cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ሙሌ SPORT

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
339 803
Suscriptores
+46024 horas
+1 5937 días
+9 91730 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
በታሪክ የቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫን በብዛት ያሳኩ አሰልጣኞች ! SHARE @MULESPORT
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ቼልሲዎች የላስ ፓልማስን ግብ ጠባቂ አልቫሮ ቫሌስን ማስፈረም ይፈልጋሉ። [ Daily mail ] SHARE @MULESPORT
Mostrar todo...
👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
🗣️ ቶኒ  ክሩስ: "ለቤተሰቤ ስል ጡረታ ለመውጣት ወስኛለው  ነገር ግን ይህን ቡድን በየቀኑ ይናፍቀኛል." SHARE @MULESPORT
Mostrar todo...
👍 41 6
Photo unavailableShow in Telegram
ሉካ ሞድሪች በሚቀጥለው ሳምንት አዲስ ኮንትራት ይፈራረናል እናም  በሪያል ማድሪድ ቤት እንደሚቆይ ተረጋግጧል። ሞድሪች ስለ ገንዘብ ግድ አልሰጠውም ሁለት ትላልቅ ጥያቄዎች ውድቅ አድርጓል። Fabrzio Romano SHARE @MULESPORT
Mostrar todo...
👍 36 14
Photo unavailableShow in Telegram
🗣️ ጄሚ ካራገር፡ "ስለ አንቸሎቲ ወይም ዚዳን የምንናገረው ነገር ልክ ስለ ጋርዲዮላ ወይም ክሎፕ እንደምናወራው አይነት አይደለም ፤ እነሱ የሪያል ማድሪድ ትክክለኛ አሠልጣኞች ናቸው።" SHARE @MULESPORT
Mostrar todo...
👍 57👏 5🤔 2
Photo unavailableShow in Telegram
ማትስ ሀምልስ ፡ "በወደፊቴ ላይ እስካሁን ምንም አይነት ውሳኔ አላደረግኩም" SHARE @MULESPORT
Mostrar todo...
23👍 6🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
ከአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ በኃላ የባሎንዶር ሽልማት የማሸነፍ እድል ያላቸው ተጫዋቾች ፦ 1፡ ቪኒ ጁኒየር 2፡ ጁድ ቤሊንግሃም 3፡ ቶኒ ክሩስ 4: ኪሊያን ምባፔ 5: ፊል ፎደን SHARE @MULESPORT
Mostrar todo...
👍 80 11
Photo unavailableShow in Telegram
ሆሴሎ ማቶ ፡ "በሚቀጥለው የውድድር ዘመን የት እንደምሆን አላውቅም።" SHARE @MULESPORT
Mostrar todo...
👍 62 6
Photo unavailableShow in Telegram
ቪኒ ጁኒየር ከሪያል ማድሪድ ጋር በፍጻሜው ጨዋታ፡- ▫️ 10 የፍፃሜ ጨዋታዎች አድርጓል። ▫️9 የፍፃሜ ጨዋታዎች አሸንፏል ▫️ 7 ጎሎችን አስቆጥሯል ▫️ 4 አሲስት አድርጓል ▫️ 11 ጎል ተሳትፎ በ10 የፍፃሜ ጨዋታዎች SHARE @MULESPORT
Mostrar todo...
🔥 73👍 19 3😁 2
Photo unavailableShow in Telegram
የሪያል ማድሪድ አዲሱ ትውልድ ያሸነፉት ዋንጫዎች ፡- ቪኒስየስ ጁኒየር : 12 ዋንጫዎች ፌዴሪ ቫልቨርዴ፡ 12 ዋንጫዎች ሚሊታኦ ፡ 11 ዋንጫዎች ሮድሪጎ፡ 11 ዋንጫዎች ካማቪንጋ ፡ 9 ዋንጫዎች ቿአሜኒ ፡ 6 ዋንጫዎች ብራሂም ዲያዝ ፡ 5 ዋንጫዎች ጁድ ቤሊንግሃም : 3 ዋንጫዎች አርዳ ጉለር፡ 3 ዋንጫዎች SHARE @MULESPORT
Mostrar todo...
🔥 61👍 26 5🤬 1