cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

telebirr

The first mobile money platform in Ethiopia

Show more
Advertising posts
205 174
Subscribers
+8 08224 hours
+16 5747 days
+13 94330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የግሎባል ሲስተም ፎር ሞባይል ኮሙኒኬሽን ማኅበር #GSMA ከሰሃራ በታች የአፍሪካ ክፍለ አህጉር ዋና ኃላፊ አንጅላ ዋሞላ፣ የፐብሊክ ፖሊሲ ዳይሬክተር ካሮላይን እምቡጓ እና የሪጅናል ፖሊሲና ሶሻል ሪሰርች ሲኒየር ዳይሬክተር ኬኔቺ ኦኪለክ የሥራ ጉብኝት አደረጉ፡፡ ኃላፊዎቹ ከኩባንያችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ እና ከፍተኛ ማኔጅመንቱ ጋር በነበራቸው ቆይታ በኩባንያችን ስትራቴጂ፣ አፈጻጸም እና ምርጥ ተሞክሮዎች፣ከመደበኛ የኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ባሻገር ተግባራዊ በተደረጉ አካታች የዲጂታል ሶሉሽኖች እና የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶች ዙሪያ ገለጻ ተደርጎላቸዋል። በመቀጠልም በአድዋ ድል መታሰቢያ በሚገኘው የኤክስፒሪያንስ ማዕከላችን የቴሌኮም ታሪካዊ ጉዟችንን የሚዘክሩና ዘመኑ የደረሰበትን ዲጂታል ቴክኖሎጂ ውጤቶችን ጎብኝተዋል፡፡ ኃላፊዎቹ የኢትዮ ቴሌኮም የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ትግበራ የዲጂታላይዜሽንን አዎንታዊ ተጽዕኖ በተግባር የተረከ እና በአህጉሪቱ ውስጥ ያለውን ዲጂታላይዜሽን ለማፋጠን በምርጥ ተሞክሮነት መስተጋባት ያለበት ነው በማለት አድንቀዋል። በመጨረሻም በ #GSMA አዘጋጅነት በሩዋንዳ በሚካሄደው #MWCKigali2024 እነዚህ የኩባንያችን ምርጥ ተሞክሮዎች ለዓለም መቅረብ እንዳለባቸው አጽንዖት ሰጥተዋል፡፡ #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #SmartAfrica #GSMA #ITU #HOPR #HoF
Show all...
👍 43 25👌 15
Photo unavailableShow in Telegram
ዘመናዊ ስማርት ስልኮችን ያሸንፉ! አስደሳች ጌሞችን በመጫወት ለመሸለም ወደ 927 OK ብለው ይላኩ! ለመጀመሪያዎቹ 3 ቀናት በነፃ፤ ከወደዱት በቀን 2 ብር ብቻ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 45 9👌 1
Photo unavailableShow in Telegram
በቴሌብር ኢንጌጅ በነፃ ያውጉ! ቴሌብር  ሱፐርአፕ ላይ ከኢንተርኔት ክፍያ ነጻ ከወዳጅ ዘመድ ጋር በግል እና በቡድን እያወጉ ፎቶ፣ ቪዲዮ እና ፋይል መላላክ ተችሏል:: ይሞክሩት!! ቴሌብር ሱፐርአፕዎን ለማዘመን ወይም ለመጫን http://onelink.to/fpgu4m ይጠቀሙ። #Ethiotelecom #telebirrEngage #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 42 13🙏 8😁 5👌 3👏 2
የ11ኛ ዙር #ንቁ_ተሳታፊ 10 ጊ.ባ ወርሃዊ የሞባይል ጥቅል አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! አሁንም የኢትዮ ቴሌኮምን https://twitter.com/ethiotelecom እና ቴሌብር https://twitter.com/telebirr ገጾች በመከተል መልዕክቶችን ላይክ፤ ኮሜንት እንዲሁም ሼር ማድረግ ያሸልማል! ዕድለኞች በትዊተር ገጾቻችን በውስጥ መልዕክት የስልክ ቁጥርዎን በ24 ሰዓት ውስጥ ይላኩልን! ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 76 20🙏 3😡 1
Photo unavailableShow in Telegram
በቴሌገበያ ምቾትዎ ሳይጓደል የሚፈልጉትን ይዘዙ፤ ለመዲናችን ደንበኞቻችን ካሉበት እናደርሳለን፡፡ የቴሌገበያን ድረ-ገጽ https://telegebeya.ethiotelecom.et/ ይጠቀሙ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 67 13👏 7👌 6🤩 4
Photo unavailableShow in Telegram
⚠️ ስልክዎ ላይ ሊያደርጉት የሚገባ ጥንቃቄ #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 91 15👌 5😢 3
Photo unavailableShow in Telegram
ያልተገደበ መደበኛ ባለገመድ ኢንተርኔት ለመኖሪያ ቤትዎ! በአስተማማኝ ፍጥነት ከ20 በመቶ ቅናሽ ጋር ያቀረብነውን ያልተገደበ መደበኛ ባለገመድ ኢንተርኔት አገልግሎት ለመኖሪያ ቤትዎ ያስገቡ፤ ሕይዎትዎን ምቹና ቀላል ያድርጉ! ከ605 ብር ጀምሮ ቀርቦልዎታል! አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የአገልግሎት መስጫ ማዕከላችን ጎራ ይበሉ፡፡ ለተጨማሪ https://bit.ly/49k7Lrr ይጎብኙ #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 73 14👌 5😁 4
Photo unavailableShow in Telegram
የምስራች!!! የላቀ ፍጥነት ያለውን የ4ጂ ሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት በሃገራችን 77 ከተሞች ማስጀመራችንን በደስታ እንገልፃለን፡፡ በከተሞቹ የምትገኙ ውድ ደንበኞቻችን ከፍተኛ ፍጥነት እና አስተማማኝ የዳታ አገልግሎት በማቅረብ ምርታማነትን ለማሳደግ እና ቢዝነስን ለማቀላጠፍ በሚያስችለው አዲሱ 4G LTE የሞባይል አገልግሎት ተጠቃሚ በመሆናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን በፈጣኑ 4ጂ የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎታችን እንድትደሰቱ እንጋብዛለን! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
🙏 57👍 39 16😁 11🤩 10👌 8👏 3
Photo unavailableShow in Telegram
በዲጂታል ቴክኖሎጂ ከመዘመናችን በፊት በቀጭኑ ሽቦ ግንኙነት ያቀላጥፍልን የነበረውን ከፊል አውቶማቲክ የስልክ ማዞሪያ እናጋራችሁ! #ትውስታ #throwbackthursday #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 55 11👌 7🤩 1😡 1
Show all...
ግንቦትን ለሙዳይ!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለሙዳይ የበጎ አድራጎት ማህበር እንለግሳለን! እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ! ቴሌግራም (

https://t.me/ethio_telecom)

| ፌስቡክ (

https://www.facebook.com/ethiotelecom)

| ኢንስታግራም (

https://www.instagram.com/ethiotelecom/)

| ሊንክዲን (

https://www.linkedin.com/company/ethio-telecom)

| ዩትዩብ (

https://www.youtube.com/c/EthiotelecomETH)

| ቲክቶክ (http://www.tiktok.com/@ethio_telecom?lang=en) ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ! #MatchingFundForSustainableFuture #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

34👍 10👌 7😡 5