው ሰርተፊኬት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፥ " ይህ ክረምት በከንቱ እንዲያልፍ ሊፈቀድለት የማይገባ ትል
+2
7 ሚሊዮን ኮደርስ በዚህ ክረምት ethiocoders.et ዓለም አቀፍ እውቅና ያለው ሰርተፊኬት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፥ " ይህ ክረምት በከንቱ እንዲያልፍ ሊፈቀድለት የማይገባ ትልቅ ዕድል ይዞ መጥቷል " ሲሉ ለኢትዮጵያ ወጣቶች ጥሪ አቅርበዋል። የ5 ሚሊዮን ኮደርስ ኮርሶች በነጻ እንደሚገኙ ገልጸው የሚሰጠው የምስክር ወረቀትም ዓለም አቀፍ ዕውቅና ያለው መሆኑን ገልጸዋል። " 5 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ቀድመው ወስነዋል፣ አሁን ደግሞ ተራው የእናንተ ነው " ብለዋል። እስከ ሰኔ 2018 ዓ/ም ድረስ የሰልጣኞች ቁጥር 5,005,146 ሲሆን እስከ ነሃሴ 2018 ዓ/ም ይህን ቁጥር 7 ሚሊዮን ለማድረስ ግብ ተቀምጧል፤ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊም የዚህ ብሔራዊ ተልዕኮ አካል እንዲሆን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሪ አቅርበዋል። ይህንን ጥሪ ተከትሎ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስተናጋጅነት በኢኒሼቲቩ ዙሪያ የልምድ ልውውጥ መድረክ ተካሂዷል። መድረኩ የዘርፉን መሪዎችና ፖሊሲ አውጪዎች፣ የምስክር ወረቀት ያላቸው የኢኒሼቲቩን ምሩቃን እና ወጣት ባለሙያዎችን በአንድ ላይ አገናኝቷል። ተሳታፊዎች ተሞክሯቸውንና እይታቸውን በመድረኩ እንዲያካፍሉ መደላድልን የፈጠረ ሲሆን፣ መርሃ ግብሩ በተግባራዊ ዲጂታል ክህሎት ልማት አማካኝነት ለዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 አጀንዳ ዕድገት የራሱን አስተዋፅኦ ማበርከቱ ተገልጿል። ‎ ‎መርሃ ግብሩ በሰው ሰራሽ አስተውሎት ላይ ባተኮረ የኤግዚቢሽን ጉብኝት የተጀመረ ሲሆን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ሥዩም ንግግር አድርገዋል። የፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ፤ የወጣቶች የቴክኒክና ዲጂታል ክህሎት ብቃት ወሳኝ ሀገራዊ ሀብት መሆኑን ገልጸው፣ የኮደሮችን ቁጥር ወደ 7 ሚሊዮን ለማድረስ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የቀረበውን ጥሪ ተግባራዊነት አረጋግጠዋል። በመድረኩ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ከፍተኛ አማካሪ ዶ/ር አብዮት ባዩ፣ የጊሮ (gheero) ዋና ሥራ አስፈጻሚ ቤተልሔም ደሴ፣ የኢኒሼቲቩ ምሩቃን አዝመራው ታደሰ እና የቴክኖሎጂ ሥራ ፈጣሪዋ ማኅሌት ሥዩም በፓናል ውይይት ላይ ተሳትፈዋል። የውይይቱ ተሳታፊዎች ወጣቶች  ፦ - ክህሎታቸውን ያለማቋረጥ እንዲያሳድጉ፣ - በተግባር ላይ ያተኮሩ መፍትሔዎችን እንዲያበለጽጉ፣ - በኢትዮጵያ የዲጂታል ሥነ-ምህዳር ዕድገትና ፈጠራ ውስጥ የድርሻቸውን እንዲወጡ አበረታተዋል። ወጣት ተሳታፊዎች የዲጂታል ክህሎትን የተመለከቱ ጥያቄዎችን ለፓናሊስቶች አቅርበው ምላሽ ያገኙበት ሲሆን አጠቃላይ መርሃ ግብሩ ግልጽ ውይይትና የልምድ ልውውጥ የተስተናገደበት ነው። ይህ የልምድ ልውውጥ የ5 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ኮደሮች ኢኒሼቲቭ የዲጂታል ክህሎትን ለማሳደግ እና ሀገራዊ ለውጥን ለማፋጠን ያለውን ከፍተኛ ሚና በድጋሚ ያረጋገጠ ሆኗል። የልምድ ልውውጥ መድረኩን በዚህ ይከታተሉ ፦ https://youtu.be/7zQ0gY90XLA?si=pTAgMXGz0VBoHV4u እንዴት ልመዝገብ ? ከ5 ሚሊዮን ለተሻገረው ኮደርስ ኢኒሼቲቭ ስልጠና ለመመዝገብ 👉 ethiocoders.et ይጫኑ። የምስክር ወረቀቱ ዓለም አቀፍ እውቅና አለው። ነሐሴ 4 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia

