ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

ወደ ኢየሱስ ደረት

ወደ ኢየሱስ ደረት

الذهاب إلى القناة على Telegram

Romans 8÷1 There is therefore now no condemnation to them which are in Christ Jesus, who walk not after the flesh, but after the Spirit.

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
277
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-27 أيام
-630 أيام
أرشيف المشاركات
#በኢየሱስ_@BereketTesfayeOffical_Doriel_Ministry_@DorielM.mp316.64 MB

ኃጢአትን የመመገብ አደጋ ‎ ‎ኃጢአት አንድን ሰው በአንድ ጊዜ አያጠፋውም። አንዳንድ ጊዜ ትንሽ በሚመስል ነገር ይጀምራል—አንድ ስምምነት፣ አንድ ሚስጥራዊ ልማድ፣ አንድ ፈተና “ይህን አንድ ጊዜ ብቻ” ያስተናግዳል። ነገር ግን ያለማቋረጥ የምትመግበው ማንኛውም ነገር በመጨረሻ እየጠነከረ ይሄዳል። ‎ ‎ሊቆጣጠሩት ይችላሉ ብለው በሚያስቡት ነገር የሚጀምረው በመጨረሻ እርስዎን የሚቆጣጠር ነገር ሊሆን ይችላል። ‎ ‎ለዚህም ነው በፈተና መጫወት የለብንም ። እግዚአብሔር እንድትገድል የሚጠራህን አትመገብ። መንፈሳዊ ሕይወታችሁን የሚያጠፋውን ነገር አትከላከሉ። ወደ ተመሳሳይ ፈተና አትመለሱ እና የተለያዩ ውጤቶችን ይጠብቁ። ‎ ‎መጽሐፍ ቅዱስ ኃጢአት ሞትን እንደሚያመጣ ያስጠነቅቀናል, ነገር ግን እግዚአብሔር በንስሐ እና በተለወጠ ሕይወት መውጫ መንገድ ይሰጠናል. ኢየሱስ የመጣው ለኃጢአታችን ምቾት ለመስጠት ብቻ አይደለም - የመጣው ከኃጢአቱ ነፃ ሊያወጣን ነው። ‎ ‎አንተን ከእግዚአብሔር የሚጎትተህ ልማድ፣ ዝምድና፣ ፍላጎት፣ አመለካከት ወይም ሚስጥራዊ ኃጢአት ካለ፣ ከመቃወምህ የበለጠ ከማደጉ በፊት ጉዳዩን ተቆጣጠር። ወደ ብርሃን አምጣው. ለእግዚአብሔር ተናዘዙት። ከሚመገበው ይራቁ። ልባችሁን በእግዚአብሔር ቃል፣በጸሎት፣በመታዘዝ እና በክርስቶስ መገኘት ሙላ። ‎ ‎ኃጢአት ይራቅ። እምነትህን ይመግቡ። ‎ ‎ኃጢአትን ከሰዎች መደበቅ ትችል ይሆናል ነገር ግን ከእግዚአብሔር ልትደብቀው አትችልም። ነገር ግን ይህንን አስታውሱ፡ የእግዚአብሔር እምነት የተስፋ መቁረጥ ግብዣ አይደለም - ወደ እርሱ የመመለስ ጥሪ ነው። ‎ ‎ውጤቶቹ የማይቋቋሙት እስኪሆኑ ድረስ አይጠብቁ። ‎ ‎አሁንም እድል እያላችሁ ቅድስናን ምረጡ። ከፈተና ይልቅ ክርስቶስን ምረጥ። ከጊዜያዊ ደስታ ይልቅ መታዘዝን ምረጥ። ነፍስህን ቀስ በቀስ ከሚያጠፉት ነገሮች የዘላለም ሕይወትን ምረጥ። ‎ ‎📖 "ከዝሙት ሽሹ" — 1 ቆሮንቶስ 6:18 ‎📖 "ዲያብሎስን ተቃወሙት ከእናንተም ይሸሻል።" —ያዕቆብ 4:7 ‎📖 "በመንፈስ ተመላለሱ የሥጋንም ምኞት ከቶ ከቶ አታድርጉ።" — ገላትያ 5:16 ‎ ‎የምትመግበው ይበቅላል። የምትራበው ነገር ይዳከማል። ስለዚህ ዛሬ ኃጢአትን መመገብ አቁም እና ከእግዚአብሔር ጋር ያለህን ግንኙነት መመገብ ጀምር። 🙏🔥

