cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

pavel durov dog#FREEDUROV
avatar

Super Boost-up

የማስታወቂያ አቅምዎንና በአረጀ በአፈጀ የማስተዋወቅ ብልሃት በከንቱ አያባከኑ ፤ እኛ ዘመኑን በሚመጥንና በተጠና የዲጂታል ማስታወቂያ ጥበብ ደንበኞቾ ጋር በእንርግጠኝነት እናደርሶታልን !! contact- 0908 222223  / 0914 949494

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
134 385
Obunachilar
-16924 soatlar
-1 2157 kunlar
-7 42430 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

የግብ እውነታዎች “""""""""""""""""""‟ በሕይወታችሁ ልትሰሩት ከምችሏቸው ቀንደኛ ስህተቶች መካከል ከግብ ውጪ የመኖር ሁኔታ ተጠቃሽ ነው፡፡ የግብ መኖር ብዙ ጥቅሞች እንዳሉት ሁሉ የግብ አለመኖርም ብዙ ጉዳቶች አሉት፡፡ የግብ ጥቅሞች 1.  ትኩረት፡- ግብ ያለው ሰው የሚያስበውንም ሆነ የሚያደርገውን ነገር ከግቡ አንጻር ስለሚቃኘው የየእለት ኑሮውን በከፍተኛ ትኩረት የሚኖር ሰው የሚሆነው፡፡ 2.  አዎንታዊ ስሜትና አመለካከት፡- ግብ ያለው ሰው በየእለቱ አዎንታዊ ስሜት፣ አዎንታዊ አመለካከትና አዎንታዊ ጉልበት ያለው ሰው ነው፡፡ ማታ ሲተኛ የቀኑን የግብ ጉዞ ገምግሞ የመተኛት፣ ጠዋት ሲነሳ ደግሞ የእለቱን ግብ አስቦ የመውጣት ልምምዱ ከፍተኛ አዎንታዊነትን ይሰጠዋል፡፡ 3.  በራስ መተማመን፡- ግብ ያለው ሰው መቼ ከየት ተነስቶ አሁን የት እንደደረሳና መቼ የቱ ጋር እንደሚደርስ በሚገባ ስለሚውቅ ከፍተኛ የሆነ በራስ መተማመን ያለው ሰው ነው፡፡ 4.  ቆጣቢነት፡- ግብ ያለው ሰው የለውን የጊዜ፣ የገንዘብ፣ የስሜትና የመሳሰሉትን ሃብቶቹን ሳያባክን በሚገባ የሚጠቀም ሰው ነው፡፡ 5.  ተፈላጊነት፡- ግብ ያለውን ሰው ያለውን የከበረና ዓላማ-መር ሕይወት ብዙዎች ሊጠቀሙበት ስሚፈልጉ ተፈላጊነቱን ይጨምረዋል፡፡ አምስቱ “በፍጹሞች”! 1.  በፍጹም ከግብ ውጪ አትኑሩ! - የሕይወታችሁን ዓላማ እወቁና ከዚያ አንጻር ግልጽ የሆነን ግብ አውጡ፡፡ 2.  በፍጹም “ቅንጥብጣቢ” ግቦችን ስትከተሉ አትኑሩ! - ከሕይወታችሁን ዋና ዓላማ ጋር የማይዛመዱ ጥቃቅንና የተበጫጨቁ ግቦችን ከመከተል ተጠበቁ፡፡ 3.  በፍጹም ሰውን የማስደሰት ግብ አታውጡ፡- የግችሁን መሳካት ሰዎችን (ቤተሰብ፣ የትዳር አጋር፣ ፍቅረኛ . . . ) ከማስደሰት ጋር ካነካካችሁት ከተደሰቱ ግባችሁን እንደመታችሁ፣ ካልተደሰቱ ደግሞ ግባችሁን እንዳልመታችሁ ይመስላችሁ በከንቱ ትደክማላችሁ፡፡ 4.  በፍጹም ቀን ገደብ ያልተቀመጠለት ግብ አታውጡ! - የቀን ገደብ የሌለው ግብ መነሳሳት የማይሰጥ ከመሆኑም በላይ መሳካቱና አለመሳካቱን መመዘኛ ነጥብ የሌለው ግብ ነው፡፡ 5.  በፍጹም ከግባችሁ አትመለሱ! - ግብ ካለ እንቅስቃሴ አለ፤ እንቅስቃሴ ካለ ደግሞ ሁል ጊዜ እንቅፋት አለ፡፡ ወደግባችሁ ስትሄዱ እንቅፋት ሲያጋጥማችሁና ስትወድቁ እንደገና ተነሱና ቀጥሉ፡፡ 👉በየቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ። ☄️Super Boost-up Digital marketing and consultancy ☎️0908 222223 / 0914 949494 📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp 📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp?mibextid=NTRm0r7WZyOdZZsz https://www.facebook.com/SuperBoostUp 🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/ 📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup
Hammasini ko'rsatish...
Super Boost-up

