cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
389 358
Suscriptores
-29124 horas
-2 0367 días
-12 88730 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

መልካም… "…ርዕሰ አንቀፁን በሚገባ ጊዜ ወስደን አንብበናል። ቀሪው ሰዓት ደግሞ የእናንተ ሓሳብ የሚኮመኮምበት ነው። ከተጠቁት ጥያቄዎች መሃል ያሻችሁን መርጣችሁ መልሱ። ዛሬ ምሽት እስከ መኝታ ሰዓታችን ድረስ ይህንኑ እያወጋን እንቆያለን እንጂ በዚህ መሃል እስከ ነገ ጠዋት ድረስ ሌላ ነገር በፍጹም አናወራም። • 1…2…3… ጀምሩ…!
Mostrar todo...
6.84 KB
"ርዕሰ አንቀፅ" ሀ፦ አገዛዙ ከወያኔ ጋር በጋራ እየሠራ ወያኔ ራያን ወረረች ወልቃይትም አይቀርለትም የሚል ወሬ እንዲወራ ለምን የፈለገ ይመስላችኋል? ሁ፦ ይህን እያለ ያለው ደግሞ በሸገር ራድዮ ለአዲስ አበባና ለአካባቢው ሕዝብ፣ በአሚኮ በኩል ለዐማራ ሕዝብ ብቻ መሆኑስ ምን ይጠቁማችኋል? ሂ፦ እና አብይ ከCIA ማንዋል በተዋሰው የተለመደ አሰራር ጦርነት ወያኔ ከፍቶ እሱ አስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ እንዲመክን ማድረጉ፣ የንክክር ኮሚሽን፣ የኮሪደር ልማት ጉብኝት፣ የሕዝብ ለሕዝብ ውይይት በየክልሉ ሁሉ መሆኑ እና ከፍተኛ ቁጥር ያለው የለብ ለብ ሠራዊት ወደ ክልሉ ልኮ በመወጠር መሆኑን ስታይ ፋኖ አይ በቃኝ ልደራደር ይለኛል ሊል ፈልጎ ነው ወይስ የዐማራ ሕዝብ ከፋኖ ይነጠልልኛል ብሎ በማቀድ ? ሃ፦ ይህ ባይሆን የህውሓትን ወረራ በአሚኮ በኩል አያስነግርም ነበር። ምክንያቱም ሚሊሻና አድማ በታኝ እንዲሁም ብአዴኖችን በገፍ ወደ ፋኖ እንዲቀላቀሉ ከማድረግ ገበሬውና ሕዝቡ ወያኔን ከላከብንማ በሚል ንቅል ብሎ ፋኖን ይደግፍበታል። እንዲያ ከሆነ ደግሞ ምን አገኝ፣ ምን አተርፍ ብሎ ነው? እስቲ እይታችሁን አካፍሉኝ። "…አብይ አህመድ መቼም ቢሆን ወልቃይት ወይም ራያን የትግራይ ወይም የዐማራ ነው ብሎ በይፋ አይናገርም። በይፋ የትግራይ ነው ማለት ይቅር እና በዝምታ ለህወሓት ቢሰጣት እንኳን የሚፈጠረውን ያውቃል። አሁንም በምዕራባውያንና በአረቦቹ ቀመር የሚመራው የኦሮሙማው ጨዋታ ያልገባው አንዳንድ ጎጋ ደነዝ ሆዳም ዐማራና አብይ አህመድ የእውነት ኢትዮጵያዊ ነው ብሎ የሚያምን ነፍ ጄኔራል ጭምር እንደሚነሳበት ያውቃል። ምኑ ሞኝ ነው የበሻሻው። ሄ፦ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱስ የሚከተለው መንገድ ለታክቲክ ነው እየተባለ እሱ ያላለውን ሌሎች እሱን ሆነው የሚወረቱንስ እስከመቼ እንታገሳቸው? ደመቀ ሚሊሻ አሰልጥኖ ፋኖን የወጋውስ ለታክቲክ ብለን አሁንም እንመን? ህ፦ በመጀመሪያው ጦርነት አብይ ለራሱ ህልውና ሲል ወልቃይት ላይ ያለ የሌለ ኃይሉንና የወልቃይትን ሕዝብ ተጠቅሞ ቦታውን ገድግዶ አጥሮ ይዞ እንደነበር ይታወቃል። አሁንስ አቢይ በወልቃይት በኩል ለአገዛዙ ስጋት አለብኝ ብሎ ያስባል ወይስ አያስብም። ካሰበ ምን ሊያድርግ ይችላል? ምክንያታችሁ ይጻፍ። ሆ፦ ጭራሽ የወልቃይት በህወሓት መያዝ ለእሱ ትልቅ የዋንጫ ጨዋታ ነው የሚሆንለት፣ በፊት ጎንደሬውን እስከ ጥግ አስተባብሮ ወልቃይት እንዳይያዝ የተጣጣረውን ያህል አሁን ደግሞ በተቃራኒው ነው የሚጫወተው የሚሉም አሉ። እናንተስ ሓሳባቸውን ትጋራላችሁን? ለ፦ ህወሓት ወደ ወልቃይት እና ራያ የምትመጣው እንደበፊቱ በአማሪካ እና በሱዳን በኩል በሚመጣ አቅም ነውን ወይስ በራሳችን በኢትዮጵያ በአየር መንገዳችን በኩል በፌደራል መንግሥቱ በኩል እስከ ጥግ እስከ አፍንጫዋ ታጥቃ…?  ሉ፦ እንበልና ህወሓት በዚህም በዚያም ብላ ቦታውን ከያዘች በኋላ ወደ ሌሎች የዐማራ ግዛቶች ውልፍት አትልም የሚሉ አሉ። ምክንያቱ ደግሞ ቀሪው ዐማራ ወደኔ ካልመጣች በሚል ስሜት ቆሞ እንዲያይ ለማድረግ ይረዳቸዋል የሚሉ አሉ። እናንተስ ምን ትላላችሁ? ሉ፦ ህወሓት ቶሎ ብላ ቦታዎቹን እንድትይዝ ይደረግና፣ ቦታዎቹን እንደያዘች ከተረጋገጠ በኋላ ይሄ ጌታቸው ረዳን ያስፈነጠዘው የምክክር ኮሚሽን ተብዬውን አብይ አመድ ሪፈረንደም በማለት አፈጣጥኖ ጉዳዩን ሕጋዊ መልክ አስይዞ በድል ላይ ድል ይቀዳጃል። ከዚያም ሁለት አንድ ዓይነት ሕዝብ ናችሁ። ምንድን ነው በቁራጭ መሬት መጣላት? ተስማምታችሁ ኑሩ አልያ ስትቦጣቦጡ ኑሩ ብሎ ፋይሉን ሊዘጋው ይችላል የሚሉም አሉ? እናንተስ ምን ትላላችሁ? ሊ፦ የጎንደር ፋኖ ህወሓት በዘመናዊ የጦር መሳሪያና የበሕዝባዊ ማእበል የተዋጊ ኃይል ወደ ወልቃይት እንደምትመጣ፣ በተዘዋዋሪም በትግራይ በኩል ዩኒፎርም ለብሶ ወልቃይት ለመግባት የተዘጋጀ "ኦሮሙማ የመከላከያ" ጦር እንዳለስ ያውቃሉን? ለዚህስ ዝግጅት እያደረጉ ነው?