cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

ESAT (ኢሳት🇪🇹)®

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot 🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Show more
Advertising posts
246 032
Subscribers
-14724 hours
-3317 days
-86630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ለ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ‼️ በበይነ መረብ (Online) የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ማጠቃለያ ፈተና በተመለከተ የተሰጠ ማብራሪያ በአገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ በበይነ መረብ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወረቀት አልባ በማድረግ የዲጂታል ጉዞውን አንድ ምዕራፍ ጀምሯል። ይሄንንም ጉዞ የተሳካ ለማድረግ በርካታ ስራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ፡፡ ለተፈታኞች በክላስተር የተዘጋጀው ማስፈንጠሪያ (URL) ከፈተናው በፊት ገብተው የሚለማመዱበት ሲሆን የፈተናው እለት ደግሞ መፈተኛ ይሆናል። ስለሆነም ከዚህ በታች በምትፈተኑበት የፈተና ክላስተር ፊትለፊት በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ በመግባት መለማምድ ትችላላችሁ፡፡  እስካሁን username እና password ያለገኘ ተፈታኝ ካለ፣ ከዚህ በፊት ለትምህርት ቢሮዎች ስለተላከ፣ ከየትምህርት ቤቱ አስተባባሪዎች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ክላስተር አንድ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር፡ https://c2.exam.et  ሲዳማ ብሄራዊ ክልል፡ https://c2.exam.et ትግራይ ብሄራዊ ክልል፡ https://c2.exam.et ክላስተር ሁለት ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፡ https://c3.exam.et ጋምቤላ ህዝቦች ክልል፡ https://c3.exam.et አማራ ብሄራዊ ክልል፡ https://c3.exam.et ክላስተር ሶስት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et ሀረሪ ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et አፋር ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 1 • አዳማ ከተማ: https://c4.exam.et • አጋሮ ከተማ: https://c4.exam.et • አምቦ ከተማ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ አርሲ: https://c4.exam.et • ምዕራብ አርሲ: https://c4.exam.et • አሰላ ከተማ: https://c4.exam.et • ባሌ: https://c4.exam.et • ባቱ ከተማ: https://c4.exam.et • ቤሾፍቱ ከተማ: https://c4.exam.et • ቦረና: https://c4.exam.et • ቡሌ ሆራ ከተማ: https://c4.exam.et • ቡኖ በደሌ: https://c4.exam.et • ዶዶላ ከተማ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ባሌ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ቦረና: https://c4.exam.et • ጉጂ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ሐረርጌ: https://c4.exam.et • ምዕራብ ሐረርጌ: https://c4.exam.et • ሆለታ ከተማ: https://c4.exam.et • ሆሮ ጉዱሩ: https://c4.exam.et • ኢሉባቦር: https://c4.exam.et ክላስተር አራት ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር: https://c5.exam.et ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 2 • ጅማ: https://c5.exam.et • ጅማ ከተማ: https://c5.exam.et • ቄለም ወለጋ: https://c5.exam.et • ማያ ከተማ: https://c5.exam.et • መቱ ከተማ: https://c5.exam.et • ሞጆ ከተማ: https://c5.exam.et • ሞያሌ ከተማ: https://c5.exam.et • ነጆ ከተማ: https://c5.exam.et • ነቀምት ከተማ: https://c5.exam.et • ሮቤ ከተማ አስተዳደር: https://c5.exam.et • ሰንዳፋ በኬ: https://c5.exam.et • ሻኪሶ ከተማ: https://c5.exam.et • ሻሸመኔ ከተማ: https://c5.exam.et • ሸገር ከተማ: https://c5.exam.et • ሸኖ ከተማ: https://c5.exam.et • ምስራቅ ሸዋ: https://c5.exam.et • ሰሜን ሸዋ (ኦሮሚያ): https://c5.exam.et • ደቡብ ምዕራብ ሸዋ: https://c5.exam.et • መዕራብ ሸዋ፡ https://c5.exam.et • ምስራቅ ወለጋ፡ https://c5.exam.et • መዕራብ ወለጋ፡ https://c5.exam.et • መዕራብ ጉጂ፡ https://c5.exam.et • ወሊሶ ከተማ፡ https://c5.exam.et @Esat_tv1 @Esat_tv1
Show all...