የማስታወቂያ አቅምዎንና በአረጀ በአፈጀ የማስተዋወቅ ብልሃት በከንቱ አያባከኑ ፤ እኛ ዘመኑን በሚመጥንና በተጠና የዲጂታል ማስታወቂያ ጥበብ ደንበኞቾ ጋር በእንርግጠኝነት እናደርሶታልን !! contact- 0908 222223  / 0914 949494

🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
የታያችሁን ያህል ተንቀሳቀሱ! አንድ ምሽት ላይ አባት ልጁን ወደ ሲኒማ ቤት ሊወስደው ውጪ መንገድ ላይ መኪና ውስጥ እየጠበቀው ነው፡፡ ልጅ ከቤት እንደወጣ በጣም ስለጨለመበት ስልኩን አውጥቶ አባቱ ጋር ደወለ፡፡ • ልጅ፡- “አባዬ እንዴት ልምጣ? ጨለማ ስለሆነ አይታይም”፡፡ • አባት፡- “ምን ያህል ይታይሃል?” • ልጅ፡- “አምስት እርምጃ ያህል ብቻ ነው የሚታየኝ” • አባት፡- “አምስት እርምጃ ተራመድ” • ልጅ፡- “እሺ” (አምስት እርምጃ ተራመደ) • አባት፡- “አሁንስ ምን ያህል ይታይሃል?” • ልጅ፡- “አሁንም ሌላ አምስት እርምጃ ያህል ርቀት ይታየኛል” • አባት፡- “በፊትህ የሚታይህን አምስት አምስት እርምጃ እያልክ ከመጣህ እኔ ጋ ትደርሳለህና የታየህን ያህል ተንቀሳቀስ” ልጅ ብዙም ሳይቆይ አባቱ ጋር ደረሰ፡፡ ሁሉም ነገር ጥጉ ድረስ እስኪታያችሁ አትጠብቁ፡፡ በሚታያችሁ መጠን ተራመዱ፡፡ የሚታያችሁን ያህል ስትራመዱ፣ ከመራመዳችሁ በፊት ያልታያችሁን ማየት ትጀምራላችሁ፡፡ ሁሉንም ነገር እስከምታውቁ አትጠብቁ፡፡ በምታውቁት ልክ ስራን ጀምሩ፡፡ በምታውቁት እውቀት መጠን ስራን ስትጀምሩ፣ ያንን ከመጀመራችሁ በፊት ያልነበራችሁ ልምድና እውቀት ወደ እናንተ ይመጣሉ፡፡ ሁሉም ሰው እስኪቀበላችሁ አትጠብቁ፡፡ የሚቀበሏችሁ ላይ በማተኮር ተሰማሩ፡፡ በሚቀበሏችሁ ላይ ስታተኩሩና ደስተኛ ስትሆኑ፣ ቀድሞ የማይቀበሏችሁ ሁሉ እናንተን ከመቀበል ውጪ ምርጫ አይኖራቸውም፡፡ የጠየቃችሁት ነገር ሙሉ በሙሉ እስኪሰጣችሁ አትጠብቁ፡፡ የተሰጣችሁን ተቀበሉና በዚያ በመጀመር የምትችሉትን አድርጉ፡፡ በተሰጣችሁ በጥቂቱ የምታደርጉት ጥረትና የምታከናውኑት ነገር የቀረው እንዲለቀቅላችሁ መንገድ መክፈቱ አይቀርም፡፡ አትቀመጡ! የታያችሁን ያህል ተንቀሳቀሱ! 👉በየቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ። ☄️Super Boost-up Digital marketing and consultancy ☎️0908 222223 / 0914 949494 📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp 📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp?mibextid=NTRm0r7WZyOdZZsz https://www.facebook.com/SuperBoostUp 🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/ 📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup Telegram Super Boost-up የማስታወቂያ አቅምዎንና በአረጀ በአፈጀ የማስተዋወቅ ብልሃት በከንቱ አያባከኑ ፤ እኛ ዘመኑን በሚመጥንና በተጠና የዲጂታል ማስታወቂያ ጥበብ ደንበኞቾ ጋር በእንርግጠኝነት እናደርሶታልን !! contact- 0908 222223  / 0914 949494
Hammasini ko'rsatish...
Super Boost-up

