cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ayu Zehabesha-Official (አዩ ዘሀበሻ)

በዚህ ቻናል ሀገራዊና አለምአቀፋዊ መረጃዎችን በፍጥነት ያገኛሉ❗ የውስጥ መስመር👉http://t.me/ayulaw

Show more
Advertising posts
226 693
Subscribers
-74224 hours
+5 7207 days
+43 87030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
"በግጭቶችና ጦርነት ለወደመው 44 ቢሊየን ዶላር ያስፈልጋል"ፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት‼️ በኢትዮጵያ፣ በግጭቶችና ጦርነት ከደረሰው ጉዳት መልሶ ለማገገም 44 ቢሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልግ የኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ከሌሎች የምርምር ተቋማት ጋር በመተባበር ባደረገው አዲስ ጥናት ማመልከቱን ሪፖርተር ዘግቧል። አገሪቱ በግጭቶችና ጦርነቶች ባለፉት ጥቂት ዓመታት ከአጠቃላይ ምርቷ 7 ነጥብ 5 በመቶ የሚኾነውን እንዳጣች ጥናቱ ማረጋገጡን ዘገባው ጠቅሷል። ኢትዮጵያ ጦርነትና ግጭቶች ካደረሱባት ጉዳት ለማገገም፣ የሰሜኑ ጦርነት ካለቀበት ጊዜ ጀምሮ አምስት ዓመታት ሊወስድባት እንደሚችልም ጥናቱ መግለጡን ዘገባው ጠቅሷል። ገንዘብ ሚንስቴር ባለፈው ዓመት ባካሄደው ጥናት፣ ለመልሶ ግንባታ 29 ቢሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልግ አስታውቆ ነበር። አዲሱ ጥናት በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች ባለፉት ኹለት ዓመታት በተከሰቱ ግጭቶች የደረሱ ጉዳቶችን አያካትትም ተብሏል።
Show all...
👍 35😢 16😱 7 3🙏 1👻 1
Photo unavailableShow in Telegram
በአፋር ክልል በዚህ መልኩ መንገድ እየዘጉ ብር የሚጠይቁ እንዲሁም በግድ ሰው ጫኑልን እያሉ ሹፌሮችን የሚያስቸግሩ እና የሚያጉላሉ አሉ። በሌላ መልኩ በኦሮሚያ ክልል ሞጆ፣መቂና ቆቃ የኮቴ እየተባለ በሲኖ 1000 ብር ለከባድ መኪና 2000 ብር ማስከፈል ከተጀመረ ቆይቷል። አሁን ደግሞ ቢራ የጫኑ ተሽከርካሪዎች ወደ ጅማ ሲገቡ በጫኑት የካስታ ቁጥር መጠን በአንድ ካስታ 50ብር ሂሳብ ማስክፈላቸውን ነግረውኛል። ዛሬ ቆቃ አካባቢ የኮቴ ክፈል ሲባል አልከፍልም በማለቱ አንድን ሹፌር በጥይት አቁስለውታል ብለውኛል። እንደዚህ ያሉ ህገወጥ ድርጊቶች ለኑሮ ውድነቱ ሌላኛው መንስኤ ናቸው። ለምሳሌ አሸዋ እና ሌሎች የኮንስትራክሽን እቃዎችን የሚጭኑ ሰዎች የኮቴ ክፈሉ በመባሉ የአሸዋ ዋጋ እየጨመረ ገልፀውልኛል። በዚህ ጉዳይ ላይ የፌደራል መንገድ ትራንስፖርት ቢሮ ዝምታን መምረጡ ያስገርማል
Show all...
😢 51👍 42💔 7🙏 5 3😱 3
Photo unavailableShow in Telegram
በኦሮሚያ ክልል በሁሉም ቦታ በሚባል ደረጃ ለስንቄ ባንክ deposit መሰብሰብ በሚል ሰበብ ገበሬውን ጭምር በጣም እያስቸገሩ ይገኛሉ። ለምሳሌ ጅማ እኩል አራሽ 2000 ብር መሬት ያለው ደግሞ 20,000 ብር እና ከዛ በላይ በግድ እየሰበሰቡ ነው። ለዚህ ተብሎ በሬው የሸጠ ሁሉ አለ ብለውኛል።
Show all...
