cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Student News Channel ®

ይህ የ ፈተና ውጤት መረጃዎችን የምታገኙበት 100,000 ተማሪዎች ያሉበት ትልቁ የተማሪዎች ቻናል ነው። ለማስታወቂያ- @Ethiiostudents_bot Request to join ሚለውን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ መረጃዎችንም በፍጥነት ያግኙ። 👇👇

Show more
Advertising posts
123 339
Subscribers
-13524 hours
-8747 days
-2 30330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በኦንላይን ለሚወስዱ የተዘጋጀ መለማመጃ በተቀመጠው መመሪያ መሠረት የኦንላይን ፈተናውን ይለማመዱ። የትምህርት መረጃዎችን ለማግኘት ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ! https://t.me/+BLN18HpuNDUyN2Q8 https://t.me/+BLN18HpuNDUyN2Q8
Show all...
👍 3 1
Photo unavailable
የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) የበይነ መረብ (Online) ተፈታኞች መፈተኛ ይፋ ሆነ፡፡ የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በወረቀትና በበይነ መረብ የሚሰጥ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዚሁ መሠረት በበይነ መረብ ፈተናውን የሚወስዱ ተፈታኞች ከዚህ በታች በተገለጸው አድረሻ ብቻ የሚፈተኑ ይሆናል፡፡ ስለሆነም ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ሁሉም ተፈታኞች በቂ ልምምድ ማድርግ አስፈላጊ በመሆኑ ከዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 10/2016 ዓ.ም ጀምሮ በሚከተለዉ አድራሻ ተፈታኞች በሚገኙበት ክልል የተደለደሉ ስለሆነ ልምምድ ማድረግ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ተፈታኞች ልምምድ ለማድረግ ከዚህ በፊት ለክልል/ከተማ አስተዳደር ቀድሞ የተላከውን የይለፍ ቃልና ስም (User Name and Password) ከየትምህርት ቤቶቻቸው ማግኘት ይችላሉ፡፡ በዚሁ መሠረት መጀመሪያ ወደ መፈተኛ ሲሰተሙ እንደገቡ የማይረሱትን የግላቸውን የይለፍ ቃል የሚቀይሩ ይሆናል፡፡ ማሳሰቢያ፡-ተፈታኞች ከተደለደሉበት ክለስተር ዉጪ ሲሰትሙን መጠቀም የማይችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ❤️ @temhert_bebete ✅ ❤️ @temhert_bebete
Show all...
👍 8
Photo unavailable
🔈NOTCOIN አመልጧችኃል?? ያለፈው አልፏል እንደ Notcoin አይነት ሌላ ገራሚ ፕላትፎርም ነው Notcoin በ Ton እንደሚደገፈዉ ይሄንን Solana ይደግፈዋል እንዳያመልጣችሁ. ለመጀመር ይህን ይጠቀሙ👇 https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_433177540 +2.5k Shares as a first-time gift ጊዜ የለም እድሉ እዳያመልጣችሁ!
Show all...
👍 4
Photo unavailable
🔈NOTCOIN አመልጧችኃል?? እንደ Notcoin አይነት ሌላ ገራሚ ፕላትፎርም Notcoin በ Ton እንደሚደገፈዉ ይሄንን Solana ይደግፈዋል እንዳያመልጣችሁ. ለመጀመር ይህን ይጠቀሙ👇 https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_433177540 +2.5k Shares as a first-time gift ጊዜ የለም እድሉ እዳያመልጣችሁ!
Show all...
🤑🤑Not coin 🤩🤩እንዳያችሁት ብዙዎችን ሀብታም እያረገ ነዉ እንደ Notcoin ...TAPSWAP ላልጀመራቹ 14 ቀናት ያህል ብቻ ይቀሩታል በቀን ሁለት ጊዜ ገብታቹ Tap Tap ማድረግ ያን ያህል ከባድ ነገር አይደለም ፤ ቀኖቹ እየነጎዱ ነው✔️ ውሳኔው በእጃቹ ነው ✔️✅✅😔👇 https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_433177540 https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_433177540
Show all...
