cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ምን ያህል እናውቃለን?🤔

✓ሰላም የጌታ ቤተሰቦች እንኳን በሰላም ወደ እዚህ ቤት መጣችሁ።🙌 ✓የእግዚአብሔርን ቃል እንጠያየቃለን ✓መልካም ጊዜ እንደሚሆንላችሁ አንጠራጠርም!!!! የቻናላችን ቦት @Bible_quiz_to_know_Robot ይህ ነው! ✓የተከፈተው ታህሳስ 10 - 2016

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
2 490
Obunachilar
+1424 soatlar
+497 kunlar
+14230 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

አንድ ጓደኛዬ አሪፍ የ graphics channel ከፍቷል ቻናሉ YESHUA PICTURES ይባላል!እናንተም ተጠቀሙ እሱንም ከስር ያለውን ሊንክ ተጭናችሁ Join በማለት አግዙት! 📢 @Yeshua_Pictures 📢 📢 @Yeshua_Pictures 📢
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
ነገ የትምህርት መጨረሻ ፈተና ( Final Exam ) የምጀምርበት ቀን ነው ፤ እንደ እኔ ሌሎች እንደምትኖሩ አልጠራጠርም!
ጌታን በህይወታችን ውስጥ እንገልጠው ዘንድ ትጉ ሠራተኞች እንዲያደርገን ፀልዩልን፤ ማለትም አንደኛ እንዲያረገን...🥹 ምክንያቱም “በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በእርሱ #ከአሸናፊዎች #እንበልጣለን።”   — ሮሜ 8፥37
ጌታ የዘራነውን እናጭድ ዘንድ እንዲረዳን ፀልዩልን!🙂 ተባረኩልኝ!!!!!
Hammasini ko'rsatish...
🥰 31😁 2
#ደስታዬ በጌታ #ሙሉ ነው!😇 “ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ።” — ፊልጵስዩስ 4፥4
Hammasini ko'rsatish...
19🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
✅እኔ ሕያው ጌታን መንፈሳዊ እና ማይጠቅም ነገር በመንፈሳዊ ቻናል ላይ አላስተዋውቅም ባስተዋውቅም ነውር ነው! ✅አሁን ምጋብዛችሁ ቦት የሚገራርሙ የክርስቲያን ስልክ ጥሪ ምታገኙበት ነው እኔ ተጠቅሜበታለሁ ፤በተኗን ነክታችሁ እውነት መሆኑንም አረጋግጡ!
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
📱𝐂𝐡𝐫𝐢𝐬𝐭𝐢𝐚𝐧 𝐑𝐢𝐧𝐠𝐭𝐨𝐧𝐞📱
📱የክርስቲያኖች ስልክ ጥሪ📱
ሰይጣን ራሱ ምንን እንዲመስል ራሱን ይለውጣል ይላል? @Biblequiz_to_know_2Anonymous voting
  • መልካም በመምሰል
  • ሰውን በመምሰል
  • የብርሃንን መልአክ
  • ሁሉም
0 votes
9
ለክርስቶስ በመታዘዝ ምን እናደርጋለን ይላል? @Biblequiz_to_know_2Anonymous voting
  • ህግን እንጠብቃለን
  • ስርዓትን እናደርጋለን
  • አእምሮን ሁሉ እንማርካለን
  • ለ እና ሐ
0 votes
4
✓ሁላችሁም ደህና እደሩልኝ የአባቴ ልጆች...😴 •በህልም...😌 •በራዕይ....😌 ✓ከሰማይ አባታችሁ ጋር መገናኘት ይሁንላችሁ🤗
Hammasini ko'rsatish...
ጌታን families የሚጠቅማችሁ ባይሆን መንፈሳዊ ቻናል ላይ አላስተዋውቀውም ነገ ሊቆጨን ይችላል፤አይጎዳንም ግን ይጠቅመናል! ያልጀመራችሁ ይህን ጀምሩ https://t.me/hamsteR_kombat_bot/start?startapp=kentId6253348503
Hammasini ko'rsatish...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

😁 8
#challenge_1 ጥያቄ ኢየሱስ ሚለው ስም ያድናልን? በ #Reaction ..🙏❤️👍
Hammasini ko'rsatish...
👍 77 34🔥 11🙏 6
“ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም #ያው ነው።” — ዕብራውያን 13፥8
Hammasini ko'rsatish...
45🥰 13👍 7🔥 3
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.