ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

Ibro markets

Ibro markets

الذهاب إلى القناة على Telegram

Welcome to Ibro Markets! ​From Crypto to AI, from Airdrops to Blockchain technology! This is the right place to find new opportunities and information every day. ​Join our channel and start your Web3 journey. For any questions or feedback @mr_ebro

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
358
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+27 أيام
+2830 أيام
أرشيف المشاركات
reached $35+.

New limited-time tasks added to Konnex Hub. Get them done before the deadline!
New limited-time tasks added to Konnex Hub. Get them done before the deadline!

እኔ የምለው... ድምፃቸው ለሚያምር ሰዎች ተፈጥሮ መልካቸው ላይ ለምን እንዲህ ጨካኝ መሆን አስፈለጋት?😭 ​በጣም ብዙ ሰዎችን አየሁ... ድምፃቸው ልብ ያቀልጣል፣ መልካቸውን ስታየው ግን ጭራሽ አይገናኝም።

ስራው በጣም ቀላል ከመሆኑ የተነሳ በግራ እጃችሁ እያጨበጨባችሁ በቀኝ እጃችሁ ልትሰሩት ትችላላችሁ! ማንም እንዳያመልጠው። 👀😂

ካናዳ 5-0 ኳታር

ere እንቅልፍ ያለህ😭😭😭😭

Good night
Good night

This guy used his last $275 to buy a random coin. He sold everything for $1,200,000
This guy used his last $275 to buy a random coin. He sold everything for $1,200,000

8$ dersenal🔥🔥🔥🔥🔥

ስለ ጊቫዌዩ እናውራ ኑ! as promised yesterday todays giveaway is on https://t.me/ibromarkets?livestream=02191a2c4d96f2ee5b

Dear Son Beautiful girls are everywhere. But rich and successful men?? Veeeeeeeeeeeeeeeeerrrrrrrrrrrrrrry rare. Son You are the prize 😁😁 Is that clear?

Airdrop is dead Altcoin is dead Crypto is dead Layer 1 is dead Layer 2 is dead Web3 is dead Web2 is dead RWA is dead NFTs is dead Defi is dead ICO is dead IPO is dead InfoFi is dead DeSci is dead DePIN is dead Metaverse is dead Privacy is dead SocialFi is dead GameFi is dead TapTap is dead TapTrading is dead Trading is dead Spot is dead Devnet is dead Testnet is dead Mainnet is dead Contest is dead Gamble is dead Discord role is dead PerpDex is dead Memecoins is dead Tokenization is dead Data Availability is dead Prediction Markets is dead So how are you all making money in 2026?

Repost from AgoraTube
🚀 ቀን 11፡ የመሠረታዊ ስክሪፕት (ጽሑፍ) አጻጻፍ ጥበብ 🔥 ዋናው ሚስጥር፡ ምርጥ ስክሪፕት = ከፍተኛ የዕይታ ጊዜ (Watch Time) = ፈጣን የቻናል ዕድገት። ስክሪፕት የተመልካችን ትኩረት መቆጣጠሪያ መሣሪያ ነው። ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🧠 የስኬታማ የዩቲዩብ ስክሪፕት አወቃቀር (Structure) 1. ማጥመጃ (Hook - የመጀመሪያዎቹ 10 ሰከንዶች) ግብ፡ ተመልካቹ ቪዲዮውን ትቶ እንዳይወጣ በአስደንጋጭ ወይም በሳቢ ሃሳብ መያዝ። ❌ መጥፎ፡ "ዛሬ ስለ ዩቲዩብ ኦቶሜሽን እነግራችኋለሁ..." ✅ ጥሩ፡ "አብዛኛዎቹ ጀማሪዎች ዩቲዩብ ላይ የሚከስሩት ይህንን አንድ ወሳኝ ደረጃ ስለሚዘርሉ ነው..." 2. መግቢያ (Intro - ከ10 እስከ 30 ሰከንድ) ተመልካቹ ምን እንደሚማር እና ይህ ለምን እንደሚያስፈልገው በአጭሩ መንገር። 3. ዋናው ይዘት (Main Content) ቪዲዮውን ወደ ቀላል እና ግልጽ ደረጃዎች ከፋፍሎ በፍጥነት ማቅረብ (ደረጃ 1 -> ደረጃ 2 -> ደረጃ 3)። 4. የማቆያ ስልቶች (Retention Tricks) ተመልካቹ እስከ መጨረሻው እንዲያይ ጥያቄዎችን መጠየቅ፣ ጉጉት መፍጠር እና የሚቀጥለውን ደረጃ ፍንጭ መስጠት። 5. ማጠቃለያ (Outro) ባጭሩ ማጠቃለል እና የተግባር ጥሪ (ላይክ፣ ሰብስክራይብ፣ ኮሜንት) ማድረግ። ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🚫 ሊወገዱ የሚገቡ ስህተቶች ❌ ረጅም እና አሰልቺ መግቢያዎች (Intros) ❌ ምንም ማጥመጃ (Hook) የሌለው ቪዲዮ መጀመር ❌ አላስፈላጊ ማብራሪያዎችን ማብዛት እና መለፍለፍ ❌ ስለራስ በጣም ማውራት (ተመልካቹ የሚፈልገው ጥቅሙን ብቻ ነው) ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🎯 የዛሬ ተግባር እና የቤት ስራ 1. ለ3 የቪዲዮ ሃሳቦችዎ የሚሆን ሙሉ ስክሪፕት (Hook, Intro, Main, Outro) ያካተተ ጽሑፍ ያዘጋጁ። 2. የቪዲዮዎን መጀመሪያ (Hook) በ3 የተለያየ መንገድ ጽፈው በጣም ጠንካራ የሆነውን ይምረጡ። 3. 5 ታዋቂ ቪዲዮዎችን በማየት ስክሪፕታቸውን በውስጥዎ ይገምግሙ (ሰውን እንዴት እንዳቆዩት ያጥኑ)። 💬 የዕለቱ ጥቅስ 🚀 "ጥሩ ስክሪፕት ታሪክ ብቻ አይተርክም... የተመልካችን ትኩረት ሙሉ በሙሉ ይቆጣጠራል!" 👑 ኮርሱን ያዘጋጀው፦ @Agorians 🚀 በዕለት 12 እንገናኝ!