ለእህታችን ቻሌንጅ! 10 ብር ለአንድ ሰው ትንሽ ቢመስልም ስንበዛ ግን ከኛ የወጣው 10 ብር ለሌላ ሰው ህይወቱን ማትረፍ ሊሆን ይችላል ከ10 ብር ጀምረን መላክ የምንችለውን እንላክላት... ለእህታች
+1
ለእህታችን ቻሌንጅ! 10 ብር ለአንድ ሰው ትንሽ ቢመስልም ስንበዛ ግን ከኛ የወጣው 10 ብር ለሌላ ሰው ህይወቱን ማትረፍ ሊሆን ይችላል ከ10 ብር ጀምረን መላክ የምንችለውን እንላክላት... ለእህታችን እንድረስ❤️ CBE - 1000487578828 TeleBirr - 0911179293 Awash Bank - 013471629151800 ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay ከላካችሁ በኃላ ኮመንት ላይ ከScreenshot ጀምሮ እስከ ቴክስት መላክ ትችላላችሁ!

Anyone who bought when I posted, made 2× now! Send it higher 🔥 DYOR again ><

Repost from HULU TECH
የእርዳታ ጥሪ እንድረስላት 🙏 የምትመለከቱዋት ወጣት ታዳጊ ኤልሮኢ ቅዱስ ትባላለች በአጥንት ካንሰርን ህክምና ላይ ትገኛለች በሽታው ከታወቀ አንድ አመት ሆኗታል በበሽታው ምክንያትም የግራ እጇ ሙሉ
የእርዳታ ጥሪ እንድረስላት 🙏 የምትመለከቱዋት ወጣት ታዳጊ ኤልሮኢ ቅዱስ ትባላለች በአጥንት ካንሰርን ህክምና ላይ ትገኛለች በሽታው ከታወቀ አንድ አመት ሆኗታል በበሽታው ምክንያትም የግራ እጇ ሙሉ በሙሉ እንዲወገድ ተደርጓል ሆኖም ግን ኤልሮይ ተስፋ ሳትቆርጥ ህክምናዋን እየተከታተለች ነው አሁን ግን በሽታው ወደ ሳንባዋ በመሠራጨቱ የመተንፈስ ችግር ስላጋጠማት በአሁን ሰአት በአዲስ አበባ Heal Venture Medical and Surgical Center በ ICU ትገኛለች ሆኖም ግን በአሁን ሰአት ላይ የሆስፒታሉ ወጪ በቀን ከ50.000ብር ነው ከቤተሰብ ከአቅም በላይ ስለሆነ እናትም አባትም አጠገቧ ስለሌሉ ጓደኞቿ እያሳከሟት ነው.. እኛ ከጎኗ እንሁን 🥹❤️ CBE - 1000487578828 TeleBirr - 0911179293 Awash Bank - 013471629151800 ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay እህታችን ትፈልገናለች እንድረስላት 🙏

Repost from Blazora
24434 ሀቢቢ ይሄን ኮድ ህይወትህ ላይ በደምብ ከተጠቀምከው የ ስኬትን ቁልፍ ይዘሀል

Good evening🙌
Good evening🙌

DYOR Ep8Er6t5gKgFRWvesgZMJdNkNmw2bcGjkez687Qmpump

ዛሬ August 10 ዓለም አቀፍ የሰነፎች ቀን እየተከበረ ይገኛል እንኳን አደረሳቹ!! ይሄን ፖስት ጠዋት ነበር ልፖስት ያሰብኩት ሰንፌ ነው የቆየውት😭

🏆 KONNEX WEEKLY ACTIVITY CAMPAIGN I'll reward the most active members in the Konnex DC gen chat, "weekly". 🥇 1st — $10 USDT
🏆 KONNEX WEEKLY ACTIVITY CAMPAIGN I'll reward the most active members in the Konnex DC gen chat, "weekly". 🥇 1st — $10 USDT 🥈 2nd — $5 USDT 🥉 3rd — $5 USDT At the end of the month, the most active member will receive a VIP code. How to participate: • Stay active in general chat • Have meaningful conversations • Talk about Konnex, its ecosystem, or relevant topics Be active, contribute, and enjoy the community. Good luck! ^^