cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Afro Forex and Graphics Designing

Reklama postlari
18 219
Obunachilar
-4624 soatlar
-297 kunlar
+52630 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailable
ለፎሬክስ ትሬዲንግ አስፈላጊ ነው ብዬ የማምነው ነገር!! ይህ ሁላችንም በከፈትነው የትሬዲንግ አካውንት አማካኝነት ፎሬክስ ትሬድ እያደረግን ሀብታም መሆን ይቻላል። ነገር ግን ማንም ሰው ተነስቶ ሀብታም የሚሆንበት መንገድ አይደለም። ስለፎሬክስ ትራዲንግ አስፈላጊውን ሪሰርች አድርጋቹ እና አጥንታቹ እንኳን በቂ አይሆንም። ከምንም ነገር በላይ ለፎሬክስ ትሬዲን በሳይኮሎጂ ዝግጁ መሆን አለባቹ። ይህን ደግሞ በአንድ ቀን ውስጥ ሊመጣ ሚችል አይደለም። ትልቁ የጀማሪ ትሬደር ድክመት በ አንድ ቀን ውስጥ ትርፋማ ለመሆን ማሰብ ነው። ሁሌም ትሬድ ስታደርጉ የራሳቹን የቀን ገደብ አስቀምጡ። ለምሳሌ: 50 usd አስገብታቹ ከሆነ በቀን  6-8 usd ትርፍ ስታገኙ ከማርኬት መውጣት ከዛ ወደግል ሂወታቹ መሄድ። ኪሳራም ሲሆን ከ 4 usd በላይ ሳይሆን ወስኖ መውጣት። የውሳኔ ሰው ሁኑ።  ነገም ሌላ ቀን ነው።
Hammasini ko'rsatish...
🎉 3👍 1 1🥰 1
Photo unavailable
ለብዙዎቻችን ትልቁ አደጋ ትልቅ አላማ ኑሮን ሳንደርስበት መቅረታችን ሳይሆን ትንሽ አላማ ኑሮን ስንደርስበት ነው። ሁልጊዜ ትልቅ ህልም፣ ይኑርህ ትልቅ ህልም ታላላቅ ሰዎችን ይስባል። ትልቅ ህልም ለመፍጠር ትንሽ ህልም ከመፍጠር የበለጠ አቅም አይጠይቅም ። ትልቅ ቦታ የደረሱ እና በቀሪው አለም መካከል ካሉት ልዪነቶች አንዱ ትልቅ ቦታ የደረሱት ትልቅ ስለሚያልሙ ነው። 👉ጆን ኦፍ ኬኔዲ ሰዎችን ጨረቃ ላይ ማስፈር ያልም ነበር። 👉ማርቲን ሉተር ኪንግ ትንሹ ሀገሪቱ ከአድሎና ከፍትህ አልባነት ነፃ አንድትሆን ያለም ነበር። 👉ብል ጌትስ በአለም ላይ ያሉ የትኛውም ሰው ቢሆን ቤቱ ኢንተርኔ ጋር የተገናኘ ኮምፒውተር እንዲኖረው ያልማል። 👉በክሚኒስተር ፋለር  በአለም ላይ ያሉ ሰው ሁሉ ኤሌክትሪክ ኃይል እንዲያገኝ ያልም ነበር። 👉ኔልሰን ማንደላ ጥቁር ደቡብ አፍሪካውያንን ከባርነት ነፃ ለማውጣት ያልም ነበር። ወዳጀ ወደፊትህን ከኋላህ ሳይሆን ከወደፊትህ ፍጠር።   በምንኖርቤት አለም ላይ ያሉ ነገሮ በሙሙ ሁለት ጊዜ ነው  የተፈ ጠሩት፣ ዛሬ ላይ ሆነህ ነገህን መቅረፅ ካልቻልክ ነገም የዛሬውን ተደግመዋለህ። መልካም ቀን።።።።
Hammasini ko'rsatish...