አይሆንምን ትተሽ ይሆናልን ያዥው በሚል የሚመጣውን ኃይል በዐማራዊ ኃይል ብቻ ለመመከት ወስነው በዚያ ልክ እየተዘጋጁ ነው? ወይስ አሁንም የወልቃይትን ጉዳይ ለኮሎኔሉ የተከዜ ዘብ፣ አለፍ ሲል ለጎንደሬ ብቻ ትተው ዘጭ ብለው ተቀምጠዋል? ላ፦ ፋኖን ያገለለው ታክቲከኛው ኮረኔል ደመቀ ዘውዱ😁 ለወያኔ ጦር ምን ዓይነት ታክቲክ ሊጠቀም ይሆን? ሌ፦ ኮሎኔሉ በአብይ አህመድ የሚታዘዘው የኦነግ ጦር የእሱንም ትእዛዝ የሚቀበል መስሎት ይሆን? ሎ፦ የኮሎኔል ደመቀ ጦር ከወልቃይት ውጣ ሲባል ይወጣል? ወይስ አልወጣም ብሎ ከመሪ ድርጅቱ ብልፅግና፣ ከአለቃው አቢይ አሕመድ ጋር ይጋጫል? ያኔስ ከረፈደ በኋላ አብይን ሊከሰው ነው? የመክሰሻ ጊዜ ይቅርና ጉዳዩን ለሕዝብ የማድረሻ ዕድልስ ይኖረው ይሆንን? ሐ፦ አቢይ አሕመድ ወልቃይት የትግሬ ነው ካለስ? ምን አስቧል ጎንደሬ? ሑ፦ ህወሓት ተሳክቶላት አንዴ ወልቃይትን ከያዘች በኋላ አስለቅቃለሁ በሚል ከቀሪው የዐማራ ክፍል የሚንቀሳቀስ ፋኖ ካለ በአብይ በድሮን እየመታ፣ አለኝ የሚለውን መሳሪያ ሁሉ በህወሓት በኩል በመተኮስ "ህወሓት ናት፣ በሱዳን በኩል ድሮን ስላስገባች" ብሎ ይገግማል የሚሉ አሉ። እናንተስ ምን ትላላችሁ? ሒ፦ አቢይ በደመቀ ዘውዱ በኩል ከመከላከያ ጋር ሆኖ ወልቃይትን እንደተቆጣጠርኩት አሁንም ህወሓት ወልቃይት ብትገባም በመከላከያ ሠራዊቴ ወልቃይትን አስጠብቃለሁ ብሎ አስቦ ነው የሚሉ አሉ? በጄኖሳይድ ይካሰሱና ጸብ ላይ የነበሩ ሁለቱ ኃይሎችን እንዲህ ያጣበቃቸው ምን ዓይነት አዲስ የታክቲክ ፍልስፍና ይሆን? ሓ፦ ህወሓት ወልቃይት ላይ በምታደርገው ፍልሚያ ሕዝቡ ፋታ አግኝቶ እንዳይከታተልና አብይ አህመድንም ህወሓትን በመደገፍ እንዳይጠረጥረው እንዲሁም አብይ በቃኝ ብሎ እንዳይቆርጥ ለማወዛገብ እንደተለመደው ከወዲሁ ታላላቅ አጀንዳዎችን መፍጠሩ አይቀርም። እናስ ከፊታችን ብልፅግና እና ህወሓት በምዕራባውያኑ የማደናገሪያ ማንዋል ላይ ከተጻፉት ታላላቅ አጀንዳዎች መሃል ይመጣሉ ብላችሁ የምትጠብቋቸውን አስቀያሽ አጀንዳዎች እስቲ የቻላችሁትን በጽሑፍ ግለፁ። ከኮሪደር ልማት፣ ከሚሞት አርቲስት፣ ከንክክር ኮሚሽኑ ወዘተረፈ ሌላ የምትጠረጥሩትን አጀንዳ ጥቀሱ። ሔ፦ ሰኔ 30 ምን የሚፈጠር ይመስላችኋል? ሕ፦ ህወሓት እንደ ራያ ወልቃይትንም ከወረረች የዐማራ ብልልግና ብአዴን ዕጣ ፈንታው ምን ይሆናል? ሖ፦ በመከላከያ ውስጥ ያሉ ዐማሮችስ ምን የሚወስኑ ይመስላችኋል? "…ለዛሬ በዚህ ይብቃኝ። የእናንተን ምላሽ ዓይቼ ካነሰ እያየሁ እጨምራለሁ። ከመጠይቆቹ ውስጥ ሁሉንም የመመለስ ግዴታ የለባችሁም። ከጥያቄዎቹ መሃል ደስ ያላችሁን ብቻ መርጣችሁ መመለስ ትችላላችሁ። • ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው ከራየን ወንዝ ማዶ…!
Mostrar todo...