የማስታወቂያ አቅምዎንና በአረጀ በአፈጀ የማስተዋወቅ ብልሃት በከንቱ አያባከኑ ፤ እኛ ዘመኑን በሚመጥንና በተጠና የዲጂታል ማስታወቂያ ጥበብ ደንበኞቾ ጋር በእንርግጠኝነት እናደርሶታልን !! contact- 0908 222223  / 0914 949494

👍 1👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ትምህርት ቤት የማትማራቸው አስፈላጊ ክህሎቶች በኮሌጅ ውስጥ በርካታ ዓመታትን ብታሳልፍም እዚያ የማያስተምሩህ ለስኬታማ ህይወት ቁልፍ የሆኑ ጉዳዮች አሉ። እነዚህ ክህሎቶች ኮሌጅ ከሚሰጥህ ዲግሪ በላይ ለህይወትህ ጠቃሚና የማይረሱ አገልጋዮችህ ናቸው። ፩) መናገር ሃሳብን አሳክቶና አሳምሮ በሰው ፊት ቆሞ መናገር መቻል ለብዙዎች ሞትን የመጋፈጥ ያህል ከባድ ነው። ሰው ፊት ቆሞ መናገር ብቻ ሳይሆን በሚያምር ሁኔታ ሃሳብን መግለጽና ተቀባይነት ማግኘት ከዚያም ባሻገር ተጽዕኖ መፍጠር መቻል ልዩ ችሎታ ነው። ሲናገሩ አፋቸው ብቻ ሳይሆን እጃቸውም፣ ፊታቸውም፣ ዓይናቸውም የሚናገር ሰዎች አላየህም? የድምጽ ቅላጼያቸው ጆሮህ ላይ ታትሞ የቀረ ሰዎች አልገጠሙህም? አየህ ንግግር ከማንበብ ይለያል። ይህንን ግን ትምህርት ቤት አያስተምሩህም። ፪) መደራደር የ100 ብር መነጽር በ2000 ብር ገዝተው በርካሽ የገዙት ያህል የሚደሰቱ አሉ። ለምዝገባ ቦታ የለም የተባለበት ትምህርት ቤት ቦታ አግኝተው የሚገቡ አሉ። አይቻልም የተባለን ጉዳይ በደስታ ይቻላል የሚያሰኙ አደራዳሪና ተደራዳሪዎች አሉ። ተደራድሮ የማሳመን ችሎታ ትልቅ ክህሎት ነው። ህክምና፣ ምህንድስና፣ አካውንቲንግ፣ አግሮኖሚ፣ ማርኬቲንግ፣ ኮምፕዩተር ሳይንስ፣ ... ሲያስተምሩህ እንዴት መደራደር እንዳለብህ አያስተምሩህም። ብዙ ብታውቅም፣ ሥራው ቢኖርም ለመቀጠር ግን አገልግሎትህ እንደሚያስፈልጋቸው ተደራድረህ ማሳመን ያስፈልግሃል። ትምህርት ቤት ግን ይህንን አያስተምሩህም። ፫) መጻፍ በመሥሪያ ቤት ውስጥ ያለው ዋና የመግባቢያ መሳሪያ ጽሁፍ ነው። ሪፖርት፣ ደብዳቤ፣ ቃለ-ጉባዔ ዋና የመግባቢያ መሳሪያዎች ናቸው። የጽሁፎቹን ፎርማት ማወቅ፣ ፎርም መቅረጽ መቻል፣ ቃላት መምረጥ፣ አረፍተ ነገር ማሳመር በኮርፖሬት ኩባንያ ውስጥ ያለህን የእድገት አካሄድ ይወስናሉ። ትምህርት ቤት ቴክኒካል ሪፖርት አጻጻፍ ቢያስተምሩህም ይህንን ግን አያስተምሩህም። ይህንን ቢያስተምሩህ ኖሮ የሥራ ማመልከቻህ በቀላሉ ከሌሎች