cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መርጌታ የባህል ህክምና

Show more
Finland133The language is not specifiedEconomy & Finance4 302
Advertising posts
38 016
Subscribers
-10424 hours
-5917 days
-3 01130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

✝ሳዶር✝አላዶር✝ዳናት✝አዴራ✝ሮዳስ✝ 📖ለጸሎት እንነሳ📖 ✔️የዓይነ-ጥላ መናፍስቶችን ድል እንንሳ♥ ♣ዓይነ -ጥላ በሳይንሳዊ አባባል የስነልቦና ችግር ይሉታል።           #ዓይነ -ጥላ ከልጅነት  ጀምሮ እስከ  እውቀት ስነ ልቦናዊ፣ማሕበራዊ፣እንዲሁም አካላዊ  ችግሮችን መፍጠር የሚችል በአብዛኛው ሰው የሚገኝ በሽታ ነው። # ዓይነ-ጥላ የሚባለው ችግር በተለያዩ ሰዎች  ቁራኛ ሁነው ለማሰቃየት የተዘጋጁ ፣ህይወትን የሚያጨልሙ፣ በክፉ መናፍስቶች የሚከሰት በሽታ ነው። #ዓይነ-ጥላ  የአጋንንት ሴራ እንዲሁም የክፉ መናፍስት ተንኮል ከሰው ዘንዳ ያላቸው ቅናት እና ተንኮል የሚያንጸባርቁበት እንዲሁም የምያሸማቁቅበት ክስተት ነው። #የዓይነ ጥላ ምልክቶች፦ብዙ ጊዜ አጋንንት በቅናት መንፈስ ሰዎችን በመተናኮል በየትኛውም መንፈሳዊ እንቅስቃሴዎቻችን የዘወትር ፈተናዎች የሆኑት ጥንተ ጠላቶቻችን ውግያቸው እጅግ በረቀቀ ስልታቸው ከሰዎች ዘንዳ በመላመድ የየእለት ተግባራችንን በመላመድ እንዳናስተውላቸው ወጥመዳቸውን በማጥመድ ለብዙ ፈተናዎች ይዳርጉናል። ♣ከዚህም የተነሳ የዓይነ ጥላ መናፍስቶች የሚፈጥሯቸው ችግሮች ከስር በትንሹ አስቀምጫቸዋለሁ። #ትዳር መገርገር/ትዳር መበተን #የበታችነት ስሜት /ጭንቀት #ተስፋ መቁረጥ/ራስን ማጥፋት #ብሶተኛ መሆን/መነጫነጭ #ግለ ወሲብ/ሕልመ ለሊት መከሰት #ብቸኝነት/ዝሙት/ሴሰኝነት #እድል መዘጋጋት/ንብረት መውደም #የወር አበባ ሕመም/ሾተላይ/ጽንስ ማስወረድ #ሆድ መንፋት/ጋዝ መብዛት #ከቤተሰብ አለመስማማት #ማይግሬን/ራስምታት #ፍርሐት/ድንጋጤ/መርበትበት #የስራ ስኬት ማጣት/ብር ማባከን #ቅዠት/ጥርስ ሟፋጨት 0922530514
Show all...
Photo unavailable
በዚህ ጊዜ ብዙ የሚያስጨንቃቹሁ ነገር አለ በጥበብ ግን የማይፈታ ችግር የማይሰበር እንጨት የማይፈታ ብሎን የማይታረስ መሬት የማይመነጠር ጫካ የሜይቆፈር መሬት የማይጠፋ ድህንት የለም እኔን በእነዚህ ጉዳዮች ማማከር ትችላላቹሁ 1. በትዳር ጉዳይ 2. በድህነት መማቀቅ 3. በዐይነ ጥላ 4.በትምህርት ጉዳይ 5.የምትጨነቁ ድብርት ውስጥ ያላቹሁ 6.የማይሳካላቹሁ ረዥም ዐመት ተመሳሳይ ኑሮ የምትኖሩ 7.ምንም ገበያ የሌላቹሁ የንግድ ቦታ ከፍታቹሁ 8. በፍቅረኛ ዕጦት 9. በብር ዕጦት 10.ጉዳዮች የማይፈፀምላቹሁ የሚከሽፍባቹሁ ከንቱ ህይዎት እየመራቹህ ያላችሁ ተስፋ የቆረጣችሁ ፈፅሞ የገቢ ምንጭ የሌላችሁ በህይወታችሁ ደስተኛ ያልሆናችሁ መፈጠራችሁን እየጠላችሁ ያላችሁ ብቸኝነት የሚሰማችሁ እጅግ ድህነት ዉስጥ ያላችሁ የተከዳችሁ ወዘተ.....     ከፈጣሪጋ ሆነን ችግሩን እንፈታዋለን             አናግሩኝ ግሩፑን ለወዳጅ ዘመድዎ share አድርጉ ለበለጠ መርጃ 0922530514 ብለው በስራ ስያት ይደውሉ                                 {ጥበብ}
Show all...