ሟር/share
Photo unavailableShow in Telegram
[CREATINE MONOHYADRATE ] ጡንቻን ለመገንባት እና ጉልበት ለማግኘት፤ ለሰውነትዎ የሚያስፈልገውን ይስጡት! ጥንካሬ፣ብርታት እና ፈጣን የሰዉነት ጥገና ያስፈልገኛል ብለዉ ካሰቡ ክሬቲን ይገባዎታል 👨🏾‍⚕️የዘርፉ ባለሙያዎች ጥናት እንደሚያሳየዉ ክሬቲን የሚጠቀሙ አትሌቶች እና ስፓርተኞች 23 % የተሻለ አፈጻጸም እና ጥገና ያሳያሉ!🏃‍♂️ ለነፃ የምክር አገልግሎት እና የተሟላ መረጃ ወደ ጥሪ ማእከላችን ይደውሉልን። አድራሻችን;- ሆሳዕና ጮራሞ ሕንፃ 1 ፎቅ የቤት ቁጥር 07 ጎራ በማለት የሚፈልጉትን ያገኛሉ። ☎️ +251966114766 ☎️ ☎️ 9369 ላይ ይደውሉ   ☎️
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
መኪና ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ከፈለጉ ያለምንም ክፍያ ይህንን የቴሌግራም መተግበሪያ ይቀላቀላሉ። https://t.me/Poppycarmarket ☎️ 0911407105   👈 ይደውሉልን
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ቤት ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ከፈለጉ በኢትዮጲያ ትልቁ የመገበያያ ቻናል። ይቀላቀሉን 👇👇👇 https://t.me/+fw4EODKpQbRiZDE0 📞 0970682424 / 0970672424
Show all...
በደራ ከተማ ፊልም በማየት የሶስት ዓመት ህጻን ልጅ አግተው ገንዘብ ለመቀበል የሞከሩት ግለሰቦች በቁጥጥር ሾር ዋሉ ‼️ ፊልም በማየት የሶስት ዓመት ከስድስት ወር ህጻንን ሰርቀው ገንዘብ ለመቀበል የሞከሩት ግለሰቦች በቁጥጥር ሾር መዋላቸውን  የሰሜን ሸዋ ዞን ዓቃቢ ህግ ጽ/ቤት ገልጿል፡፡ በደራ ከተማ  ሰፈረ ገነት የተባለ አካባቢ ነዋሪ የሆኑት ተከሳሽ አማረ ከበበው እና አበጀ ታመነ የተባሉ  የ26 ዓመት ወጣቶች  ተመካክረው በአካባቢው ብር መክፈል ይችላሉ ብለው የሚያስቧቸውን ሰዎች ዝርዝር  በማውጣት ፊልም ላይ ያዩትን  ሂደት በመከተል  የሶስት ዓመት ከስድስት ወር ህጻን  አግተው ለማምለጥ ሲሞክሩ በቁጥጥር ሾር መዋላቸውን  የሰሜን ሸዋ ዞን ዓቃቢ ህግ ጽ/ቤት ዓቃቢ ህግ የሆኑት ወይዘሮ እንዳሻሽ ደምሰው በተለይ ለብስራት ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ተናግረዋል፡፡ የአቶ ዳምጠው ወጋየሁን ልጅ  ህጻን ዮናታን ከቀኑ 6: 30 ሰዓት ሲሆን  ከመኖሪያ ቤቱ   አግተው በመውሰድ በርከት ያለ  ገንዘብ ለመጠየቅ  በማሰብ ይዘውት ይሰወራሉ ይሁን እና ወላጆች የልጃውን መጥፋት  ለፖሊስ ያመለክታሉ ።  ተከሳሾቹ ህጻኑን የሶስት ሰዓት መንገድ የእግር ጉዞ ይዘውት ከሄዱ በኋላ  ያሰቡት ቦታ  ሳያደርሱት እና ገንዘቡንም  ሳይጠይቁ  በቁጥጥር  ሾር ሊውሉ ችለዋል፡፡ ፖሊስም  ጉዳዩ   በማጣራት ማስረጃ ይሰበስባል፡፡ፊልም አይተው  ድርጊቱን ገንዘብ ለማግኘት እንዳሰቡ እና ከዚህ በፊት ፈጽመው እንደማያውቁ መሆኑን ካረጋገጠ በኋላ  የምርመራ መዝገቡን አጠናቆ ለዓቃቢ ህግ ያስተላልፋል ፡፡  ዓቃቢ ህግም  በወንጀለኛ መቅጫ ህግ ቁጥር 32 ንዑስ አንቀጽ  1  /432/ መሰረት ህጻን አግቶ በመውሰድ በሚል ወንጀል ክስ ይመሰርትበታል  ፡፡ የተመሰረተውን  ክስ  የተመለከተው የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ግንቦት 14 ቀን 2016 ዓ.