ተለይቶ ይመረጥ ነበር። ፬) አለባበስ የተለያዩ ሁኔታዎች የተለያየ አለባበስ ይጠይቃሉ። ለትክክለኛው ዝግጅት ትክክለኛውን አለባበስ መልበስ ያስፈልጋል። ይሄ ከሀብትና ድህነት ጋር አይያያዝም። ልብሶችህን ከመግዛትህ በፊት ስለአለባበስ ብታውቅ ይጠቅምሃል። ታዋቂ ብራንድ መልበስ አለባበስ ማወቅ የሚመስላቸው ብዙዎች አሉ። የልብሱ ማርክ ሳይሆን የአለባበስን ፎርምና የቀለም ዝምድና ከሰውነት ጋር ማስማማትን ማወቅ ነው አለባበስ ማወቅ። ለመሆኑ ክራቫት ማሰር ትችላለህ? ምን ዓይነት ክራቫት አስተሳሰር ለየትኛው የሸሚዝ ኮሌታ እንደሚታሰርስ ታውቃለህ? አለባበስ ባለማወቅ የሚፈልጉትን ሥራ ያላገኙ ሰዎች አውቃለሁ። ምናልባት እድገትህን ያላገኘኸው ወይም ያጣኸው አለባበስ ባለማወቅ ሊሆን ይችላል። Clothes make the man ሲሉ አልሰማህም? ይህንን ግን ኮሌጅ ውስጥ አትማርም። እነዚህና ሌሎችም ተቀባይነትህን የሚያጎሉ ብዙ ክህሎቶች አሉ። የምግብ ምርጫና የአበላል ዘዴ፣ አረማመድ፣ የቦታ አመራረጥና አቀማመጥ፣ ገንዘብ አያያዝና አወጣጥ፣ የቢዝነስ ካርድ አያያዝ፣ ... ትንንሽ የሚመስሉ ጉዳዮች ሁሉ የስኬት መንገድህን ያፈጥኑታል ወይ ያዘገዩታል ከባሰም ይዘጉታል።                    "ThinkBig" 👉በየቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ። ☄️Super Boost-up Digital marketing and consultancy ☎️0908 222223 / 0914 949494 📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp 📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp?mibextid=NTRm0r7WZyOdZZsz https://www.facebook.com/SuperBoostUp 🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/ 📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup
Hammasini ko'rsatish...
Super Boost-up

የማስታወቂያ አቅምዎንና በአረጀ በአፈጀ የማስተዋወቅ ብልሃት በከንቱ አያባከኑ ፤ እኛ ዘመኑን በሚመጥንና በተጠና የዲጂታል ማስታወቂያ ጥበብ ደንበኞቾ ጋር በእንርግጠኝነት እናደርሶታልን !! contact- 0908 222223  / 0914 949494