👍 1
በዚህ ጊዜ ብዙ የሚያስጨንቃቹሁ ነገር አለ በጥበብ ግን የማይፈታ ችግር የማይሰበር እንጨት የማይፈታ ብሎን የማይታረስ መሬት የማይመነጠር ጫካ የሜይቆፈር መሬት የማይጠፋ ድህንት የለም እኔን በእነዚህ ጉዳዮች ማማከር ትችላላቹሁ 1. በትዳር ጉዳይ 2. በድህነት መማቀቅ 3. በዐይነ ጥላ 4.በትምህርት ጉዳይ 5.የምትጨነቁ ድብርት ውስጥ ያላቹሁ 6.የማይሳካላቹሁ ረዥም ዐመት ተመሳሳይ ኑሮ የምትኖሩ 7.ምንም ገበያ የሌላቹሁ የንግድ ቦታ ከፍታቹሁ 8. በፍቅረኛ ዕጦት 9. በብር ዕጦት 10.ጉዳዮች የማይፈፀምላቹሁ የሚከሽፍባቹሁ ከንቱ ህይዎት እየመራቹህ ያላችሁ ተስፋ የቆረጣችሁ ፈፅሞ የገቢ ምንጭ የሌላችሁ በህይወታችሁ ደስተኛ ያልሆናችሁ መፈጠራችሁን እየጠላችሁ ያላችሁ ብቸኝነት የሚሰማችሁ እጅግ ድህነት ዉስጥ ያላችሁ የተከዳችሁ ወዘተ.....     ከፈጣሪጋ ሆነን ችግሩን እንፈታዋለን             አናግሩኝ ግሩፑን ለወዳጅ ዘመድዎ share አድርጉ ለበለጠ መርጃ 0922530514 ብለው በስራ ስያት ይደውሉ                                 {ጥበብ}
Show all...
መርጌታ  የባህል መድሀኒት አዋቂ መስተፋቅር እና ሌሎች ህክምና አገልግሎት = በአካል መምጣት ለማትችሉ ባሉበት ቦታ የምናደርስ መሆኑን እናሳዉቃለን። መርጌታ ይሄይስ ፅጌ 👍👍👍👍መስተፋቅር! 👍👍👍👍 ( በመስተፋቅር የታሰረ ሰው ይፈታለታል)   👉👉መስተፋቅር ማሰራት የፈለገም ይሰራለታል " … ከሁለቱ የአስማት ዓይነቶች በነጭ አስማት ይመደባል። መስተፋቅር ስባል በብዙዎቻችን አዕምሮ የሚመጣው ወንዶች ሴቶች እንድወዷቸው፣ ብዙም ባይታይም ደግሞ ሴቶች ወንዶች እንድወዷቸው የሚያደርጉት የድግምት ዓይነት እንደሆነ ነው። የመስተፋቅር ዓይነቶች፡- 1. ለወሲባዊ ስሜትና ለጋብቻ የሚደረግ 2. ሃብት ለመውረስ የሚደረግ 3. ለብቀላ(ለመበቀል) የሚደረግ እና 4. ታዋቂ ሰዎች የሚጠቀሙት ነው። ከነዚህም መካከል 1ኛውን አሁን በአጭሩ እንየውና ሌሎቹን ከናንተ በሚመጣ "አስተያየት " ብዛት የሚያስፈልገውን በሚቀጥለው ግዜ እናያለን። 1. ለወሲባዊ ፍላጎትና ለጋብቻ የሚደረግ መስተፋቅር፡- የዚህ መስተፋቅር አስደጋሚ ከተደጋሚው በሃብትም ሆነ በመልክ(በውበት) በጣም የተራራቀ ነው። ማለትም ተደጋሚው አስደጋሚውን ይበልጣል። ስለዚህም በራስ መተማመን ስለሌለው ወይም በባህሪውም ሆነ በአስተሳሰቡ ሰው የማይወደው ስለሆነ፣ እሽ አትለኝም(አይለኝም)በሚል ፍርሃት ያስደግማል። በዚህ አስማት የሚጠቃውም ተደጋሚው ብቻ ነው እንጂ አስደጋሚው እና ደጋሚው ምንም ችግር አይደርስበቸውም። መስተፋቅር የሚሰራውም 1  በፎቶ እና በስም በአየር ላይ ተደግሞ በሚሰራ # በወዝ # በብር ቀለበት 2 በመፋቅያ /እፅዋት ስር ብቻ የተዘጋጀ / 3 # በንቅሳት የምሰጠው እንደባለሞያዉ ችሎታ ይለያያሉ ከብዙ ነገሮችም ስለምዘጋጁ ከስጋውች ተዘጋጅቶ በማክሰል #ለንቅሳት ከ እፅዋት የምዘጋጅና ሌሎችም ብዙናቸው ንቅሳቱን በምመቸው ስእል በለጉዳዩ ማስነቀስ ይችላል ፬(4) በሚጠሩ መንፈሶች ና ሌሎችም ወደ……………… …ጉዳቶች፡- በዚህ አስማት የተጋቡ ከሆኑ አስደጋሚው በፈለገው ግዜ ብፈተው(ታት) ተካሰው የራሳቸውን ሀቅ መድረስ አይችሉም። ምክንያቱም ከመጠን በላይ ስለሚወዱ አይካሰሱም። ሌላ ደግሞ አግብቶ ወይም ከትዳር ውጪ ሌላ የፈለጉትን ተግባር ብፈፅሙ እንኳን እያዩ እየሰሙ ስለ ራሳቸው ስብዕና መከራከርም ሆነ መናገር አይችሉም። ያልተጋቡ ከሆኑ ደግሞ ከአስደጋሚው ውጪ ለጋብቻም ሆነ ለሌላ: ሌላ የፍላጎታቸውን ጓደኛ መምረጥ፣ ማፍቀርም ሆነ መውደድ አይችሉም። የፈለጉትን ከፈፀሙ በኋለ አውጥተው ስያባርሩ እንኳን መሄድ የማይችሉና ተመልሶ ፍለጋ እየተንከራተቱ ጨርቃቸውን ጥለው ያብዳሉ። በአጠቃላይ ፡- ተደጋሚዎቹ ምንም እንኳን እንደ ሰው ማሰቢያ አዕምሮ ብኖራቸውም ግን ማሰብና ስለራሳቸው ስብዕና መኖር አይችሉም። እንደ በግ ዝም ማለት ነው እንጂ ሌላ አማራጭ የላቸው ባላችሁበት ሆናችሁ  የፈለጋችሁትን ነገር ማሰራትም ሆነ ማስፈረስ ትችላላችሁ።   #መልእክቱን ሼርር  በማድረግ መፍትሔውን ለሌላው ያድርሱ #ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት ይደውሉልን።   በኢሞ -በዋትሳብ    👇👇👇👇     0922530514 ይጠቀሙ የቴሌግራም ቻናላችን
Show all...
✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝ ❤️ወደ ውጭ ሀገር  ለመሔድ የዓይነ ጥላ መንፈስ ገርግሮታል?❤️ ❓ገርጋሪ መንፈስ ምንድን ነው❓ ✅የሚገረግር መንፈስ እና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰው ልጅ ዕድል መስበር እንዲሁም የታሰበ መልካም ስራ ማሰነካከል ነው። ✅የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው። ✅የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው። ✅የሚገረግሩ መናፍስት ስራ፦ ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር፣በፈተና ሰዓት ማሸበር፣በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ ተዋናዮች የገርጋሪ መናፍስት ናቸው። ✅የገርጋሪ መናፍስቶች፦ማንኛውም የታቀደ ስራ፣ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት ነገድ ናቸው። ✅የሚገረግሩ መናፍስት፦የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት እንዳናፈራ፣ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን፣ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር፣ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ። ✅የሚገርግሩ መናፍስት የልፋት ስራ 📌የውጭ ፕሮሰስ ማቊረጥ 📌ጽንስ ማቋረጥ 📌ትዳር ማቋረጥ 📌ተስፋ ማጨለም 📌የትምህርት ፈተና ማሰናከል 📌ከሰዎች ጋር አለመስማማት 📌መነጫነጭ 📌ራስ ምታት 📌በሰው እንድንጠላ ማድረግ 📌ሀብት መገርገር 📌ስራ መገርገር 📌ጭንቀት መፍጠር 📌ለአደጋ መዳረግ 📌እቃ እንዲበላሽብን መሆን 📌ከፍቅር ጓደኛ ማጣላት 📌በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል 📌በህልመ ለሊት  ከቤተ እምነት መከልከል 📌ልጅ መከልከል 📌እንቅልፍ መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት 📌ፍርሃት..... ✅ከላይ የተዘረዘሩት የሚገረግሩ መናፍስቶች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው። ✅እነዚህ ችግሮች በእናንተ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን መፍትሔ የሚሆን ድንቅ ጸሎት እንሆ ልመግባችሁ። ✝በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ዓይነ ጥላ ወዓይነ ወርቅ ገርጋሪ ወአብራሪ የጋራት ኤሎሄ የጋራት ሃሌ ሉያ የጋራት ዮፍታሔ የጋራት ታኦስ አልፋ ቤጣ የውጣ የጋራት ዎዖ የጋራት ኢየሱስ ክርስቶስ የጋራት አማኑኤል ጸባዖት በኃይለ ዝንቱ አስማተ መለኮት በራስ በገጽ በዓይን ወበሽፋፍት በልሳን ወበአፍ በአንገት ወበደረት በእጅ ወበእግር በባት ወበአቁያጻት በራስ ጠጉር ወበእግር ጽፍር ዘሀሎከ ዓይነት ፃእ ከመወጽአ ዮናስ እምከርሰ አንበሪ ከማሁ ፃእ ዓይነት ወዓይነ ወርቅ ዓይነ ጥላ ገርጋሪ ወአብራሪ እምላዕለ ገብርከ እከሌ(የራስ ስም) ✅አሰራሩ✅ መስመር በሌለው ወረቀት በቀይ ቀለም ወይም እስክርቢቶ ጽፈው ቢችሉ በቆዳ ከትበው ካልሆነ በኪሶት ይያዙ። እንዲሁም ጧት ወይም ማታ ፫ ጊዜ ይጸልዩ። ልዩ ውጤት ያገኙበታል። ✝ይህ መልካም እና የገርጋሪ ዓይነ ጥላ መፍትሔ ጸሎት እጅጉን መልካም የፈጣሪ ልዩ ስሞች የያዘ መፍትሔ ነውና! ይህ ኃላቀር አስተሳሰባችን ትተን መርምረን እንጠቀምበት። ❤️መፍትሔነቱ ቅዱሳን አባቶች ይመስክሩ! ✅ይህ መልእክት በጭንቅ ውስጥ ላሉ ወንድም እህቶቻችን እንዲሁም ዘመድ ጓደኞቻችሁ ይደርስ ዘንድ ከወደዳችሁ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ! ✝የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። 📞0922530514
Show all...
                በዉጭ ሀገር ላላቹህ ባላቹህበት እንሰራለን """"እዉነት እላቹሀለሁ ሰማይና ምድር ያልፋሉ፡ ቃሌ ግን አያልፍም""" ⏺የደከሙ ሁሉ ያርፉ ዘንድ አቤቱ በምህረትህና በቸርነትህ ጎብኛቸዉ፡ሌሊትና ማታ በሀዘን፡በጭንቅና በመከራ የሚያሳልፉትን አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረትህ አፅናናቸዉ!! ✿መምጣት የማትችሉ በእ/ር ስም መዳኒቱን እናደርስልዎታለን        ⏺የምንሰጥባቸዉ የአገልግሎት አይነቶች    *ሞአንበሳ ዘይምነ ገዳ ቀለበት    *መዳብ    *በተለያዩ የእፅዋት ቅመማዎች /ተቀፅላ/    *በዉቅራት /በንቅሳት/    *በእንስሳት ቆዳና ክታበ ስጋ    *በጥፈት    *በተለያዩ ሚስጢር በሆኑ ነገሮች ➡️የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች       1,ለመፍትሄ ስራይ       2,ለቡዳ       3,ለቁራኛ       4,ለመጠብቅ(ከጠላት፡ከሚላክ ሟርት       5,ለግርማ ሞገስ       6,ለጥይት(መሳሪያ የማያስነካ)       7,ለብትር(ዱላ የማያስነካ)       8,ለጋኔን       9,ለማንኛዉም አይነት የሰዉነት ክፍል በሽታ    10,ለሎተሪ    12,ለእቁብ    13,ለመስተሳልም(መስተፋቅር)    14,ትቶን የሄደን ሰዉ ለማስመለስ(ለፍቅረኛ)    15,ለስንፈተ ወሲብ    16,ዘኢያወርድ(ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይፈስ    17,ለመፍትሄ ሀብት(በማንኛዉም ስራ ገንዘብ፡ሀብት እንዲኖረን    18,ለገበያ    19,ለወር አበባ ችግር    20,ለአይነ ጥላ(የፍርሃት መንፈስ ማስለቀቂያ)    21,ለመስተሀድር(ንብረት ቢጠፋን በእጃችን ዉስጥ ማግኘት የሚያስችል    23,ለሙግት    24,ለመፍዝዝ (ጠላት ሊጎዳን ሲሞክር ሰዉነቱን አሳስሮ የሚያስቀምጥ፡የሚያፈዝ     25,ህገ ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደ ሌላ ሰዉእዳይሄድ፡ እንዳያመነዝር)     26,ለመሠዉር (ችግር ሲደርስብን ከዚያ ችግር በማይታወቅ ሁኔታ ለመዉጣት)     27,ለንቃተ ህሌና፡ ለድብርት፡ ለሆድ መረበሽ፡ ለብቸኝነት ስሜት ማስለቀቂያ     28,ለቀለም (ለትምህርት)     29,ለማንኛዉም የስራ አይነት እድል(እጣ)ለማግኘት     30,ራስን ስቶ በስቃይ ለሚኖር ዉድ ወንድሞቼና እህቶቼ ሀሳብዎን ያጋሩን 0922530514                   ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ 1የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ ሙሉ ስማቸውን ብቻ በመላክ በምንሰራው ስራ በጥቂት ቀናት መፍትሄ እንሰጣለን ለዚህም ብዙ ምቅክሮች አሉ 2. ከሀገር ውጪ ሆነ በሀገር ውስጥ የስራ እድል ላጡ 3. ንግድ ጀምረው[ሱቅ ከፍተው] አልሳካ ላላቸው 4. ገንዘብ ለሚያባክኑ ገንዘብ አልበረክት ላላቸው 5. ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ በጥቂት ጊዜ ውስጥ በምንሰራው ሰራ ደፋርና በራስ የመተማመን ችሎታ እንዲኖሮት እናደርጋለን 6. ለሀብት ለገንዘብ ለንብረት ሚሆንም አለን 7. ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ  የረጅም አመት ልምድ አለን ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው 8. ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን 9. ትምህርት አልገባ ላለው ቶሎ የመርሳት ችግር ላለበት በሚደገም እና በሚነበብ ፅሁፍ ብቻ እጅግ በጣም ልዩ የሆነ ስራ እንሰራለን 10. መስተፋቅርም አለን ፣የህዝብ መስተፋቅር 11. ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸውም ወደኛ ቢመጡ እንሰራሎታለን ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ ያማክሩን ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ እና አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር ይሄ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ። ለምንኛውም ጥያቄ እንዲሁም ለመነጋገር  በስልክ ይደውሉልን  0922530514
Show all...
😁 1
መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ🌿🌿 የእግዚአብሔር ምሕረት እና ቸርነት ከእናንተ ጋር ይሁን። ቅድም በተቀጣጠርነው መሰረት ይሄው ስለ ዝግባ ሙጫ የተወሰነ እንማማር ዘንድ መጣሁ። ዝግባ እጅግ በጣም ውድ እና ብርቅየ ከሚባሉ እጽዋቶች አንዱ ሲሆን ቅጠሉ ቅርፊቱ ሥሩ እናም ሙጫው የየራሳቸው የሆነ ጥቅም ያለው መልካም  ዕጽ ነው። ዛሬ ስለ ዝግባ ሙጫ እናውራ! ሙጫ ማለት  የአንድ ዛፍ ግንድ ቅርንጫፍ ሲቆረጥ ፣ሲሰነጠቅ ፣በስለት ነገር ሲወጋ፣ ከውስጥ የሚወጣ ዕዥ ወይንም ፈሳሽ ተሰብስቦ ሲደርቅ በምስሉ እንደምታዩት ሁኖ ሲገኝ ሙጫ ይባላል። የዝግባ ሙጫ ጥቅም፦ 🌿ለራእይ 🌿ለመፍትሔ-ሥራይ 🌿ለህዝብ ፍቅር 🌿ለስኳር በሽታ ተጨምሮ ይገባል! 🌿ለጠላት መፍዝዝ...እና የመሳሰሉት መፍትሔ ይሰጣል። 1ኛ, ለራእይ! በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ራእይ ወምክስተ ምስጢር ኦ መድሙጦስሙት አርእየኒ ግብረ ጸላእትየ ወግብረ ፈተውትየ ኦ ሙርድያል ክስት ልየ ህቡዓተ ምስጢራተ ሰማይ ወምድር ኦ አአትማይያል አርእየኒ ምስጢረ አዝማድየ ወአብያጽየ ኦ አፍድክያል ክስት ልየ ስውራተ ወህቡዓተ ዘተኃለዩ እምላዕለ ነብስየ ወስጋየ ኦ ሰምራካኤል አርእየኒ ሀብታተ ዕዮብ ወጥበበ ሰለሞን በዝንቱ ቃልከ አውሎግሶን ኦ መቅጀሐቡር  ክስት ልየ በኅልም ወበገሀድ ዘተገብረ በላዕሌየ  ድማክል ድማክል ድማክል ህልድጣኤል ህልድጣኤል ህልድጣኤል ዝምራኤል ዝምራኤል ዝምራኤል ድልካም ድልካም ድልካም ኦ አጥዮንዮስ ክስት ምስጢራተ ዓለም በዛቲ ዕጽ ተመሲለከ ለለዕለቱ ወለለሰዓቱ በእንቲአየ እኩይ ነገር ዘይሔሊ ወዘይገብር አርእየኒ ወአስምዓኒ በእዝነ ልቡናየ ለገብርከ (ስም) ገቢሩ፦የዝግባ ሙጫለ ፯ ቀን ማታ ማታ በመኝታ ሰዓት ታጥኖ  በንጽሕና መተኛት። ቀድሞ የተደረገውን ለወደፊት የሚደረገውን በህልም ይታያል። በተለይ መድኃኒት፣ ውለሽ ፣የሴት ዛር፣ሥራይ..