ም በዋለው ችሎት እያንዳንዳቸው በ7 ዓመት ከስምንት  ወር እስራት እንዲቀጡ  ውሳኔ ማስተላለፉን ወይዘሮ እንዳሻሽ ደምሰው ጨምረው ለብስራት ሬዲዮ እና ተሌለቪዥን ተናግረዋል፡፡ ©ብስራት ሬዲዮ እና ተሌለቪዥን @Esat_tv1 @Esat_tv1
Show all...
ሟር/share
በህንድ ከከፍተኛ ሙቀት ጋር በተያያዘ 15 ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ‼️ በህንድ በከፍተኛ ሙቀት ሳቢያ በትንሹ ከ15 ሰዎች በላይ ለህልፈት መዳረጋቸውን የሃገሪቱ ባለስልጣናት ገለጹ። ባለፉት 24 ሰአታት ብቻ በሰሜን እና ማዕከላዊ ህንድ በሚገኙ በርካታ ከተሞች ነዋሪዎች በከፍተኛ ሙቀት ሳቢያ ሆስፒታል መግባታቸውን ታይምስ ኦፍ ኢንዲያ አስነብቧል። እስካሁን የ15 ሰዎች ህልፈት የተመዘገበ ሲሆን፥ በቢሃር፣ ራጃስታን፣ ጃሃርካንድ ግዛቶች እና በመዲናዋ ደልሂ ከሙቀት ጋር የተያያዘ የጭንቅላት ውስጥ ደም መፍሰስ በነዋሪዎች ላይ መከሰቱንም ዘገባው አመላክቷል። በቢሃር ግዛት በምትገኘው ቦጅፐር ከተማ ሶስት የምርጫ ኦፊሰሮች እና ፖሊስ ከሙቀቱ ጋር በተያያዘ ለህልፈት ተዳርገዋል ነው የተባለው። ከዚህ ባለፈም ከሙቀት ጋር በተያያዘ በሚፈጠር የጤና እክል እስከ 40 የሚደርሱ ሰዎች ሆስፒታል መግባታቸውንም ነው ዘገባው ያመላከተው። ሙቀቱ በተጠቀሱት አካባቢዎች እስከ 46 ዲግሪ ሴንቲ ግሬድ በአንዳንድ አካባቢዎችም እስከ 50 ዲግሪ ሴንቲ ግሬድ እንደሚደርስ ተገልጿል። በአንዳንድ የሃገሪቱ አካባቢዎች ከሙቀቱ ጋር በተያያዘ ሰደድ እሳት እየተከሰተ ነው ተብሏል። ሙንገሽፑር በተባለው አካባቢ 52 ነጥብ 9 ዲግሪ ሴንቲግሬድ የሙቀት መጠን ተመዝግቧል የተባለ ሲሆን፥ የሃገሪቱ የዓየር ትንበያ ባለሙያዎች መጠኑ ከመሳሪያ ስህተት ጋር በተያያዘ የተመዘገበ መሆን አለመሆኑን እያጣሩ መሆኑን ዘገባው ጠቁሟል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ቤት ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ከፈለጉ በኢትዮጲያ ትልቁ የመገበያያ ቻናል። ይቀላቀሉን 👇👇👇 https://t.me/+fw4EODKpQbRiZDE0 📞 0970682424 / 0970672424
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
መኪና ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ከፈለጉ ያለምንም ክፍያ ይህንን የቴሌግራም መተግበሪያ ይቀላቀላሉ። https://t.me/Poppycarmarket ☎️ 0911407105   👈 ይደውሉልን
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ቤት ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ከፈለጉ በኢትዮጲያ ትልቁ የመገበያያ ቻናል። ይቀላቀሉን 👇👇👇 https://t.me/+fw4EODKpQbRiZDE0 📞 0970682424 / 0970672424
Show all...