👍 2🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
ስህተትና ስኬት “ሰዎች በእናንተ እንዲደነቁና እንዲገረሙ ከፈለጋችሁ ስለ ስኬታችሁ ብቻ ንገሯቸው፡፡ በሰዎች ላይ ተጽእኖ ማምጣት ከፈለጋችሁ ግን የሰራችኋቸውን ስህተቶችና እነዚያን ስህተቶች እንዴት አድርጋችሁ በማረም እዚህ ደረጃ እንደደረሳችሁ ንገሯቸው” (ካልታወቀ ምንጭ)፡፡ • ስህተት የሌለበት ስኬት ተፈልጎ አይገኝም፡፡ • ሰዎች ከስኬታችን ከሚማሩት በበለጠ ሁኔታ ተምረንባቸው ካረምናቸው ስህተቶቻችን ይማራሉ፡፡ • ስኬታችንን ብቻ ሳይሆን ስህተታችንንም ለሰዎች በማጋራት ማስተማር “ሰው” የመሆናችን ምልክት ነው፡፡ • ስህተት የሚያሳፍረው ካላረምነውና አሁንም ደጋግመን የምንሰራው ከሆነ ነው፡፡ • የታረመ ስህተት በሌላኛው ስሙ ሲጠራ፣ “ለእኛም ሆነ ለሌሎች አስተማሪ የሆነ ልምምድ” ይባላል፡፡ super boost up digital marketing and consultancy 👉በየቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ። ☄️Super Boost-up Digital marketing and consultancy ☎️0908 222223 / 0914 949494 📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp 📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp?mibextid=NTRm0r7WZyOdZZsz https://www.facebook.com/SuperBoostUp 🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/ 📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup Telegram
Hammasini ko'rsatish...
🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሌላኛው የምርጫ ገጽታ ነገሩን ብትፈልገውም ሆነ ባትፈልገው በሕይወትህ እንዲቆይ የተውከው ነገር እንደመረጥከው ይቆጠራል፡፡ ሁለት አይነት ምርጫዎች አሉ፡- “ንቁ” ምርጫ እና “ፍዝ” ምርጫ “ንቁ” ምርጫ ማለት አንድን ነገር መፈለጋችንን ወይም አለመፈለጋችንን በንግግራችን ወይም በተግባራችን በመግለጥና እርምጃ በመውሰድ ስንመርጠው ነው፡፡ “ፍዝ” ምርጫ ማለት አንድን ነገር መፈለጋችንን ወይም አለመፈለጋችንን ሳንገልጽ ሁኔታውን ዝም ስንለውና በዝምታችን ስንመርጠው ነው፡፡ አንድን ነገር ምንም እንኳን እንደማንፈልገው ብናውቅና አንዳንዴም ብንናገርም በዚያ ነገር ላይ ንቁ ምርጫ አደርገን የማቆም ወይም የመለየትን እርምጃ እስካልወሰድን ድረስ የ“ፍዝ” ምርጫን መንገድ ተከትለን ሁኔታውን እንደመረጥነው ማወቅ አስፈላጊ ነው፡፡ ለምሳሌ በሕይወትህ በፍጹም የማያዛልቅና እጅግ ጤና-ቢስ ወይም መርዛማ የሆነ ጓደኝነት ካለህ ከዚያ ሰው ለመለየት ተገቢውን ነገር ተናግረህ ወይም የሚገባህን እርምጃ ወስደህ ስትለይ ይህ ምርጫ ንቁ ምርጫ ይባላል፡፡ የዚያን ሰው ግንኙነት አደገኛነት ብታውቅም ዝም ካልከው ግን በፍዝ ምርጫ መርህ መሰረት ጓደኝነቱን መርጠኸዋል፡፡ 🫴ዛሬ “ንቁ” ምርጫ ማድረግ የሚገባህን ነገሮች በመለየት አስፈላጊውን እርምጃ ውሰድ! 🫸super boost up digital marketing and consultancy 👉በየቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ። ☄️Super Boost-up Digital marketing and consultancy ☎️0908 222223 / 0914 949494 📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp 📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp?mibextid=NTRm0r7WZyOdZZsz https://www.facebook.com/SuperBoostUp 🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/ 📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup Telegram Super Boost-up የማስታወቂያ አቅምዎንና በአረጀ በአፈጀ የማስተዋወቅ ብልሃት በከንቱ አያባከኑ ፤ እኛ ዘመኑን በሚመጥንና በተጠና የዲጂታል ማስታወቂያ ጥበብ ደንበኞቾ ጋር በእንርግጠኝነ
Hammasini ko'rsatish...
Super Boost-up