😁 35😱 11👍 5 2😢 1
የዋጋ ቅናሽ ከ447,843 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ❗ አያት ( ዞን 2 ፣ 3፣ 8) የሚገኙ የአያት አክሲዮን ማህበር ቤቶች መረጃ የመኖሪያ ቤቶቹ ስፋት    ባለ 1መኝታ 👉 72፣70 - ባለ 2 መኝታ 👉  80፣ 85፣ 90 ፣ 95 እና - ባለ 3 መኝታ👉  107፣ 110 ፣ 115 ፣ 120፣ 127 ፣ 138 እና 145 አብዛኞቹ 3 መኝታ ያላቸው የመኖሪያ ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ ክፋል አላቸው። ዋጋ: ከ 79,900 ብር እስከ 106,191 ብር / በካሬ እንደ ግንባታ ዓይነቱ (በከፊል /በሙሉ ግንባታ)  👉በ 8% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤትነትን እድል የፈጠረ ! ቀሪው እንደ ውለታው/ ስምምነቱ መሰረት የግንባታው ሂደት የደረሰበትን ደረጃ ተከትሎ         የሚከፈል ይሆናል። የዱቤ አገልግሎት    👉60% በ 7 ዙር  40% ቱን ቤትዎን ተረክበው እየኖሩበት ከ 15-30 ዓመታት በሚከፈል ብድር (በ9.5% ወለድ) የዱቤ አማራጭ ያመቻቸ ፣ 👉ሙሉዉን ክፍያ በካሽ ለሚያጠናቅቁ የዋጋ ተመን ለውጥ ሳያገኛቸው በተዋዋሉበት የመጀመሪያ የዋጋ ስምምነት መሰረት  እንዲከፍሉ ተመቻችቷል:: 👉ከባንክ ጋር መገናኘት ሳያስፈልግ አክሲዮን ማህበሩ በራሱ የማበደር ፍቃድ ከብሔራዊ ባንክ ያገኘ በኢትዮጵያ ብቸኛው ሪል እስቴት ነው በውጪ ምንዛሪ ለሚከፍሉ የ 5% ተጨማሪ ቅናሽ ያገኛሉ  ለበለጠ መረጃ እና ቤትዎን ለማስያዝ ፡ 0927715438/ 0903543582 ዬሴፍ ደበበ (የሽያጭ ተቆጣጣሪ) አያት ዞሮ መግቢያዬ !
Show all...
👍 15 1
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና ፕሬዝደንት ኢሳያስ ሴኡል ይገናኛሉ❗ ሁለቱ መሪዎች በደቡብ ኮሪያ የአፍሪካ  የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ደቡብ ኮሪያ ሴኡል ይገኛሉ። ኢሳያስ አፈውርቂ ትናንት ወደ ሴኡል ያቀኑ ሲሆን ጠ/ሚ አብይ አህመድ ዛሬ ጠዋት ደቡብ ኮሪያ ሴኡል መድረሳቸው ታውቋል።
Show all...
😁 21👍 10 10
‼️ አዲስ አበባ እና አዳማ ላላችሁ ብቻ‼️ በራሳችን ትራንስፖርት ነፃ የሆነ ባዘዙ በ 30 ደቂቃ ዉስጥ የሚደርስ ፈጣን  የ ዴሊቨሪ አገልግሎት መስጠት ጀምረናል 🙏    አሁኑኑ ይደዉሉ👉0954633900 🎤🎤በጥቂት ጊዜያት ዉስጥ ከፍተኛ ተቀባይነት ያገኘዉ ተች ሴንሰር የተገጠመለት ተቆጥረዉ የማያልቁ አገልግሎቶችን ከስልክ ጋር ተገናኝቶ መስጠት የሚችለዉ W26 pro max ለእናንተ🙏 W26 PRO MAX Special with Earbuds ✅ለወንድም ለሴትም የሚሆን ዘረፈ ብዙ ጥቅምች ያሉት smartwach ከ pro wireless earpode ጋር🔥   ❄️የራሱ ቻርጀር እና power bank ያለዉ 📌 የልብ ምትዋን  ይለካል 📌 ስፖርት ስንሰራ ምን ያህል ካሎሪ እንዳቃጠልን ያሳውቃል 📌 ብዙ ሰአት ስንተኛ ይቀሰቅሰናል 📌 ስልካችን ሲጠፋ ለመፈለጊያ ያግዘናል 📌 ቴክስት መላክ እንዲሁም መቀበል የሚያስችል 📌 ከስልክ ጋ በ Bluetooth ተገናኝቶ ስልክ መደወል እንዲሁም ማናገር ያቻላል 📌  wireless charger እና በሁለት አይነት የእጅ መሳርያ የቀርበ 📌  Blood Oxygen Detection 📌 Stress & Mood Testing 🚒 አዲስ አበባ ዉስጥ ነፃ እና ፈጣን  የዴሊቨሪ አገልግሎት እንሰጣለን። ዋጋ  2199 ብር ብቻ        ፈጥነዉ ይደዉሉ 📞 0954633900   ወይም ስልክና አድራሻዎን 👉@AAU_Shop  ላይ ይላኩልን። ተጨማሪ እቃዎችን ለማየት 👉@AAU_Market ን ይቀላቀሉ።
Show all...