🎁 የ $10 ዶላር ስጦታ (Giveaway)! 🎁 አዲስ ቪዲዮ ለቅቄያለሁ! የዚህን ቪዲዮ መልቀቅ በማስመልከት እስከ ቀጣዩ ሳምንት መጨረሻ ድረስ የሚቆይ የ $10 ዶላር የዕጣ ስጦታ አዘጋጅቻለሁ። ለመሳተፍ እና ዕድለኛ ለመሆን እነዚህን 4 ህጎች ይከተሉ: 1️⃣ የዩቲዩብ ቻናሉን Subscribe ያድርጉ። 2️⃣ ቪዲዮውን Like ያድርጉ። 3️⃣ ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው ሰከንድ ድረስ ይመልከቱ። 4️⃣ Like እና Subscribe ማድረጎን፣ እንዲሁም ቪዲዮውን ጨርሰው ማየቶን የሚያሳይ የስክሪንሾት (Screenshot) ምስል ያንሱ። 📥 ማስረጃዎን ከታች ባለው የፎርም ሊንክ ይላኩ፡ 👉https://forms.gle/ubT6VEa9Lk8gTv3s6 🎬 ቪዲዮውን እዚህ ጋር ይመልከቱ፡ 🔗 https://youtu.be/gF0N9nk615E ⏳ የማጠቃለያ ቀን፦ የቀጣዩ ሳምንት መጨረሻ ላይ ያበቃል። አሸናፊው በዕጣ (Random Draw) ተለይቶ በቪዲዮ/በቻናላችን ይፋ ይደረጋል! ለሁሉም መልካም ዕድል! 👍🔥

By the way this is 100% real when you explain crypto to a lot of people, they look at you like you're crazy, while others just call it a scam. 😂😂 ​Some people even think crypto and airdrops are the exact same thing.

If u take no risk😘 you are talking a risk

photo content

A lack of money teaches you the importance of money. A lack of strength teaches you the importance of strength. You’re never going to be truly thankful for something, unless there was a time you needed it... And didn’t have it.

Andrew Tate has been liquidated 8 times in the past 16 hours. He got liquidated on a Bitcoin long. Then flipped directly to a
+1
Andrew Tate has been liquidated 8 times in the past 16 hours. He got liquidated on a Bitcoin long. Then flipped directly to a Bitcoin short on the same asset and got liquidated again on that too. His account now has just $14,219 left. Long, liquidated. Short, liquidated. Eight times in under a day. This is what happens when leverage meets a market moving in every direction at once during one of the most volatile weeks of the year.

Repost from N/a
𝗬𝗼𝘂 𝘄𝗶𝗹𝗹 𝗻𝗼𝘁 𝗴𝗲𝘁 𝘁𝗼 𝘁𝗵𝗲 𝘁𝗼𝗽 𝗼𝗳 𝘁𝗵𝗲 𝗺𝗼𝘂𝗻𝘁𝗮𝗶𝗻 𝗯𝘆 𝘁𝗮𝗸𝗶𝗻𝗴 𝘁𝗵𝗲 𝗲𝗮𝘀𝘆 𝗿𝗼𝗮𝗱. 𝗜𝘁'𝘀 𝗮𝗹𝗹 𝘂𝗽𝗵𝗶𝗹𝗹......🔥𝗜𝘁'𝘀 𝗮 𝗰𝗵𝗮𝗹𝗹𝗲𝗻𝗴𝗲, 𝗮 𝗰𝗵𝗮𝗹𝗹𝗲𝗻𝗴𝗲 𝘁𝗵𝗮𝘁 𝘄𝗶𝗹𝗹 𝗯𝘂𝗶𝗹𝗱 𝗦𝗧𝗥𝗘𝗡𝗚𝗧𝗛, 𝗣𝗥𝗜𝗗𝗘 𝗮𝗻𝗱 𝗖𝗢𝗨𝗥𝗔𝗚𝗘.💪😎 GM! @jalos_trip