👍 603 61🤔 18🏆 14👌 10😱 9😁 8🕊 7🙏 5
"ርዕሰ አንቀፅ" ሀ፦ አገዛዙ ከወያኔ ጋር በጋራ እየሠራ ወያኔ ራያን ወረረች ወልቃይትም አይቀርለትም የሚል ወሬ እንዲወራ ለምን የፈለገ ይመስላችኋል? ሁ፦ ይህን እያለ ያለው ደግሞ በሸገር ራድዮ ለአዲስ አበባና ለአካባቢው ሕዝብ፣ በአሚኮ በኩል ለዐማራ ሕዝብ ብቻ መሆኑስ ምን ይጠቁማችኋል? ሂ፦ እና አብይ ከCIA ማንዋል በተዋሰው የተለመደ አሰራር ጦርነት ወያኔ ከፍቶ እሱ አስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ እንዲመክን ማድረጉ፣ የንክክር ኮሚሽን፣ የኮሪደር ልማት ጉብኝት፣ የሕዝብ ለሕዝብ ውይይት በየክልሉ ሁሉ መሆኑ እና ከፍተኛ ቁጥር ያለው የለብ ለብ ሠራዊት ወደ ክልሉ ልኮ በመወጠር መሆኑን ስታይ ፋኖ አይ በቃኝ ልደራደር ይለኛል ሊል ፈልጎ ነው ወይስ የዐማራ ሕዝብ ከፋኖ ይነጠልልኛል ብሎ በማቀድ ? ሃ፦ ይህ ባይሆን የህውሓትን ወረራ በአሚኮ በኩል አያስነግርም ነበር። ምክንያቱም ሚሊሻና አድማ በታኝ እንዲሁም ብአዴኖችን በገፍ ወደ ፋኖ እንዲቀላቀሉ ከማድረግ ገበሬውና ሕዝቡ ወያኔን ከላከብንማ በሚል ንቅል ብሎ ፋኖን ይደግፍበታል። እንዲያ ከሆነ ደግሞ ምን አገኝ፣ ምን አተርፍ ብሎ ነው? እስቲ እይታችሁን አካፍሉኝ። "…አብይ አህመድ መቼም ቢሆን ወልቃይት ወይም ራያን የትግራይ ወይም የዐማራ ነው ብሎ በይፋ አይናገርም። በይፋ የትግራይ ነው ማለት ይቅር እና በዝምታ ለህወሓት ቢሰጣት እንኳን የሚፈጠረውን ያውቃል። አሁንም በምዕራባውያንና በአረቦቹ ቀመር የሚመራው የኦሮሙማው ጨዋታ ያልገባው አንዳንድ ጎጋ ደነዝ ሆዳም ዐማራና አብይ አህመድ የእውነት ኢትዮጵያዊ ነው ብሎ የሚያምን ነፍ ጄኔራል ጭምር እንደሚነሳበት ያውቃል። ምኑ ሞኝ ነው የበሻሻው። ሄ፦ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱስ የሚከተለው መንገድ ለታክቲክ ነው እየተባለ እሱ ያላለውን ሌሎች እሱን ሆነው የሚወረቱንስ እስከመቼ እንታገሳቸው? ደመቀ ሚሊሻ አሰልጥኖ ፋኖን የወጋውስ ለታክቲክ ብለን አሁንም እንመን? ህ፦ በመጀመሪያው ጦርነት አብይ ለራሱ ህልውና ሲል ወልቃይት ላይ ያለ የሌለ ኃይሉንና የወልቃይትን ሕዝብ ተጠቅሞ ቦታውን ገድግዶ አጥሮ ይዞ እንደነበር ይታወቃል። አሁንስ አቢይ በወልቃይት በኩል ለአገዛዙ ስጋት አለብኝ ብሎ ያስባል ወይስ አያስብም። ካሰበ ምን ሊያድርግ ይችላል? ምክንያታችሁ ይጻፍ። ሆ፦ ጭራሽ የወልቃይት በህወሓት መያዝ ለእሱ ትልቅ የዋንጫ ጨዋታ ነው የሚሆንለት፣ በፊት ጎንደሬውን እስከ ጥግ አስተባብሮ ወልቃይት እንዳይያዝ የተጣጣረውን ያህል አሁን ደግሞ በተቃራኒው ነው የሚጫወተው የሚሉም አሉ። እናንተስ ሓሳባቸውን ትጋራላችሁን? ለ፦ ህወሓት ወደ ወልቃይት እና ራያ የምትመጣው እንደበፊቱ በአማሪካ እና በሱዳን በኩል በሚመጣ አቅም ነውን ወይስ በራሳችን በኢትዮጵያ በአየር መንገዳችን በኩል በፌደራል መንግሥቱ በኩል እስከ ጥግ እስከ አፍንጫዋ ታጥቃ…?  ሉ፦ እንበልና ህወሓት በዚህም በዚያም ብላ ቦታውን ከያዘች በኋላ ወደ ሌሎች የዐማራ ግዛቶች ውልፍት አትልም የሚሉ አሉ። ምክንያቱ ደግሞ ቀሪው ዐማራ ወደኔ ካልመጣች በሚል ስሜት ቆሞ እንዲያይ ለማድረግ ይረዳቸዋል የሚሉ አሉ። እናንተስ ምን ትላላችሁ? ሉ፦ ህወሓት ቶሎ ብላ ቦታዎቹን እንድትይዝ ይደረግና፣ ቦታዎቹን እንደያዘች ከተረጋገጠ በኋላ ይሄ ጌታቸው ረዳን ያስፈነጠዘው የምክክር ኮሚሽን ተብዬውን አብይ አመድ ሪፈረንደም በማለት አፈጣጥኖ ጉዳዩን ሕጋዊ መልክ አስይዞ በድል ላይ ድል ይቀዳጃል። ከዚያም ሁለት አንድ ዓይነት ሕዝብ ናችሁ። ምንድን ነው በቁራጭ መሬት መጣላት? ተስማምታችሁ ኑሩ አልያ ስትቦጣቦጡ ኑሩ ብሎ ፋይሉን ሊዘጋው ይችላል የሚሉም አሉ? እናንተስ ምን ትላላችሁ? ሊ፦ የጎንደር ፋኖ ህወሓት በዘመናዊ የጦር መሳሪያና የበሕዝባዊ ማእበል የተዋጊ ኃይል ወደ ወልቃይት እንደምትመጣ፣ በተዘዋዋሪም በትግራይ በኩል ዩኒፎርም ለብሶ ወልቃይት ለመግባት የተዘጋጀ "ኦሮሙማ የመከላከያ" ጦር እንዳለስ ያውቃሉን? ለዚህስ ዝግጅት እያደረጉ ነው?አይሆንምን ትተሽ ይሆናልን ያዥው በሚል የሚመጣውን ኃይል በዐማራዊ ኃይል ብቻ ለመመከት ወስነው በዚያ ልክ እየተዘጋጁ ነው? ወይስ አሁንም የወልቃይትን ጉዳይ ለኮሎኔሉ የተከዜ ዘብ፣ አለፍ ሲል ለጎንደሬ ብቻ ትተው ዘጭ ብለው ተቀምጠዋል? ሰኔ 30! ለውስጥ ውይይት ላ፦ ፋኖን ያገለለው ታክቲከኛው ኮረኔል ደመቀ ዘውዱ😁 ለወያኔ ጦር ምን ዓይነት ታክቲክ ሊጠቀም ይሆን? ሌ፦ ኮሎኔሉ በአብይ አህመድ የሚታዘዘው የኦነግ ጦር የእሱንም ትእዛዝ የሚቀበል መስሎት ይሆን? ሎ፦ የኮሎኔል ደመቀ ጦር ከወልቃይት ውጣ ሲባል ይወጣል? ወይስ አልወጣም ብሎ ከመሪ ድርጅቱ ብልፅግና፣ ከአለቃው አቢይ አሕመድ ጋር ይጋጫል? ያኔስ ከረፈደ በኋላ አብይን ሊከሰው ነው? የመክሰሻ ጊዜ ይቅርና ጉዳዩን ለሕዝብ የማድረሻ ዕድልስ ይኖረው ይሆንን? ሐ፦ አቢይ አሕመድ ወልቃይት የትግሬ ነው ካለስ? ምን አስቧል ጎንደሬ? ሑ፦ ህወሓት ተሳክቶላት አንዴ ወልቃይትን ከያዘች በኋላ አስለቅቃለሁ በሚል ከቀሪው የዐማራ ክፍል የሚንቀሳቀስ ፋኖ ካለ በአብይ በድሮን እየመታ፣ አለኝ የሚለውን መሳሪያ ሁሉ በህወሓት በኩል በመተኮስ "ህወሓት ናት፣ በሱዳን በኩል ድሮን ስላስገባች" ብሎ ይገግማል የሚሉ አሉ። እናንተስ ምን ትላላችሁ? ሒ፦ አቢይ በደመቀ ዘውዱ በኩል ከመከላከያ ጋር ሆኖ ወልቃይትን እንደተቆጣጠርኩት አሁንም ህወሓት ወልቃይት ብትገባም በመከላከያ ሠራዊቴ ወልቃይትን አስጠብቃለሁ ብሎ አስቦ ነው የሚሉ አሉ? በጄኖሳይድ ይካሰሱና ጸብ ላይ የነበሩ ሁለቱ ኃይሎችን እንዲህ ያጣበቃቸው ምን ዓይነት አዲስ የታክቲክ ፍልስፍና ይሆን? "…ህወሓት ወልቃይት ላይ በምታደርገው ፍልሚያ ሕዝቡ ፋታ አግኝቶ እንዳይከታተልና አብይ አህመድንም ህወሓትን በመደገፍ እንዳይጠረጥረው እንዲሁም አብይ በቃኝ ብሎ እንዳይቆርጥ ለማወዛገብ እንደተለመደው ከወዲሁ ታላላቅ አጀንዳዎችን መፍጠሩ አይቀርም። እናስ ከፊታችን ብልፅግና እና ህወሓት በምዕራባውያኑ የማደናገሪያ ማንዋል ላይ ከተጻፉት ታላላቅ አጀንዳዎች መሃል ይመጣሉ ብላችሁ የምትጠብቋቸውን አስቀያሽ አጀንዳዎች እስቲ የቻላችሁትን በጽሑፍ ግለፁ። ከኮሪደር ልማት፣ ከሚሞት አርቲስት፣ ከንክክር ኮሚሽኑ ወዘተረፈ ሌላ የምትጠረጥሩትን አጀንዳ ጥቀሱ። "…ለዛሬ በዚህ ይብቃኝ። የእናንተን ምላሽ ዓይቼ ካነሰ እያየሁ እጨምራለሁ። ከመጠይቆቹ ውስጥ ሁሉንም የመመለስ ግዴታ የለባችሁም። ከጥያቄዎቹ መሃል ደስ ያላችሁን ብቻ መርጣችሁ መመለስ ትችላላችሁ። • ማኅበራዊ ሚድያውን በደንብ ተመራመሩበት። ቧልትና ሐሜት ብቻ አታውሩበት። ተጠያየቁ፣ ተመላለሱ፣ ተሟገቱ፣ ተከራከሩበት። አጀንዳ ሰጪ እንጂ አጀንዳ ተቀባይ አትሁኑ። ጨዋታው ያልገባችሁ እስኪገባችሁ ጮጋ በሉ። ከተጠየቁት ጥያቄዎች በቀር ለዛሬ ሌላ አጀንዳ አልቀበልም። ከ30 ደቂቃ በኋላም የአስተያየት መስጫ ሰንዱቁን እከፍትላችኋለሁ። እስከዚያ መልካም ንባብ ይሁንላችሁ። • ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው ከራየን ወንዝ ማዶ…!
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም… "…የሚጠበቀው 1 ሺ አመስጋኝ ሞልቷል። እግዚአብሔር ይመስገን። ከምስጋና ቀጥሎ የምንሄደው በቀጥታ ወደ ርዕሰ አንቀፃችን ነው። የዛሬው ርዕሰ አንቀጻችንም በራያ፣ ወልቃይት እና አዲስ አበባ ላይ ለመወያያ የሚሆን ጥያቄዎችን ማንሣት ነው ያማረኝ። የሸከኩኝን ጥያቄዎች እናንሳና እንወያይ። • ዝግጁ ናችሁ…?
Mostrar todo...
👍 970🙏 102 81 23🕊 13🏆 9😁 8🔥 7😡 5
Photo unavailableShow in Telegram
“…እግዚአብሔርም ከእንቅልፍ እንደሚነቃ ተነሣ፥ የወይን ስካር እንደ ተወው እንደ ኃያልም ሰው፤” መዝ 78፥65 • ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን • አሰሮ ለሰይጣን ~አግአዞ ለአዳም • ሰላም ~እምይእዜሰ • ኮነ ~ፍስሐ ወሰላም።
Mostrar todo...
🙏 1297 181👍 160🕊 25🔥 15 5🏆 4
Photo unavailableShow in Telegram
አላችሁ አይደል…? "…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር • ጀምረናል ገባ ገባ በሉማ "…ሻሎም !  ሰላም !