እስራኤል የጋዛን ተኩስ አቁም ሀሳብ መቀበሏን ፕሬዚዳንት ባይደን አስታወቁ‼️ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ይህን ያስታወቁት በጋዛ ጉዳይ ላይ በያዙት አቋም ምክንያት እየደረሰባቸው ያለው ወቀሳ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ባለበት ወቅት ነው፡፡ ባይደን ዛሬ በነጩ በተመንግሥት በሰጡት መግለጫ እስራኤል በጋዛ ዘላቂ የሆነ የተኩስ አቁም ሊያመጣ በሚችል ሃሳብ ላይ ተስማምታለች ብለዋል፡፡ የሰላም ሀሳቡ በሶስት እርከኖች ተፈጻሚ እንደሚሆን የተናገሩት ፕሬዚዳንት ባይደን፣ የመጀመሪያው እርከን ለስድስት ሳምንታት በሚቆይ ሂደት የሚፈጸም መሆኑን ገልጸዋል። ይህ እርከን የእስራኤል ኃይሎች ሙሉ በሙሉ ህዝብ ከሚበዛባቸው የጋዛ አካባቢዎች ለቀው ሲወጡ ተፈጻሚ ይሆናል ብለዋል። ህጻናት እና ሴቶችን ጨምሮ በሁለቱም ወገኖች በኩል ያሉ በጦርነቱ የታገቱ ወገኖችን ማስለቀቅ እና የሰብአዊ እርዳታ ተደራሽነትን ማፋጠን የስምምነቱ አካል እንደሆነም ገልጸዋል፡፡ "በዚህ የስምምነት ሂደት የሚፈቱ እና ወደ ሀገራቸው የሚመለሱ የምንፈልጋቸው የአሜሪካ ዜጎች አሉ" ያሉት ባይደን፣ ኳታር ሃሳቡን ለሃማስ ገልጻለች ብለዋል። በሁለተኛው እርከን ሁሉም በህይወት ያሉ ቀሪ ታጋቾች የሚለቀቁ ሲሆን ጎን ለጎን ሁሉም የእስራኤል ወታደሮች ጋዛን ለቀው ይወጣሉ፤ በዚህም ቋሚ የሆነ የተኩስ አቁም ስምምነት እንደሚኖር አብራርተዋል። የመጨረሻው እርከን የጋዛን መልሶ ግንባታ እና ቀሪ በህይወት ያሉ የእስራኤል ታጋቾችን የመመለስ ተግባር የሚከናወንበት ነው ተብሏል። እስራኤልም ሆነ ሃማስ በባይደን ሀሳብ ላይ ምንም አለማለታቸውን የአልጀዚራ ዘገባ ያመላክታል፡፡ @Esat_tv1 @Esat_tv1
Show all...
ሟር/share