cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ሀበሻ ስፖርት

ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት ስፖርት 360 ነው። - የሀገር ውስጥ ዜናዎች - የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች - ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች - ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ - የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ ለማስታወቂያ ስራ @Nati_8 ላይ አናግሩን።

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
572
Obunachilar
+824 soatlar
+267 kunlar
+24030 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋 ማን ሲቲ በቀጣዩ የውድድር ዓመት በሜዳቸው የሚጠቀሙበትን ማልያ ይፋ አድርገዋል። ከ10 ስንት?👇
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
በይፋ አርሰናል በቀጣዩ የውድድር ዓመት በሜዳው የሚጠቀምበትን ማልያ ይፋ አድርጓል። ከ10 ስንት?
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ቀጣይ አመት VAR (ቫር) እንዲቀር ድምፅ ለማሰባሰብ እያሰቡ ይገኛል። ውሳኔው ሊጉን ሙሉ ለሙሉ ሊቀርይ ይችል ይሁን? @Habesha_sport_Eth
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
Arsenal's home shirt for next season is here 🔴🔥🔥
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
🚨ማንችስተር ዩናይትድ በዚህ ሲዝን ብቻ 84 ግብ አስተናግደዋል ይህም ባለፉት 60 አመታት በዩናይትድ ከታየው ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛል:: 🤯 [SKYSPORT] @habesha_Sport_eth @habesha_sport_eth
Hammasini ko'rsatish...
😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 09:00 | ወላይታ ድቻ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 12:00 | ፋሲል ከነማ ከ ወልቂጤ ከተማ 🇪🇸በስፔን ላሊጋ 02:30 | ላስ ፓልማስ ከ ሪያል ቤቲስ 04:30 | አልሜሪያ ከ ባርሴሎና 05:00 | ሪያል ሶሴዳድ ከ ቫሌንሲያ @Habesha_Sport_Eth @Habesha_Sport_Eth
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 09:00 | ወላይታ ድቻ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 12:00 | ፋሲል ከነማ ከ ወልቂጤ ከተማ 🇪🇸በስፔን ላሊጋ 02:30 | ላስ ፓልማስ ከ ሪያል ቤቲስ 04:30 | አልሜሪያ ከ ባርሴሎና 05:00 | ሪያል ሶሴዳድ ከ ቫሌንሲያ @Habesha_Sport_Eth @Habesha_Sport_Eth
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ብራይተን 1-2 ቼልሲ ማንችስተር ዩናይትድ 3-2 ኒውካስትል 🇪🇸በስፔን ላሊጋ ራዮ ቫልካኖ 2-1 ግራናዳ ሴቪያ 0-1 ካዲዝ ሴልታ ቪጎ 2-1 አትሌቲክ ቢልባዎ ሄታፈ 0-3 አትሌቲኮ ማድሪድ 🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1 ኒስ 1-2 ፒኤስጂ ሬምስ 1-0 ማርሴ 🇮🇹በጣልያን ኮፓ ኢታሊያ አትላንታ 0-1 ጁቬንቱስ @Habesha_Sport_Eth @Habesha_Sport_Eth
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም የእንቅልፍ ግዜ ቤተ ቤተሰቦች ደህና እደሩ ቻናላችንን Share በማረግ ይተባበሩን🙏👇 Share@Habesha_sport_Eth @Habesha_sport_Ethjoinus
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ይህ አብዮት እስከ ዬት ይዘልቅ ይሆን😇😇 @Habesha_sport_Eth @Habesha_sport_Eth
Hammasini ko'rsatish...