photo content

lion (3)-1.mp35.42 MB

እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ🌼🌼 ይህ አመት በተለወጠ እና በታደሰ ማንነት ጉዞዋችንን ሀ ብለን ሁ የምንልበት የህይወት እድል ነው ይህንን ከእግ/ር ከማያልቅ ደግነቱ ተቀበልን🙏።በድጋሚ
እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ🌼🌼
ይህ አመት በተለወጠ እና በታደሰ ማንነት ጉዞዋችንን ሀ ብለን ሁ የምንልበት የህይወት እድል ነው ይህንን ከእግ/ር ከማያልቅ ደግነቱ ተቀበልን🙏።በድጋሚ እንኳን አደረሳችሁ🥰🌻 💫ሰው ሆይ በኖርክበት እድሜ በስራህ በህይወትህ ምንን አተረፍክ? 🔥ለእኛ ሰዎች ተመሳሳይ 360 ቀናት ተሰጥቶናል፡ ልዩነቱ በተሰጡን ቀናቶች ምን ሰራንባቸው የሚለው ነው?      በአዲሱ አመት🌼🌼🌼 💫ለአዲሱ አመት የተለወጠ አምሮን ለተሻለ ህይወት ማዘጋጀት! 💫እራስን ለለውጥ ማብቃቃት❕ 💫ብዙ መበላትን ሳይሆን መዝራትን መለማመድ❕ 💫 በስራ መኖር ስራ አለመፍታት❕ 💫በእጃችን ያለውን ዘር እንዲያድግ መኮትኮት❕ 💫የእግ/ር ፈቃድ መኖር 💫ምን.................ወሰንሽ/ክ ❓❓❓❓ 2019🌼🌼 መልካም አዲስ አመት!

አዲስ-ነገር-Biniyam-wale-pastor.m4a6.56 MB

ምስጋና_በአዲሱ_አመት_Singer_Wintana_nuredin_new_year_song_2026_የ_አዲስ_.mp33.90 MB

Repost from N/a
ይህ አዲስ ዓመት... እንደ ፓይለት ሕይወታችንን በትክክለኛ አቅጣጫ የምንመራበት፣ እንደ ሌባ ከአደጋ ፈጥነን የምናመልጥበት፣ እንደ ነጋዴ ትርፍና ስኬት የምናገኝበት፣ እንደ ደላላ ጥሩ እድሎችን የምናገናኝበት፣ እንደ ሀብታም ብዙ የምናገኝበት፣ እንደ ድሃ በትንሹም ብዙ ደስታ የምናገኝበት፣ እንደ ስደተኛ ከችግር ተሻግረን የምንደርስበት፣ እንደ ገበሬ መልካም ነገር የምንዘራበት፣ እንደ አርሶ አደር የጥረታችንን ፍሬ የምናፈራበት፣ እንደ ሐኪም ህመምንና ችግርን የምናስወግድበት፣ እንደ ነርስ በርኅራኄ የምንንከባከብበት፣ እንደ መምህር ጥበብና እውቀት የምንሰበስብበት፣ እንደ ጠበቃ መልካም ጉዳያችንን የምናሸንፍበት፣ እንደ ዳኛ ትክክለኛ ውሳኔ የምንሰጥበት፣ እንደ መሐንዲስ የወደፊታችንን በጥበብ የምንገነባበት፣ እንደ ሹፌር መንገዳችንን በጥንቃቄ የምንመርጥበት፣ እንደ ካፒቴን አቅጣጫችንን የማንስትበት፣ እንደ ስራ ፈጣሪ እድል የምንፈጥርበት፣ እንደ ሰራተኛ በትጋት የምንለፋበት፣ እንደ ፕሮግራመር ችግርን በጥበብ የምንፈታበት፣ እንደ ጋዜጠኛ እውነትን የምንዘግብበት፣ እንደ አርክቴክት ሕልማችንን የምንነድፍበት፣ እንደ አርቲስት ሕይወታችንን በውበት የምንስልበት፣ እንደ ሙዚቀኛ ደስታን የምንዘምርበት፣ እንደ ገጣሚ ቃላትን በፍቅር የምንሰካበት፣ እንደ ተዋናይ የሕይወትን መድረክ በፈገግታ የምንጫወትበት፣ እንደ ፓስተር በእምነት የምንመራበት፣ እንደ ታካሚ በትዕግስት የምንጠብቅበት፣ እንደ ልጅ በንጹሕ ልብ የምንደሰትበት፣ እንደ ወጣት በጉልበት የምንሰራበት፣ እንደ አዛውንት በጥበብ የምንኖርበት፣ እንደ እረኛ የምንወደውን የምንጠብቅበት፣ እንደ ወላጅ በፍቅር የምንንከባከብበት፣ እንደ አትሌት ወደ ድል የምንሮጥበት፣ እንደ ቦክሰኛ መሰናክሎችን የምንጋፈጥበት፣ እንደ ንብ በትጋት የምንሰራበት፣ እንደ ጉንዳን በትዕግስት የምንሰበስብበት፣ እንደ አንበሳ በድፍረት የምንቆምበት፣ እንደ ንስር ከፍ ብለን የምናስብበት፣ እንደ ወፍ ነፃነታችንን ይዘን የምንበርበት፣ እንደ ዓሣ በችግር ውስጥም መንገዳችንን የምናገኝበት፣ እንደ ቢራቢሮ ከለውጥ ውበት የምንፈጥርበት፣ እንደ ዛፍ ጽኑ ሆነን የምንቆምበት፣ እንደ ተራራ በፈተና የማንናወጥበት፣ እንደ ወንዝ ሁሌም ወደፊት የምንፈስበት፣ እንደ ባሕር ሰፊ ልብ የምንኖርበት፣ እንደ ዝናብ በረከትን የምናፈስበት፣ እንደ ንፋስ ነፃ የምንሆንበት፣ እንደ ፀሐይ የምንበራበት፣ እንደ ጨረቃ ጨለማችንን የምናበራበት፣ እንደ ከዋክብት በሕይወታችን የምንደምቅበት፣ እንደ አበባ በደስታ የምናብብበት፣ እንደ ፀደይ በአዲስ ተስፋ የምንሞላበት፣ እንደ ማር ጣፋጭ፣ እንደ ወተት ንጹሕ፣ እንደ ወርቅ የምንከበርበት፣ እንደ Sedo Marshal የማንፈራበት እንደNikate Hilina የማንገግምበት ዓመት ይሁንልን! ከሆነ በኃላ ግን እንዳትረሱኝ! መልካም አዲስ ዓመት! 🎉🙏❤️ ✍Alazer Teshome

