cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ሳቅ ኢትዮጵያ 🤣

Reklama postlari
3 464
Obunachilar
-324 soatlar
-267 kunlar
-12430 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ጨቅጫቃና ነገረኛ ሚስት👰 ያላቸው ወንዶች #ቶሎ_አያረጁም 🙄🙄 በወጣትነታቸው ነው ሚሞቱት 😳😳🤣😂🤣😂🤣🤣😂😂🤣😂😂😂😂🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣😂😂 join 👉 @LewiComic
Hammasini ko'rsatish...
😁 5
#ሄሎው_አጎቴ ... ......... አንተ መሽኛ ቦታው የትነው? #ሽንት_ቤቱ?..... ......... ሽንትም ቁምነገር ሆኖ ቤት አለው? #ከጎን_ያለውኮ_ሽንትቤት_ነው ......... ይሄ ነጭ እንስራ ያለበት ቤት? #የምን_እንስራ_ሽንትቤት_ነው_እንጂ ......... እኔኮ እንስራ መስሎኝ ከሱ ነበር ውሀ የጠጣሁት 🤣🤣🤣😂😂🤣😂🤣😂😂😂😂😂😂😂😂 Join 👉 @LewiComic
Hammasini ko'rsatish...
🤣 4
ለበዓል #የበግ_ቆ ** ጠብሳችሁ 🤣😂 ምትበሉ ሰዎች ግን ከበላችሁ በኋላ ወንዶች አረቄ ጠጡ ሴቶች #ፖስትፒል ግድ ነው 🤣😂😂😂🤣🤣😂🤣😂😂🤣🤣🤣🤣 Join 👉 @LewiComic
Hammasini ko'rsatish...
🤩 2
ፍቅረኛዬ የድሮ ባሏ የ6 ወር ህፃን ጥሎባት ነው ሌላ ያገባው። ጡት ያልጣለ ህፃን ጥሎ መሄዱ ተገቢ ነው???🤣 ምናለበት ልጁን እንኳን ይዞት ቢሄድ ...... ..... ለጡቱ እኔ አለው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 Join 👉 @LewiComic
Hammasini ko'rsatish...
😁 5
ይህንን ያውቃሉ??? #የጨጓራ_በሽታ ካለብዎ ጨርቅ በሞቀ ውሀ አድርገው ደረትዎ ላይ ሲያቆዩ ቆዳዎ እንደሚቃጠልና ጨጓራዎትንም እንደማይሻሎት? 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 Join 👉 @LewiComic
Hammasini ko'rsatish...
🤣 8
ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ጠዋት ከመኝታዎ ሲነሱ መንፈስዎን የሚያነቃቁ አዳዲስ ቀልዶች ጥዋት 2:00 ላይ ከሰኞ- ቅዳሜ ይለቀቃሉ። Share እያደረጋችሁ Join 👉 @LewiComic
Hammasini ko'rsatish...
👍 5
ተወዳጁ ሳቅ ኢትዮጵያ ተመልሷል። በየቀኑ አስቂኝ ቀልዶችን እንለቃለን 🤣###🤣🤣🤣
Hammasini ko'rsatish...
👍 6
5K MEMBER ለቴሌግራም በደቂቃ ውስጥ ለቴሌግራም ብቻ ሳይሆን - YouTube - Tiktok   እና - Instagram Like እና Followers   በቀላሉ ያግኙ። @Tapela_pro_bot @Tapela_pro_bot @Tapela_pro_bot ከላይ ባለው አድራሻ ገብተው። የሚፈልጉትን መርጠው ያግኙ። @Tapela_pro_bot
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች፣ እንኳን ለኢድ አል‐አድሀ በዓል አደረሳችሁ!
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
#ዜና_እረፍት ዘማሪ ሙሉቀን መለሰ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ዘማሪው ወደ መንፈሳዊው ህይወት ሳይገባ በፊት ለረጅም ዓመታት ዘፋኝ የነበረ ሲሆን የዘፈን ህይወትን ከተወ በኋላ የተለያዩ የመዝሙር ስራዎችን ለወንጌል አማኞች አቅርቧል:: በዘማሪው ህልፈተ ሕይወት የተሰማንን ሀዘን እየገለፅን ለወዳጅ ዘመዶቹና ለመላው አድናቂዎቹ መፅናናትን እንመኛለን።
Hammasini ko'rsatish...
😢 4👍 1
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.