cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

FBC (Fana Broadcasting Corporate)

This is FBC's official Telegram channel. For more updates please visit www.fanabc.com

Show more
Advertising posts
186 430
Subscribers
+11624 hours
+5867 days
+2 51630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮ-ሳዑዲ ኢንቨስትመንትና ንግድ ፎረም እየተካሄደ ነው አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ሳዑዲ ኢንቨስትመንትና ንግድ ፎረም በአዲስ አበባ ሣይንስ ሙዝዬም እየተካሄደ ነው። በፎረሙ ላይም የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤትን ጨምሮ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር፣ የቱሪዝም ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አመራሮች ተገኝተዋል። https://www.fanabc.com/archives/248574
Show all...
05:16
Video unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ ገንዘብ ለመቆጠብ የሚረዱ 10 መንገዶች ************ የቁጠባ አስፈላጊነት ያልገባው፣ ቢያንስ ያልሰማ አለ ማለት ከእውነታው መራቅ ይሆናል፡፡ ቁጠባ በአንድ ግለሰብ የገንዘብ አያያዝ ስርአት ውስጥ ቁልፉ ጉዳይ ነው፡፡ ብዙዎች ግን ለመቆጠብ ሲቸገሩ ይታያል፡፡ ቁጠባ ሀብት የመፍጠሪያ እንዲሁም የደስታ እና የብልፅግና ኑሮን ለመምራት አንዱና ዋነኛው መንገድ ሆኖ ሳለ አብዛኞቻችን ግን ቁጠባን ቸል ስንል እንታያለን፡፡ መቆጠብ አለመቻል እንደ ትልቅ ችግር ሊታይ ይገባል፡፡ ምክንያቱን ለይቶ መፍትሄውን መፈለግም ጊዜ ሊሰጠው አይገባም፡፡ በህይወታችን ወስጥ ስኬት እና ደስታን የሚያጎናጽፈንን መንገድ ለመጀመር ምንጊዜም አይዘገይም፣ ቁጠባን በተመለከተም ይህ እውነት ነው፡፡ ‘መቆጠብ አልችልም’ ከሚለው አመለካከት ይውጡና ለመቆጠብ የተቸገሩባቸውን ምክንያቶች ለይተው በማስወገድ በቁጠባ የብልፅግና እና የደስታ መዳረሻ መንገድዎን ይጀምሩ፡፡ እኛ ገንዘብ ለመቆጠብ የሚረዱ 10 መንገዶችን ጠቁመናል፡፡ #ቁጠባ # ገንዘብ #ንግድ #የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ #ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
Show all...
ገንዘብ ለመቆጠብ የሚረዱ 10 መንገዶች.mp425.51 MB
Photo unavailableShow in Telegram
172 ፍልሰተኞችን ከጅቡቲ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 172 ፍልሰተኞችን ከጅቡቲ ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸውን በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ገለጸ። በዚህ ሣምንት ኤምባሲውና የዓለም አቀፍ ፍልሰተኞች ድርጅት (አይ ኦ ኤም) በትብብር በሦስት ዙር 172 መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞችን በአውሮፕላንና በባቡር ወደ ሀገራቸው መመለስ መቻሉ ተገልጿል። የኢትዮ-ጅቡቲ-የመን መንገድ እጅግ አደገኛ ከመሆኑም በላይ በድንበር ተሻጋሪ ህገ-ወጥ ቡድኖች ምክንያት… https://www.fanabc.com/archives/248567
Show all...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
አብረሃም በላይ (ዶ/ር) ሠራዊታችን ሀገርን ከብተና ለመታደግ በሚዋደቅበት ወቅት ፈተና ሳይበግራቸው አገልግለዋል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አብረሃም በላይ (ዶ/ር) መከላከያ ሚኒስትር በነበሩበት ጊዜ ሠራዊታችን ሀገርን ከብተና ለመታደግ በሚዋደቅበት ወቅት ፈተና ሳይበግራቸውና ከኢትዮጵያዊነት ውኃ ልክ ሳይዛነፉ ማገልገላቸውን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ በመከላከያ ሚኒስትርነት ሲሠሩ ለነበሩት አብረሃም በላይ (ዶ/ር) ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላን ጨምሮ የተቋሙ ከፍተኛ አመራሮች… https://www.fanabc.com/archives/248566
Show all...
👍 5👏 3😁 2🥰 1
01:59
Video unavailableShow in Telegram