Photo unavailable
የ12ኛ ክፍል የግል ትምህርት ቤት ተፈታኞች ላፕቶፕ እንዲያዘጋጁ መወሰኑ ጥያቄ አስነሳ‼️ የትምህርት ሚኒስቴር በብሔራዊ ደረጃ በወረቀትና በኦንላይን ለሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ፈተና፣ የግል ትምህርት ቤት ተፈታኞች የራሳቸውን ላፕቶፕ እንዲያዘጋጁ መወሰኑ ጥያቄ አስነሳ፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር በዚህ ዓመት በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ለሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና፣ ተማሪዎች እንዲዘጋጁ ውሳኔ ማስተላለፉ ይታወሳል፡፡ የግል ትምህርት ቤቶች የትምህርት ሚኒስቴር ባስተላለፈው ውሳኔ መሠረት ላፕቶፕም ሆነ ሌሎች ግብዓቶችን አዘጋጅተው በፈተና ወቅት ኢንተርኔት ከተጠለፈ ወይም ከተቋረጠ እነሱም ሆኑ ሚኒስቴሩ ከባድ ችግር ውስጥ እንደሚወድቁ ከግምት ውስጥ ማስገባት ያስፈልጋል ያሉት፣ የአዲስ አበባ የግል ትምህርት ቤቶች ማኅበር ተወካይ ወ/ሮ ሐረገወይን ገረሱ ናቸው፡፡ የግል ትምህርት ቤቶች እንዲህ ዓይነት መሠረተ ልማት ያሟላሉ ወይ የሚለውን ራሱ ሚኒስቴሩ መፈተሽ እንዳለበት የተናገሩት ወ/ሮ ሐረገወይን፣ በአገር ደረጃ በትምህርት ቤቶች የኢንተርኔት አቅርቦት ተደራሽ ሆኖ ሲስተሙ በምንም ዓይነት ምክንያት ሳይቋረጥ አገልግሎት እንዲሰጥ የማድረግ ተሞክሮ ስለሌለ ችግሩ የከፋ እንደሚሆን ለሪፖርተር ተናግረዋል፡፡ ❤️ @temhert_bebete ✅ ❤️ @temhert_bebete
Show all...
👍 11
Photo unavailable
የ12ኛ ክፍል የግል ትምህርት ቤት ተፈታኞች ላፕቶፕ እንዲያዘጋጁ መወሰኑ ጥያቄ አስነሳ‼️ የትምህርት ሚኒስቴር በብሔራዊ ደረጃ በወረቀትና በኦንላይን ለሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ፈተና፣ የግል ትምህርት ቤት ተፈታኞች የራሳቸውን ላፕቶፕ እንዲያዘጋጁ መወሰኑ ጥያቄ አስነሳ፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር በዚህ ዓመት በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ለሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና፣ ተማሪዎች እንዲዘጋጁ ውሳኔ ማስተላለፉ ይታወሳል፡፡ የግል ትምህርት ቤቶች የትምህርት ሚኒስቴር ባስተላለፈው ውሳኔ መሠረት ላፕቶፕም ሆነ ሌሎች ግብዓቶችን አዘጋጅተው በፈተና ወቅት ኢንተርኔት ከተጠለፈ ወይም ከተቋረጠ እነሱም ሆኑ ሚኒስቴሩ ከባድ ችግር ውስጥ እንደሚወድቁ ከግምት ውስጥ ማስገባት ያስፈልጋል ያሉት፣ የአዲስ አበባ የግል ትምህርት ቤቶች ማኅበር ተወካይ ወ/ሮ ሐረገወይን ገረሱ ናቸው፡፡ የግል ትምህርት ቤቶች እንዲህ ዓይነት መሠረተ ልማት ያሟላሉ ወይ የሚለውን ራሱ ሚኒስቴሩ መፈተሽ እንዳለበት የተናገሩት ወ/ሮ ሐረገወይን፣ በአገር ደረጃ በትምህርት ቤቶች የኢንተርኔት አቅርቦት ተደራሽ ሆኖ ሲስተሙ በምንም ዓይነት ምክንያት ሳይቋረጥ አገልግሎት እንዲሰጥ የማድረግ ተሞክሮ ስለሌለ ችግሩ የከፋ እንደሚሆን ለሪፖርተር ተናግረዋል፡፡ SHARE❤️ https://t.me/+QcLpbg9EiMllODhk https://t.me/+QcLpbg9EiMllODhk
Show all...
