cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

"اتَّبِعوا ولا تبتدِعوا،فقد كُفِيتُم "

أبي عمران الأثري

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
309
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-27 kunlar
-930 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Hammasini ko'rsatish...
የሸይኽ አቡ ዐማር አወል የኪታብ ደርሶች መገኛ

ቁርኣን ተፍሲርና የዐቂዳ ኪታብ ከነእርማት የምትፈልጉ 📩 @Salafia_hiye_Alwasaxiya 👈ያናግሩ

Hammasini ko'rsatish...
قناة "تفسير القرآن" لفضيلة الشيخ أبي عمار أول بن أحمد الخميسي

ቁርኣን ተፍሲርና የዐቂዳ ኪታብ ከነእርማት የምትፈልጉ 📩 @Salafia_hiye_Alwasaxiya 👈ያናግሩ

02:48
Video unavailableShow in Telegram
يا بن آدم إياك أن تقنط من رحمة الله ؟ - الشيخ عبد السلام الشويعر حفظه الله
Hammasini ko'rsatish...
9.10 MB
Repost from N/a
📚ኢልም ለማግኘት ምቾት መቀነሰ ያሰፈልጋል። ኢልም እደውሀ አይጠጣም ሶብርና ትኩረት ያሰፈልገዋል ኢልም ለማግኘት ንቀትን ከላያችን ላይ ልናሰወግድ ይገባል። ሚንቅ ና አላሰፈላጊ ሐያዕ ያለው ሰው ኢልም አያገኝም እራሳችንን ልናሰተካክል ይገባል። ኢልምን ሚፈልግ ሰው (ተዋዱዕ )መተናነሰ ሊኖረው ይገባል። 🎙ኢብኑ ሙነወር https://t.me/yelbnu_Munewor_dawa_magia
Hammasini ko'rsatish...
Repost from N/a
ዱኒያ ጣፋጭ አረጓደነች ከጣዕም አንፃር ጣፋጭ ከይታ አንፃር ለምለም አረጓደነች ዓይንን የምትሞላ አጓጊነች ገደል እዳትከተን አኼራችንን እዳታሳጣን እንጠንቀቅ። 🎙ኢብኑ ሙነወር https://t.me/yelbnu_Munewor_dawa_magia
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ፍቺ { ኒካህን} ማውረድ በከፊል ሴቶች እጅ ቢሆን ኑሮ ባሏን በቀን ውስጥ 20 ጊዜ ትፈታው ነበር ⇨ምክንያቱም ሴት ልጅ በዲኗም ይሁን አቅሏ ናቂስ { ጎደሎ} ናትና ነው።   ሸይኽ ሙቅቢል አልዋዲዒ ረሂመሁሏህ
Hammasini ko'rsatish...
ግጥም👌 አይዞህ አትዘን! ዱንያ  ለሙሽሪክ  ነች አኼራ  ላንተ   ነች! የተፈጠርንበት  ዋናው   አላማችን፣ ተውሒድ አይደለም ወይ ለኛ ዋስትናችን። የነቢያት መንገድ  የሰለፎች ፋና፣ ማን አለ እንደ ተውሒድ የሂወት ዋስትና። ለዚህም እኮ ነው አላህ የፈጠረን፣ ቁርአንን አውርዶ መልዕክት የላከልን። ተውሒድህን ከያዝክ አይዞህ አታፍርም፣ አላህ ይረዳሀል "ነስር" ላንተ አትቀርም። ተውሒድ ማለት ገባህ? ያ! የመጣህበት፣ አላህ   ካሳወቀህ    ነቃ  በል  ስራበት። አይዞህ አትዘን ዱንያ ለሙሽሪክ ነች: ……………… አኼራ  ላንተ ነች። ▬▭ (ቢኢዝኒ ላሂ ተዓላ) ▬▭ ገጣሚ፦ ኡሙ ረይስ ሩቅያ ቢንት ዘይኑ አቅራቢ፦ አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም            
Hammasini ko'rsatish...
4_5780500143274989111.ogg2.06 KB
Photo unavailableShow in Telegram
ሰለፍዩን  ምረጪ ድሀ_ነው_አትበይ!! ሀብታም እኔ አላውቅም ከሰለፍይ በላይ እሱነው ሀብታሙ በሱናላይ ያለው በዚህ ፊትና ዘመን ሀቅ የተሸከመው በለቅ መገድ ላይ ጠዋት ማታ ሚሮጠው እሱነው ሀብታሙ በሱናላይ ያለው ➢አዎ_እህትዬ አስተንትኝ ድሀ ነው አትበይ  ሀብታም እኔ አላውቅም ከሱና ሰው በላይ = https://t.me/konsalafiya_konsalafiya
Hammasini ko'rsatish...
Repost from N/a
🎙#የተወዳጁ ኡሰታዝ ኢብኑ ሙነወር            ( ሀፊዘሁሏህ)ዳዕዋ ሰብሰብ   ◆►➢➢➢➢➢👇👇👇👇 *➦የሰለፍያ እውነታ *➦ኩጥባ *➦ሴቶችን መበደል *➦የአህባሸ ብልሹ አካሄድ *➦ሐያዕ የኢማን ቀዘል *➦አል አሰማእ ወሲፋት *➦ምክር በንፅፅር ዘርፍ ላላችሁ *➦ኢልም ፍለጋ *➦የትም ብትሆን አሏህን ፍራ *➦ትቢተ ሸይኽ ሁሴን ጅብሪል *➦ኢልዛም *➦ጅሀድ *➦ትዳርና ፍች *➦ነሲሀ *➦በችግር ጊዜ መታገሰ *➦የሙሰሊሞች ሀቆች *➦ተቅዋ አለን ወይ *➦ሁለቱ ምሰክርነቶች *➦በደልና አደጋዎቹ *➦እዝነትና መተዛዘን *➦የዱኒያ ፈተና *➦የሴት ፊትና *➦የረሱል ውደታ *➦ቁርአን የአሏህ ንግግርነው *➦አንድነት በሁለት ጫፎች *➦ጫት *➦ዑዝር ቢል ጃህል *➦ከቢድዐ ሰዎችጋ መተባበር *➦ከፈተናዎች መውጫ *➦ከፈተናዎች መውጫ(ክፍል➊) *➦ከፈተናዎች መውጫ(ክፍል➋) *➦ምክር ለወጣቶች ❶  *➦ምክር ለወጣቶች❷ *➦ጉቦ መሰጠት *➦የመንሀጅ ጥያቄና መልሰ       #ግጥም ➦ሰካራም ምሁሮች ➦መኖር እደዘበት የዳእዋ ሰብሰቦችን ለማግኘት👇👇👇 https://t.me/yelbnu_Munewor_dawa_magia
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.