ፋና ላምሮት የምዕራፍ 17 አራተኛ ሳምንት ውድድር- የፊታችን ቅዳሜ ከቀኑ 6፡00 በቀጥታ ስርጭት ጠብቁን!
Show all...
aaaa.mp4117.98 MB
👍 18😁 4 3😱 3
Photo unavailableShow in Telegram
ለምስራቅ ዕዝ አመራሮች የሽምቅና የፀረ-ሽምቅ የግንዛቤ ማጎልበቻ ስልጠና ተሰጠ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለምስራቅ ዕዝ አመራሮች በብርሸለቆ የሽምቅና የፀረ-ሽምቅ የግንዛቤ ማጎልበቻ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ ስልጠናውን በበየነ መረብ የሰጡት የባህርዳር-ጎንደር ኮማንድፖስት ሰብሳቢና የሰሜን ምዕራብ እዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል ብርሃኑ በቀለ ÷ የአማራ ክልልን ወደ ቀደመ ሰላሙ ለመመለስና የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ ፅንፈኛውን ከህዝቡ ነጥሎ መደምሰስ የሰራዊቱ ቀዳሚ ግዳጅ መሆኑን ተናግረዋል፡፡… https://www.fanabc.com/archives/248556
Show all...
👍 25🤔 6
Photo unavailableShow in Telegram
ም/ ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ የስራና ክህሎት ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማትን ጎበኙ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የስራና ክህሎት ሚኒስቴርና የተጠሪ ተቋማትን የስራ እንቅስቃሴ ጎበኙ። በኢፌዴሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የተከናወኑ የልማት ስራዎችና የኢኖቬሽን ውጤቶችን ተመልክተዋል። የስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በወቅቱ እንደገለጹት÷ በኢንስቲትዩቱ ለፈጠራ ሀሳብ ማፍለቂያ እና ለምርምር ምቹ ምህዳር ተፈጥሯል። ኢንስቲትዩቱ ከሀገር የልማት ግብ አኳያ ብቁ… https://www.fanabc.com/archives/248553
Show all...
👍 14
Photo unavailableShow in Telegram
አቶ እንዳሻው ጣሰው ከቀቤና ብሔረሰብ ተወላጅ አመራሮች ጋር ተወያዩ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው በየደረጃው ከሚገኙ የቀቤና ብሔረሰብ ተወላጅ አመራሮች ጋር መክረዋል። በውይይታቸውም ፥ በልዩ ወረዳው ያለውን የሠላም፣ የልማትና የመልካም አስተዳደር ጅምር ስራዎችን በማጠናከር የብሔረሰቡን ተወላጅ የአስተሳሰብና የተግባር አንድነት በማምጣት በቅንጅት ለመስራት ተስማምተዋል፡፡ በውይይቱ ከፌዴራል እስከ ወረዳ ደረጃ የሚገኙ የብሔረሰቡ ተወላጅ አመራሮች… https://www.fanabc.com/archives/248550
Show all...
👍 18 9😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
የመጀመሪያው የአፍሪካ የባዮቴክኖሎጂ ጉባኤ በመዲናዋ መካሄድ ጀመረ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የመጀመሪያው የአፍሪካ የባዮቴክኖሎጂ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ባይሳ በዳዳ (ዶ/ር) በጉባኤው መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር÷ የሀገርን ሁለንተናዊ እድገት እዉን ለማድረግ ለሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንደሚያስፈልግ ገልጸዋል፡፡ መንግስት በባዮቴክኖሎጂ ዘርፍ የሚሰሩ ስራዎችን ለመደገፍ ዝግጁ መሆኑንም ተናግረዋል፡፡… https://www.fanabc.com/archives/248545
Show all...
👍 13 12
Photo unavailableShow in Telegram
የኳታሩ ዶክ ህክምና ማዕከል በኢትዮጵያ የጤና ዘርፍ የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኳታሩ ዶክ ህክምና ማዕከል በኢትዮጵያ የጤና ዘርፍ መዋዕለንዋዩን ለማፍሰስ ያለውን ፍላጎት ገለጸ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኳታር ዶሃ ከሚገኘው የዶክ ህክምና ማዕከል መስራች ዶ/ር ኢማኑኤል ቶሎሳ ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም ÷ የህክምና ማዕከሉ በኢትዮጵያ የጤና ዘርፍ መሰማራት በሚችልበት ሁኔታ ላይ መክረዋል… https://www.fanabc.com/archives/248542
Show all...
👍 17