👍 1🥰 1🎉 1🤩 1
Photo unavailable
"በትሬዲንግ ዓለም ውስጥ የአደጋ አስተዳደር(Risk management) ማለት ካፒታልን መጠበቅ ብቻ አይደለም - የአእምሮ ደህንነትንም መጠበቅ ነው ። ውጤታማ በሆነ መንገድ በመተግበር፣ የአደጋ አስተዳደር ስልቶች፣ የገንዘብ ኪሳራዎችን መቀነስ ብቻ ሳይሆን ብዙውን ጊዜ ከንግድ ጋር ተያይዞ የሚመጣውን ጭንቀት እና የአዕምሮን መረበሽን እየቀነስን  መሆኑን መገንዘብ በጣም አስፈላጊ ነው። የተሳካ የንግድ ልውውጥ ትርፍ ማግኘት ብቻ ሳይሆን የአዕምሮ ጤናን መጠበቅም ጭምር ነው። የበለጠ ዘላቂ እና ያነሰ ውጥረት ያለበት የትሬዲንግ ልምድ ለማረጋገጥ የአደጋ አስተዳደር(Risk management) የመጀመሪያው ምዕራፍ ነው። "የአደጋ አስተዳደር ከጭንቀት አስተዳደር ጋር እኩል መሆኑን መረዳቱ በተለዋዋጭ የፋይናንስ ገበያው ውስጥ እንዲበለጽጉ ለሚፈልጉ ትሬደሮች ወሳኝ ነው። አደጋዎችን በንቃት በመምራት እና ግልጽ ድንበሮችን በማዘጋጀት በፍርሃት ወይም በስግብግብነት የሚመሩ ድንገተኛ ውሳኔዎችን ማስወገድ ይችላል፣ ይህም ወደ ተከታታይ እና ምክንያታዊ ንግድ ያመራል። የስሜታዊ ሚዛንን ለመጠበቅ እና በገቢያ እርግጠኛ ካልሆኑ ሁኔታዎች ውስጥ የመቋቋም ችሎታን እንደ መሳሪያ አድርገን መቀበል ፣ በመጨረሻም በትሬዲንግ ጉዟችን ውስጥ የረጅም ጊዜ ስኬት እና የአእምሮ ሰላም መንገድ ይከፍታሉ ።
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailable
ሰላም ሰላም ውድ የafro forex & graphics ቤተሰቦች እንዴት ናቹህ። 12 ቀን ያህል የቀረውን ታፕስዋፕ ኤርድሮፕ ቅድሚያ ሰጥታቹ እየሰራቹ ነው? ታፕስዋፕ ለመጀመር 👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5306152236
Hammasini ko'rsatish...
ሰላም እንዴት ናችሁ  🙌 SMART MONEY CONCEPT STRATEGY This book contains only 31pages በጣም አሪፍ አጭር መፅሃፍ ነው በሁለት ቀን ተነቦ ያልቃል , Trade መቼ እንደሚገባ እና Graph እንዴት እንደሚነበብ ስለ Smart money concept እስከዛሬ ድረስ ከማውቃቸው Books ይሄኛው በጣም አሪፍ book ነው, ይሄን አንብባችሁ Forex Trade መለማመድ እና መጀመር ትችላላችሁ Educate your self from this book Lesson 1 -Market Structure -Bos vs CHoCh Lesson 2 - Order blocks Lesson 3 -Market Inefficiency / Imbalances Lesson 4 -Liquidity Lesson 5 - Introduction to supply and demand Lesson 6 - Correctly Locating your zones Lesson 7 -The price cycle Lesson 8 -Psychology Don't try to sell this books for others ‼️‼️ It's free for all !! ‼️‼️ለዚህ Channel አዲስ የሆናችሁ Pin ካደረግነው ጀምሮ መጀመር ትችላላችሁ✅
Hammasini ko'rsatish...