በሰው ዘንድ ተደርጎብናል ብላቹ የምታስቡ በሙሉ በራእይ ሁሉም ነገር ይታያችኃል። ይህ ጥበብ በምትሰሩበት ሰዓት ተራክቦ(ወሲብ) አይቻልም። 2ኛ,ለመፍትሔ ሥራይ የዝግባ ሙጫ፤ ሥር ፤ቅጠል፤ የእንቧጮ ሥር፤ ቅጠል ፤ተቀጽላ የሎሚ ሥር፤ ቅጠል፤ ተቀጽላ የሴት ዕሬት ሥር ፤ግንድ ከከርቤ ዕጣን ጋር ለሳምንት ያክል መታጠን ማንኛውም ሥራይ ውለሽ ዓይነጥላ ይለቃል። 3ኛ, ለህዝብ ፍቅር የዝግባ ሙጫ ቅብዓ ሜሮን የ ጥርኝ  ሽቶ ከቀዘው(አሞጭ) ሥር ጋር ለውሰው ለሳምንት ያክል በስሱ ሴት ልጅ ትኳል ወንድ ልጅ ግንባሩ በትእምርተ መስቀል ይቀባ። 4ኛ, ለስኳር በሽታ የዝግባ ሙጫ ፤ቅጠል ቀንበጥ የቁልቋል ቀንበጥ የዶግ(ዕጸ ራምኖን) ቀንበጥ የዕንጭብር ሥር ከርቤ ዕጣን የወርቅ በሜዳ ሥር በአንድ ላይ አልሞ ደቁሶ በጣዝማ ማር አዋህዶ በግማሽ የሾርባ ማንኪያ ከምግብ በኃላ ለ 21 ቀን መብላት ነው። ፍቱን ነው። በተለይ ለኢንሱሊን መርፌ የማይወጉ ለውጡ ውጤታማ ነው። 5ኛ, ለጠላት ለሌባ መፍዝዝ የዝግባ ሙጫ የአበዘንጣ(የአሽኮኮ ጎመን ሥር የዋርካ ተቀጽላ የጠምበለል ተቀጽላ በአሽኮኮ ሓሞት አንግሰህ ከትበህ ያዝ ጠላትህ ደፍሮ አይናገርህም ሌባም ኪስህ ውስጥ አይገባም። እነዚህ ጥበቦች ተፈትነው ተግባር ላይ የዋሉ ናቸው ማየትም ማመን ነውና ! ሞክረው ውጤቱን ይንገሩን። ለበለጠ መረጃ 0922530514 ብለው በስራ ሰዓት ይደውሉ።
Show all...
#በህልመ_ሌሊት ፣ #በሴት_በወንድ_ዓይነጥላ ፣ #በሴት_በወንድ_ዛር ተቸግረዋል ??        0922530514        👉#ህልመ ሌሊት        👉#ሴት ዓይነ ጥላ        👉#ወንድ ዓይነ ጥላ        👉#ሴት ዛር        👉#ወንድ ዛር በስፋት የምንዳስሳቸው ይሆናል ⏩በመጀመሪያ የዓይነ ጥላ ምልክቶችን እንይና ሰፋ ወዳለው እርዕሳችን እንገባለን          ⏩የዓይነጥላ ምልክቶች ፦ 💚ትዳር ማስጠላት 💚ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት 💚እራስን ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት ) 💚ተስፋ መቁረጥ 💚ፀባይ መቀያየር 💚ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር 💚ባል እየመጣ መመለስ 💚ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን 💚ህልመ ሌሊት 💚እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) 💚ሱሰኛ መሆን 💚የእድል መዘጋጋት 💛የወር አበባ መዛባት (መብዛት ) 💛የፅንስ አለመርጋት (መበተን ) 💛ማስወረድ (አቦርሽን ) 💛 ማስለቀስ፣መጨናነቅ 💛ቤተሰብ ማስጠላት 💛ስራ ማስጠላት 💛ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት 💛ከፍተኛ የራስ ህመም 💛ተኝቶ መቃዥት 💛ፍርሐት 💛ከፍተኛ ላብ ❤የጠረን መቀየር ❤መጥፎ የአፍ ጠረን ❤በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል ❤ከስራ መባረር ❤ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው ⏩ህልመ ሌሊት ⏩ሴት ዓይነ ጥላ ⏩ወንድ ዓይነ ጥላ ⏩ሴት ዛር ⏩ወንድ ዛር 👉 ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን ክፉ አጋንንት የትኛው ነው? 