Photo unavailable
"የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና መቼ ይሰጣል" የሚሉ በርካታ ጥያቄዎች ደርሰውናል፡፡ የሪሚዲያል ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ብቻ እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር ከዚህ ቀደም መግለፁ ይታወሳል፡፡ ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ባደረገው ማጣራት የሪሚዲያል ፈተና ከሰኔ 1-7/2016 ዓ.ም ወይም ከሰኔ 8-14/2016 ዓ.ም ይሰጣል፡፡ ዘንድሮ ከ78 ሺህ በላይ ተማሪዎች በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሪሚዲያል ትምህርታቸውን ከታህሳስ ወር ጀምሮ እየወሰዱ ይገኛሉ፡፡ ይሁን እንጂ ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ የሪሚዲያል ተማሪዎች እስካሁን ጥሪ አልተደረገላቸውም፡፡ ተማሪዎቹ ወደሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ተዘዋውረው የሚማሩበት ዕድል እንዲሁም አማራጭ የፈተና ጊዜ የሚዘጋጅላቸው ስለመሆኑ በባህርዳር ዩኒቨርሲቲም ሆነ በትምህርት ሚኒስቴር የተባለ ነገር የለም፡፡ SHARE❤️ https://t.me/+QcLpbg9EiMllODhk https://t.me/+QcLpbg9EiMllODhk
Show all...
👍 4
አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ➖ 🏃‍♂🏃‍♀የስራ መደብ: አየር መንገድ ዉስጥ ሽያጭ ምዝገባ ጀምረናል ✅የት/ደረጃ:8ኛ+ ✅ፆታ: ሴ/ወ ✅የስራ ልምድ: 0 ዓመት ጀምሮ ✅ብዛት: 60 ✅ደሞወዝ :7500+ ✅የስራ ቦታ: አ.አ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🏃‍♂🏃‍♀የስራ መደብ: የባስ ትኬተር ምዝገባ ጀምረናል ✅የት/ደረጃ:8ኛ+ ✅ፆታ: ሴ/ወ ✅የስራ ልምድ: 0 ዓመት ጀምሮ ✅ብዛት: 50 ✅ደሞወዝ :4500+ ✅የስራ ቦታ: አ.አ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🏃‍♂🏃‍♀ የስራ መደብ: NGO በሁሉም ምዝገባ ጀምረናል 📌የቅጥር ሁኔታ :ቋሚ 📌ፆታ: ወ/ሴ 📌የስራ ልምድ:0-4ዓመት 📌ት/ደረጃ:ድግ/ዲፕ 📌ብዛት:30 📌ደመወዝ:16500+ 📌የስራ ቦታ: አ.አ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🏃‍♀የስራ መደብ:ኢንጅነሪግ በሁሉም 📌የት/ደረጃ:ድግሪ 📌ፆታ: ሴ/ወ 📌የስራ ልምድ: 0 ዓመት ጀምሮ 📌ብዛት: 10 📌ደሞወዝ :9000+ 📌የስራ ቦታ:አ.አ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🎤🎤🎤 የስራ መደብ:ስልክ ኦፕሬተር 📌ፆታ: ሴ/ወ 📌የስራ ልምድ: 0 ዓመት 📌ብዛት:20 📌ደሞወዝ :6500 📌የስራ ቦታ:አ.አ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🎤🎤🎤የስራ መደብ:ጉዳይ አስፈፃሚ 📌የት/ደረጃ:8ኛ+ 📌ፆታ: ወ/ሴ 📌የስራ ልምድ: 0ዓመት 📌ብዛት: 15 📌ደሞዝ: 7500 📌የስራ ቦታ:አ.አ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🎤የስራ መደብ:ሹፌር ደ1/2/ህ1/2/አዉቶ5ኛ ✅የት/ደረጃ:8ኛ+ ✅ፆታ:ወንድ ✅የስራ ልምድ: 0 ዓመት እና ከዚያ በላይ ✅ብዛት: 12 ✅ደሞዝ: 8000+ ✅የስራ ቦታ: አ•አ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🎤🎤የስራ መደብ: አካዉንታት ✅የት/ደረጃ:ዲግ/ዲፕ ✅ፆታ: ሴ/ወ ✅የስራ ልምድ: 0 አመት ጀምሮ ✅ብዛት:5 ✅ደመወዝ:7500+ ✅የስራ ቦታ: አአ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🎤🎤🎤የስራ መደብ: መምህርነት በሁሉም ✅ፆታ: ሴ/ወ ✅የስራ ልምድ: 0 ዓመት እና ከዚያ በላይ ✅የስራ ቦታ: አ.