👍 7 1
Photo unavailableShow in Telegram
አመራሩ ተገደሉ‼️ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የኤፍራታና ግድም ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ የነበሩት አቶ አልብስ አደፍራሽ በቀን 24/9/2016 ዓ.ም ከለሊቱ 6:00 ሰዓት አካባቢ በቤታቸው እያሉ በተተኮሰባቸው ጥይት ህይወታቸው ማለፉን ከወረዳው ኮሙኒኬሽን ቢሮ ያገኘሁት መረጃ ያመላክታል(አዩዘበሀሻ)። ነፍስ ይማር❗ For more upcoming news Join now and invite to others👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Show all...
👍 75😁 22💔 16 8😱 6
የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ማጠቃለያ ፈተናን በተመለከተ የተሰጠ ማብራሪያ የትምህርት ሚኒስቴር በበይነ መረብ (Online) የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ማጠቃለያ ፈተና በተመለከተ  ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ በበይነ መረብ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወረቀት አልባ በማድረግ የዲጂታል ጉዞውን አንድ ምዕራፍ  መጀመሩን ገልጿል፡፡ ይህንንም ጉዞ የተሳካ ለማድረግ በርካታ ስራዎች እየተሰሩ እንደሚገኙም አስታውቋል፡፡ ለተፈታኞች በክላስተር የተዘጋጀው ማስፈንጠሪያ (URL) ከፈተናው በፊት ገብተው የሚለማመዱበት ሲሆን የፈተናው እለት ደግሞ መፈተኛ መሆኑ ተገልጿል። ስለሆነም ተፈታኞች ከዚህ በታች በሚፈተኑበት የፈተና ክላስተር ፊትለፊት በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ በመግባት መለማምድ እንደሚችሉ አስታውቋል፡፡ እስካሁን username እና password ያለገኘ ተፈታኝ ካለ፣ ከዚህ በፊት ለትምህርት ቢሮዎች ስለተላከ፣ ከየትምህርት ቤቱ አስተባባሪዎች ማግኘት የሚችሉ መሆኑን  ጠቁሟል፡፡ ክላስተር አንድ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር፡ https://c2.exam.et  ሲዳማ ብሄራዊ ክልል፡ https://c2.exam.et ትግራይ ብሄራዊ ክልል፡ https://c2.exam.et ክላስተር ሁለት ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፡ https://c3.exam.et ጋምቤላ ህዝቦች ክልል፡ https://c3.exam.et አማራ ብሄራዊ ክልል፡ https://c3.exam.et ክላስተር ሶስት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et ሀረሪ ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et አፋር ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 1 • አዳማ ከተማ: https://c4.exam.et • አጋሮ ከተማ: https://c4.exam.et • አምቦ ከተማ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ አርሲ: https://c4.exam.et • ምዕራብ አርሲ: https://c4.exam.et • አሰላ ከተማ: https://c4.exam.et • ባሌ: https://c4.exam.et • ባቱ ከተማ: https://c4.exam.et • ቤሾፍቱ ከተማ: https://c4.exam.et • ቦረና: https://c4.exam.et • ቡሌ ሆራ ከተማ: https://c4.exam.et • ቡኖ በደሌ: https://c4.exam.et • ዶዶላ ከተማ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ባሌ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ቦረና: https://c4.exam.et • ጉጂ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ሐረርጌ: https://c4.exam.et • ምዕራብ ሐረርጌ: https://c4.exam.et • ሆለታ ከተማ: https://c4.exam.et • ሆሮ ጉዱሩ: https://c4.exam.et • ኢሉባቦር: https://c4.exam.et ክላስተር አራት ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር: https://c5.exam.et ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 2 • ጅማ: https://c5.exam.et • ጅማ ከተማ: https://c5.exam.et • ቄለም ወለጋ: https://c5.exam.et • ማያ ከተማ: https://c5.exam.et • መቱ ከተማ: https://c5.exam.et • ሞጆ ከተማ: https://c5.exam.et • ሞያሌ ከተማ: https://c5.exam.et • ነጆ ከተማ: https://c5.exam.et • ነቀምት ከተማ: https://c5.exam.et • ሮቤ ከተማ አስተዳደር: https://c5.exam.et • ሰንዳፋ በኬ: https://c5.exam.et • ሻኪሶ ከተማ: https://c5.exam.et • ሻሸመኔ ከተማ: https://c5.exam.et • ሸገር ከተማ: https://c5.exam.et • ሸኖ ከተማ: https://c5.exam.et • ምስራቅ ሸዋ: https://c5.exam.et • ሰሜን ሸዋ (ኦሮሚያ): https://c5.exam.et • ደቡብ ምዕራብ ሸዋ: https://c5.exam.et • መዕራብ ሸዋ፡ https://c5.exam.et • ምስራቅ ወለጋ፡ https://c5.exam.et • መዕራብ ወለጋ፡ https://c5.exam.et • መዕራብ ጉጂ፡ https://c5.exam.et • ወሊሶ ከተማ፡ https://c5.exam.et በተጨማሪም ተማሪዎች ዋናውን ፈተና ለመፈተን ዋናው ዌብሳይት ላይ ሲገቡ ምን ማድረግ አለባቸው የሚለውን አጭር ትምህርታዊ ምስል በዚህ መመልከት ይችላሉ፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=PdAu-FI-Q5M
Show all...
👍 37 1🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ጥራቱ የተመሰከረለት ሻሎም የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ‼️ አራት ኪሎ ቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ እና ኮተቤ 02 ጆሲ  ሙል ላይ በሚገኙ ክሊኒኮች የተሙላ የጥርስ ህክምና እየሰጠ ይገኛል። የሚሰጣቸው አገልግሎቱች ❤የቁሸሾ ጥርስ   ማጠብ ❤ የተቡረቡሮ ጥርስ መሙላት ❤ በአበቃቀል የተበላሹ ጥርሳችንን ብሬስ ማስተካከል (በተመጣጣኝ ዋጋ እና አከፋፈል አማራጮች ) ❤ የጥርስ ስር ህክምና ❤ የድድ  መድማት ችግር ላለባቸው ❤ሁሉንም አይነት ሰው ሰራሽ ጥርስ አንተክላለን ፤ ለተተከለዉም ዋስትና እንሠጣለን ❤ታክመው የማይድኖ ጥርሶች እንነቅላለን አድራሻ 👉  ቁጥር-4 ኪሎ ቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ 👉,ቁጥር 2 - ኮተቤ 02 ጆሴ ሞል ለበለጠ መረጃ  0911424242 ስለ ጥርስ ንፅህና አጠባበቅ እንዲሁም የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት Telegram join👇👇 https://t.me/shalomdentalclinic https://t.me/shalomdentalclinic https://t.me/shalomdentalclinic
Show all...
👍 5 1
Photo unavailableShow in Telegram
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ባልጪ በምትባል አነስተኛ ከተማ ከትናንት በስተያ ጠዋት ውጊያ እንደነበር መዘገቤ ይታወሳል። በዚህ ውጊያ ላይ መረጃ በመስጠትና በቀጥታ ተሳትፈዋል የተባሉ ከ10 በላይ ወጣቶች ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ውለው ፖሊስ ጣቢያ ከገቡ በኋላ ትናንት እንዲረሸኑ ተደርጓል ብለውኛል። ሰላምን ያምጣልን❗
Show all...
😢 102👍 26😱 4👏 3💔 3 1🥰 1