👉 #ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ በሕልመ ሌሊት መከራውን ነው የምታበላው፡፡ ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡ እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነጥላ ወንድን የምትፈትነው ➤#በእናቱ ➤#በእኅቱ ➤#በአክስቱ ➤#በዘመዱ ➤#በሥራ ባልደረባው ➤#በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት እየተመሰለች በህልመ ሌሊት ትመታዋላች ፡፡ አንዳንዱ ላይ ባስ ስትል #በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች፡፡ ⏩ ብዙ ወንዶች ሌሊት በተኙበት ከሴት ጋር ገሃድ የሚመስል ግንኙነት ሲፈጽሙ ቀለል ስለሚያደርጉት፤ ባስ ካለም ፈተና እንጂ ሴት ዓይነ ጥላ መሆንዋን አያውቁም፡፡ ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነው ሰው 👉#በመንፈሳዊ ሕይወቱ ታዝለዋለች 👉#ጸሎት ታስተዎዋለች 👉#ከቤተ ክርስትያን 👉#ከጸበል ታስቀረዋለች 👉#በሆነው ባልሆነው ዘሩን በማፍሰስ ዘሩን ደካማ ታደርግበታለች፡፡ 👉#የመውለድ እድሉን ታጠብበታለች 👉#ሲብስም ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች 👉#ለመካንነት ትዳርገዋለች፡፡ 👉ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ወይም የሚያንዣብብባቸው ሴቶች በህልመ ሌሊት ይመታሉ፡፡ ⏩ የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ሚስት አድርጓቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው በማስቀመጥ እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡ በዚህም ሴቶቹ እጮኛ አይዙም፣ትዳር አይመሠርቱም ምናልባት ትዳር ቢይዙም ትዳራቸውን በተለያየ ምክንያት መበጥበጡ እንዳለ ሆኖ ማህጸናቸውን በመዝጋት ለልጅ አልባነት ሊዳርጋቸው ይችላል፡፡ ⏩ ማህፀናቸውና ሐፍረተስጋቸው ላይ በመቀመጥም የሩካቤሥጋ ፍላጎታቸውን በመግደል፣የሴትነት ስሜታቸውን በማጓደል ደመ ቀዝቃዛ ያደርጋቸዋል፡፡ ወንድ ዓይነ ጥላው ልክ ወንዶቹን እንደሚፈትነው ሁሉ ሴቶቹንም፦ ▷#በአባታቸው ▷#በወንድማቸው ▷#በአጎታቸው ▷#በቅርብ ዘመዳቸው ▷#በሚያውቁትና በማያውቁት ሰው እየተመሰለ ይገናኛቸዋል፡፡ ዓይነ ጥላውም ይህንን ልምድ ያደርገውና ሴቶቹን የሌሊት መጠቀሚያው ያደርጋቸዋል፡፡ ⏩ ዓይነ ጥላው አንዳንዶቹን ገና ብቅ ሳይሉ፣ምኑንም ሳይለዩ ከሕፃንነታቸው ጀምሮ ይገናኛቸዋል፡፡ ሌሎቹን ደግሞ ለአቅመ ሄዋን ሲደርሱ መገናኘት ይጀምራል፡፡ ሲብስበት ካገቡ በኋላ ባል እያላቸው እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ አለፍ ሲል ደግሞ እድሜ ሲገፋ፣ስሜት ሲጠፋ እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ በዚህም ለህልመ ሌሊት ይዳርጋቸዋል፡፡ ⏩ #ሴት ዛር ያለችበት ወንድ ልክ እንደ ዓይነ ጥላው ሁሉ ሌሊት እየመጣች ወንዱን ትገናኘዋለች፡፡ ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚያከፋት ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቀኒታ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም፡፡ ወንዱን ለህልመ ሌሊት እና ለሩካቤ ሥጋ ስንፈት ትዳርጋለች፡፡ ሴቶችን ደግሞ ሌሊት እየመጣች በመደበት፦ ➾#ከባላቸው ጋር ሩካቤ እንዳይፈጽሙ ➾#በባላቸው ዘንድ እንዳይወደዱ እንዲጠሉ ➾#ለሩካቤ ሥጋ ስሜት እንዳይኖራቸው ታደርጋለች፡፡ ዓይነ ጥላ በተለይ ሴት ዛር ያለችበት ወንድ መንፈሷ የህልመ ሌሊት ሰለባ ከማድረጓም ባሻገር አካላዊ እና ስሜታዊ ጉዳት ታደርስበታለች፡፡ የወንድ ዛር ከዓይነ ጥላው የሚከፋው ሴቷን እንደ ሕጋዊ ሚስት አድርጎ ማስቀመጥ፣አብሯት ሌሊት በሕልሟ በመማገጥ መኖር ነው ዓላማው፡፡ ወንድ ዛር ያለባቸው ሴቶች ▰#እጮኛ አይዙም ▰#ትዳር አይመሠርቱም ▰#ትዳር ቢይዙም ዛሩ ማሕፀናቸው ላይ ቁጭ ብሎ ልጅ እንዳይወልዱ ያደርጋል ▰#ቢያረግዙም ጽንሱን በደም በመምታት ሊያስወርድ ይችላል፡፡ ▰#እንዲሁም ዛሩ ሐፍረተሥጋቸው ላይ በመቀመጥ፣ስሜት ቀስቃሽ ገላቸው ላይ በመቆናጠጥ ስሜት አልባ ያደርጋቸዋል፡፡ ▰#ሩካቤ ሥጋ ቢፈጽሙም ምንም ስሜት እና ደስታ የላቸውም፡፡ #የተወደዳችሁ የገጻችን ተከታታይ ቤተሰቦች በአንድም በሌላ ከዝሙት አጋንንት ሌላ #ሴት ዓይነ ጥላ #ወንድ ዓይነ ጥላ #ሴት ዛር #ወንድ ዛር ካለብን የህልመ ሌሊት ሰለባ ነው የምንሆነው፡፡ እነዚህ አጋንንት በሥጋዊም በመንፈሳዊም ሕይወታችን የሚያደርሱብን የሕይወት መቃወስ እንዳለ ሆኖ ለህልመ ሌሊት ይዳርጉናል፡፡                     #መፍትሔ ፪   💚#የታሪገም ሥሩን 💛#የቡና ተቀጽላ ❤#የቀበርቾ ሥሩን 💙#የጀበራ ሥርና ቅጠል ⏩አጠቃቀማቸውን በተመለከት አራቱንም ዕፀዋቶች በንጽሕና በማዘጋጀት አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከሁሉም ለአስራ አራት ቀን ሚሆን እኩል እኩል መጠን ጨምሮ ማዋሃድ ከተዋሀደ በኃላ በንፅህና ሆኖ ከአልኮል መጠጥ ከሴት ተከልክሎ ማታ ማታ ለ፲፬ ቀን በስኳር ማንኪያዋ አንዳድ እየጨመሩ ታጥኖ መተኛት። የአባቶቻችን ተፈትኖ ያለፈ ድንቅ መፍትሔ ⏩ መልዕክቱ ለሌሎች እንዲደርስ  ሸር ያድርጉት ☑ ለበለጠ መረጃ ከስር ባሉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉልን ☎ 0922530514 ☎ 0922530514 ⏩  መልክት ያስቀምጡልኝ 👉ውጭ ለምትኖሩ imo አናግሩን
Show all...
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
💠👉መርጌታ  የባህል ህክምና ቀማሚና ☘                      👉👉0922530514 👉- ለስልጣን ለሹመት 👉- ለገበያ ለሃብት 👉- ለመስተፋቅር 👉- ለወሲብ ስንፈት 👉- ትዳርና ስራ ለሚገረግረው 👉- ለትምህርት 👉- ጥይት መከላከያ ጠላት ማፍዘዧ 👉- ለመፍትሔ ስራይ 👉- ለህማም 👉-  ጋኔን ለያዘው ሰው 👉- የውጭ ፕሮሰስ ለሚቋረጥባቸው #ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት  ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ  ይሁን 👉 ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ  (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው  ለምሳሌ  ፦ 🌿ሆቴል 🌿ግሮሰሪ 🌿ሱቅ 🌿ጉልት 🌿ቡቲክ 🌿መጋዘን  🌿ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን #መፍትሔ#   ይደውሉ ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ለጥያቄ  መፍትሄ አለን ይደውሉ 📞0922530514
Show all...
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
አስደሳች ዜና ከመርጌታ ይሄይስ 1.አጠቃላይ የአይነ ጥላ ምርመራ እና በ3 ቀን ብቻ ለውጥ የሚያሳይ መድኃኒት 2. የገበያ መክፍቻ በ2 ቀን ለውጥ የሚያሳይ ለማንኛውም አይነት ስራ 3. ገንዘብ ለማይበረክትለት አፋጣኝ መፍትሔ በመሪጌታ ይሄይስ ብቻ ለሁሉም ደዌ እኛ ጋር መፍትሄ አለ ይምጡ ይጎብኙን በ0922530514 ወይንም በ0922530514 ይደውሉ በቴሌግራም/በውስጥ መስመር ያናግሩን::
Show all...