አ ✅የት/ደረጃ: ዲግ /ዲፕ ✅ብዛት: 20 ✅ደሞወዝ :8700+ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔴 የስራ መደብ:ፋርማሲስት/ድራጊስት ✅የት/ደረጃ:ዲግሪ/ዲፕሎማ ✅ፆታ: ሴ/ወ ✅የስራ ልምድ:0-4 ዓመት ✅ብዛት: 6 ✅ደሞወዝ :7500-10000 ✅የስራ ቦታ: አ.አ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔴 የስራ መደብ: ማርኬቲንግ ✅የት/ደረጃ:ድግ/ዲፕ ✅ፆታ: ሴ/ወ ✅የስራ ልምድ: 0 ዓመት ጀምሮ ✅ብዛት: 2 ✅ደሞወዝ :8700+ ✅የስራ ቦታ:አ.አ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔴 የስራ መደብ: ሆስተስ ✅የት/ደረጃ:10ኛ+ ✅ፆታ: ሴ ✅የስራ ልምድ: 0ዓመት ✅ብዛት: 7 ✅ደሞወዝ :9500 ✅የስራ ቦታ: አ.አ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔴 የስራ መደብ:ማኔጅመንት ✅የት/ደረጃ:ድግ/ዲፕ ✅ፆታ: ሴ/ወ ✅የስራ ልምድ: 0 ዓመት ጀምሮ ✅ብዛት: 2 ✅ደሞወዝ :8800 ✅የስራ ቦታ:አ.አ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔴 የስራ መደብ:ሆቴል ማናጀር/ሱፐር ቫይዘር ✅የት/ደረጃ:ድግ/ዲፕ ✅ፆታ: ሴ/ወ ✅የስራ ልምድ: 0 -3ዓመት ✅ብዛት: 5 ✅ደሞወዝ :9500 ✅የስራ ቦታ:አ.አ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔴 የስራ መደብ:ነርስ (HO)በጣም አስቸኳይ ✅የት/ደረጃ:ድግ/ዲፕ ✅ፆታ: ሴ/ወ ✅የስራ ልምድ: 0 ዓመት ጀምሮ ✅ብዛት: 5 ✅ደሞወዝ :በስምምነት ✅የስራ ቦታ:አ.አ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔴 የስራ መደብ:ሪስብሽን ✅የት/ደረጃ:10ኛ+ ✅ፆታ: ወ /ሴ ✅የስራ ልምድ: 0 ዓመት ✅ብዛት: 1 ✅ደሞወዝ :6500 ✅የስራ ቦታ:አ.አ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔴 የስራ መደብ:ጥበቃ እና ፅዳት ባንክ እና ድርጅት ላይ ✅የት/ደረጃ: አይጠይቅም ✅ፆታ: ሴ/ወ ✅የስራ ልምድ: 0 ዓመት ✅ብዛት: 8 ✅ደሞወዝ :በስምምነት ✅የስራ ቦታ:አ.አ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🎤🎤የስራ መደብ: ማስታወቂያ ለጣፊ ✅የት/ደረጃ: አይጠይቅም ✅ፆታ: ሴ/ወ ✅የስራ ልምድ: 0 ዓመት ✅ብዛት: 5 ✅ደሞወዝ :6500 ✅የስራ ቦታ:አ.አ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔴 የስራ መደብ:መኪና ላይ ዉሃ ሽያጭ ✅የት/ደረጃ: 10ኛ+ ✅ፆታ: ሴ/ወ ✅የስራ ልምድ: 0 ዓመት ✅ብዛት: 10 ✅ደሞወዝ :6500+commision ✅የስራ ቦታ:አ.አ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔴 የስራ መደብ:ሞተረኛ ✅የት/ደረጃ: 10ኛ+ ✅ፆታ: ሴ/ወ ✅የስራ ልምድ: 0 ዓመት ✅ብዛት: 3 ✅ደሞወዝ :6000 ✅የስራ ቦታ:አ.አ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ አድራሻ : 22 ጎላጎል ፌስቲቫል ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢ ቁ 525 ለበለጠ መረጃ👇👇👇👇                   0946214501                  0969216801
Show all...
👍 10 2
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
እንደ ኖትኮይን 3️⃣ ምርጥ Airdrops 1️⃣ PocketFi - በ ቴሌግራም ቡድን የተሰራ በየ 6 ሰዓት እየገባችሁ Claim ማድረግ ትችላላችሁ። 👉 SwitchBot 👈 2️⃣ Hotcoin - አብዛኞቻችሁ የምታውቁት ሲሆን በየ 4 ሰዓቱ እየገባችሁ claim ማድረግ ትችላላችሁ እንዲሁም እንደ ኖትኮይን Boost በማድረግ speed እና time መጨመር ትችላላችሁ። 👉 HotcoinBot 👈 3️⃣ ChainGame - የ OKX project ሲሆን ሰንሰለት tap tap በማድረግ ትሰበስባላችሁ እንዲሁም boost ማድረጊያ አለው። 👉 ChainBot 👈 🐺 ሁሉም በቅርቡ ብትላልቅ exchanges ሊስት ስለሚደረጉ ካሁኑ ጀምሯቸው።
Show all...
👍 1