የጌታ ፈቃድ ያለበት መንገድ ለክርስቲያን እንድጓዝ የተመረቀ መንገድ ነው🙏

ጠንካራ መሠዊያ አልፎ አልፎ በሚደረግ ጸሎት አይገነባም ፤ የሚገነባው በቀጣይነት (በጽናት) ነው‼️

Story

የሚስማማ ካለ ይህንን reposte, story ያድርግ ሚዲያውንን እንቆጣጠር

አሁንም ይህንን ማንነት ይዘን ልንቀጥል በቃን አሁን ወደ ቅደስና ወደ እርሱ ደስታ
አሁንም ይህንን ማንነት ይዘን ልንቀጥል በቃን አሁን ወደ ቅደስና ወደ እርሱ ደስታ

photo content

1ኛቆሮ2:16 "እኛ ግን የክርስቶስ ልብ አለን" እንግዲያስ የክርስቶስ ልብ ያለው ሰው በውስጡ ባለው መንፈስ ቅዱስ የሚመራ ሰው ነው።ክርስቶስ የሚያስበው ሀሳቡ የእኛም ሀሳብ ነው።

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2:16 እንዲያስተምረው የጌታን ልብ ማን አውቆት ነው? እኛ ግን የክርስቶስ ልብ አለን።

ዕብ 5 :1- 5 1 ሊቀ ካህናት ሁሉ ስለ ኃጢአት መባንና መሥዋዕትን ሊያቀርብ ከሰው ተመርጦ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ ስለ ሰው ይሾማልና፤ 2 እርሱ ራሱም ደግሞ ድካምን ስለሚለብስ፥ ላልተማሩ
ዕብ 5 :1- 5 1 ሊቀ ካህናት ሁሉ ስለ ኃጢአት መባንና መሥዋዕትን ሊያቀርብ ከሰው ተመርጦ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ ስለ ሰው ይሾማልና፤ 2 እርሱ ራሱም ደግሞ ድካምን ስለሚለብስ፥ ላልተማሩትና ለሚስቱት ሊራራላቸው ይችላል፤ 3 በዚህም ምክንያት ስለ ሕዝብ እንደሚያቀርብ እንዲሁ ስለ ራሱ ደግሞ መሥዋዕትን ስለ ኃጢአት ሊያቀርብ ይገባዋል። 4 እንደ አሮንም በእግዚአብሔር ከተጠራ በቀር ማንም ክብሩን ለራሱ የሚወስድ የለም። 5 እንዲሁ ክርስቶስ ደግሞ ሊቀ ካህናት ሊሆን ራሱን አላከበረም ነገር ግን፡— አንተ ልጄ ነህ እኔ ዛሬ ወልጄሃለሁ ያለው እርሱ ነው፤

እግዚአብሔር በጣም ሲባርከን ምን እንደሚያደርግ ታውቃላችሁ? ወደቁ ወደቁ በሚሉ ሰዎች መቆማችንን ያስነግርልናል እንዲህ አይነት አምላክ ነው የምንከተለው🙌 እንዳታቀሉት 🫵

‎👍 ፍሬያማነት የቅርንጫፉ የጥረቱ ውጤት ሳይሆን ከግንዱ ጋር ያለው የጥልቅ ግንኙነት እና የትስስር ውጤት ነው።