Mostrar todo...
978👍 336🙏 78🔥 28🕊 20🏆 16😁 12👌 9🤯 6
Photo unavailableShow in Telegram
"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር "…ዘወትር እሁድ ምሽት በመረጃ ተለቭዥን በቀጥታ ስርጭት የሚቀርበው “ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር” የተሰኘው መርሀ ግብራች አሁን ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ወደ እናንተ ይቀርባል። • ትዊተር 👉 https://twitter.com/MerejaMedia •በራምብል 👉 https://rumble.com/c/Mereja/live • ዩቲዩብ 👉 https://youtu.be/vlpZjPys7LM "…በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ የምትፈቅዱ። 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ሁላችሁም ተመስግናችኋል። "…ሻሎም !  ሰላም !
Mostrar todo...
👍 502 94🔥 20🙏 20🕊 12🤯 6🏆 4😁 3
48.58 MB
21.98 MB
9.75 MB
7.76 KB
8.19 MB
7.65 MB
28.28 MB
15.03 MB
00:32
Video unavailableShow in Telegram
"…አሁን አሚኮን እያየሁ ነበር። ይሄን ዜና ካየሁ በኋላ ግን የሆነ ነገር ጠረጠርኩ። ኦህዴድ፣ ብአዴንና ህወሓት የመከሩ ይመስለኛል። ለሰልፉ ገፊ መነሻ የሚሆነውን ምክንያት ህወሓት ፈጥራ እንድት ተውን ሓላፊነቱን ወሰደች። ወሰደች እና አንዱን የራያ ወጣት በጥይት በታትና ገደለች። ከዚያ ይህን ምክንያት አድርገው ብአዴኖች ሰልፉን እንዲያስተባብሩ አዘዘች። ኦህዴድኦነግ ብልፅግና ደግሞ ለሰልፍ የሚወጣው ሕዝብ ሰንደቅ ዓላማ ሳይይዝ ድምፁን ብቻ ወጥቶ እንዲያሰማና ፎክሮ ወደ ቤቱ እንዲገባ ጥበቃ እንዲያደርግ ተመደበ። "…ሰልፉ የሕዝቡን ሙቀት መለኪያ እና ማስተንፈሻ ስለነበር በሚፈለገው መጠን ተቀሰቀሰ። ተፎከረ፣ ተሸለለ፣ ተጮኸ። በመጨረሻም የሰልፉ አስተባባሪ ሰውዬ ወደ መድረኩ ወጥቶ እንዲህ አለ። "እኛ ሕግ አክብረን ትጥቅ እንደፈታን ሁሉ አለ የሰልፉ አስተባባሪ የአላማጣው ወጣት። እኛ ሕግ አክብራን ትጥቅ እንደፈታን ሁሉ መንግሥት "ከቻለ" ከራያ መሬት ጠቅልሎ እንዲያወጣልን በሰላማዊ ሰልፍ ጠይቀናል። 😂😂 ብልፅግናን እኮ ነው መንግሥትን የሚለው። ቀልድ። "…አስቂኙ ነገር የሚመጣው ደግሞ ከዚህ በኋላ ነው። መሳሪያና ትጥቃቸውን ፈትተው ከእኛ ጋር መኖር የሚፈልጉ ከሆነ ግን እኛ ራያዎች እንኳን ትግሬ ሌላውንም አቃፊ ነንና እንቀበላቸዋለን። አላለም። የት ልታሰፍራቸው ነው የምትቀበለው ወንድምዓለም ? 😂 "…ከዚያ በፕሪቶሪያው ስምምነት መሠረት ብአዴን በአሚኮ በኩል ዜና ሠርቶ እዩልኝ ህወሓት የምትሠራብኝን ግፍ ፍረዱኝ ብሎ እዬዬ። እንዴት ዓይነት ቀልድ እንደተያዘ እኮ። ከዚያ ፋኖ ባይወጋኝ ኖሮ እኮ…  ሊል ነው። "…አይ ሰኔ 30 መቼም የማታሳየን ጉድ የለም።
Mostrar todo...
2.79 MB
👍 1417 130😁 58🤔 32🙏 23🔥 21🏆 19👌 18🕊 9🤯 5