የማስታወቂያ አቅምዎንና በአረጀ በአፈጀ የማስተዋወቅ ብልሃት በከንቱ አያባከኑ ፤ እኛ ዘመኑን በሚመጥንና በተጠና የዲጂታል ማስታወቂያ ጥበብ ደንበኞቾ ጋር በእንርግጠኝነት እናደርሶታልን !! contact- 0908 222223  / 0914 949494

👍 2👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ደስ አለን💪 መዲና ኢሳ በፔሩ አዘጋጅነት እየተካሄደ ባለው የዓለም ከ20 አመት በታች ሻምፒዮና ላይ አዲስ ሪከርድ በማሻሻል የወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች | Medina Isa won gold medal with new world record. ✅ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp ✅ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp?mibextid=NTRm0r7WZyOdZZsz https://www.facebook.com/SuperBoostUp 😀ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/ ✅ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup
Hammasini ko'rsatish...
👍 3😁 1
ራእይ እና ጸጸት “አንድ ሰው የትናንትናው ጸጸት የራእዩን ቦታ እስካልወሰደበት ድረስ አርጅቷል አይባልም” - John Barrymore የማይንቀሳቀስ ሰው አይወድቅም፣ የማይናገር ሰው በንግግር ምክንያት አይወቀስም፣ የማይወስን ሰው አያበላሽም፣ የማይነግድ ሰው አይከስርም፤ ዝርዝሩ ብዙ ነው፡፡ ስህተት የሕይወት ምልክት ነች። የመንቀሳቀስ፣ የመኖር፣ የመሞከር፣ የመጣጣር። ሕይወት! በአጭሩ፥ የሚንቀሳቀስ፣ የሚወድቅና የሚነሳ ሰውን ነው የምትገልጸው፡፡ ይህ እውነታ የገባው ሰው የወደቀ ነገር እንደገና እንደሚነሳ፣ የተበላሸ ነገር እንደገና እንደሚታደስ፣ የተሳተ ነገር እንደገና እንደሚመለስ፣ የጠፋ ነገር እንደገና እንደሚገኝ የተረዳ ነው፡፡ ስለዚህም፣ ያለፈውን ስህተቱን አልፎ ለመሄድ የተዘጋጀ አመለካከት አለው፡፡ ስለተሳሳታቸው ነገሮች ለራሱም ሆነ ለሌሎች ትምህርት እንዲሆኑ በግልጽነት ከመናገር ወደ ኋላ አይልም፡፡ ትናንት የሆነውንም ሆነ ያልሆነውን፣ የተሳካውንም ሆነ ያልተሳካውን ለትምህርትና ለመሸጋገሪያ ድልድይነት ይወስደዋል እንጂ በፍጹም በትናንት ሁኔታ በመዋጥና በመጸጸት አይኖርም፡፡ ሀሳቡ ሲጠቃለል፡ መልእክቱ ትናንት ስለተሰራው ስራ ተጸጸት፣ ነገር ግን ጸጸቱን ወደ ግምገማና ራስን ወደማሻሻል በመመንዘር ወደፊት መገስገስን አትርሳ፡፡ 👇 🫴በየቀኑ  ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና  የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።                                               ☄️Super Boost-up Digital marketing and consultancy ☎️0908 222223  / 0914 949494 ✅ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp ✅ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp?mibextid=NTRm0r7WZyOdZZsz https://www.facebook.com/SuperBoostUp 😀ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/ ✅ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup
Hammasini ko'rsatish...
Super Boost-up

የማስታወቂያ አቅምዎንና በአረጀ በአፈጀ የማስተዋወቅ ብልሃት በከንቱ አያባከኑ ፤ እኛ ዘመኑን በሚመጥንና በተጠና የዲጂታል ማስታወቂያ ጥበብ ደንበኞቾ ጋር በእንርግጠኝነት እናደርሶታልን !! contact- 0908 222223  / 0914 949494

👍 1👏 1
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.