👍 2 1🥰 1🎉 1🤩 1
  • File unavailable
  • File unavailable
ሰላም እንዴት ናችሁ  🙌 SMART MONEY CONCEPT STRATEGY This book contains only 31pages በጣም አሪፍ አጭር መፅሃፍ ነው በሁለት ቀን ተነቦ ያልቃል , Trade መቼ እንደሚገባ እና Graph እንዴት እንደሚነበብ ስለ Smart money concept እስከዛሬ ድረስ ከማውቃቸው Books ይሄኛው በጣም አሪፍ book ነው, ይሄን አንብባችሁ Forex Trade መለማመድ እና መጀመር ትችላላችሁ Educate your self from this book Lesson 1 -Market Structure -Bos vs CHoCh Lesson 2 - Order blocks Lesson 3 -Market Inefficiency / Imbalances Lesson 4 -Liquidity Lesson 5 - Introduction to supply and demand Lesson 6 - Correctly Locating your zones Lesson 7 -The price cycle Lesson 8 -Psychology Don't try to sell this books for others ‼️‼️ It's free for all !! ‼️‼️ለዚህ Channel አዲስ የሆናችሁ Pin ካደረግነው ጀምሮ መጀመር ትችላላችሁ✅
Hammasini ko'rsatish...
ሰላም እንዴት ናችሁ  🙌 SMART MONEY CONCEPT STRATEGY This book contains only 31pages በጣም አሪፍ አጭር መፅሃፍ ነው በሁለት ቀን ተነቦ ያልቃል , Trade መቼ እንደሚገባ እና Graph እንዴት እንደሚነበብ ስለ Smart money concept እስከዛሬ ድረስ ከማውቃቸው Books ይሄኛው በጣም አሪፍ book ነው, ይሄን አንብባችሁ Forex Trade መለማመድ እና መጀመር ትችላላችሁ Educate your self from this book Lesson 1 -Market Structure -Bos vs CHoCh Lesson 2 - Order blocks Lesson 3 -Market Inefficiency / Imbalances Lesson 4 -Liquidity Lesson 5 - Introduction to supply and demand Lesson 6 - Correctly Locating your zones Lesson 7 -The price cycle Lesson 8 -Psychology Don't try to sell this books for others ‼️‼️ It's free for all !!
Hammasini ko'rsatish...
ሰላም እንዴት ናቹህ ዛሬ በጣም አሪፍ የሆነ airdrop ይዜላቹህ መጥቻለሁ በተለይ ከዚህ በፊት notcoin ላመለጣቹህ አሪፍ እድል። 12 ቀን ያህል የቀራቸውን ታፕስዋፕ እና ፕራይቬት ኤርድሮፕ ቅድሚያ ሰጥታቹ እየሰራቹ ነው? ብዙ ገንዘብ ለማግኘት ፕራይቬት ኤርድሮፕ አሁኑኑ ጀምሩ ብዙም ለመሰብሰብ ሞክሩ 👇👇 https://t.me/mnemonic_game_bot/start?startapp=ref_5306152236 ታፕስዋፕ ለመጀመር 👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5306152236
Hammasini ko'rsatish...
¿¿¿ coin

secret coin

ሰላም 👋የAFRO FOREX ቤተሰቦች እንኩዋን ወደዚህ channel በሰላም መጡ   🫶የ Afro ቤተሰቦች በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ የ@Afro forex master class ምዝገባ ሊጀምር ጥቂት ቀናት ቀሩት   ምዝገባዉ የሚጀምረዉ በቅርቡ ሲሆን ይሄን ስልጠና ለየት የሚያረገዉ የተለያዩ package በስሩ በመያዙ ነዉ ከነዛም ስር🙏   *ከፍሎ መማር ለማይችሉ     - 5 ሰዎችን እንዲማሩ ሲያደርጉ ነፃ እድል ያገኛሉ። *መሉዉን ከፍሎ መማር ለማይችሉ   -አንድ ሰዉ እንዲማር ባረጉ ቁጥር የ 200 ብር ቅናሽ ይኖራል። -በተጨማሪ 60% ቅድመ ክፍያ በመክፈል የተቀረዉን በ3 ሳምንት ስር እንዲከፍሉ አመቻችተናል።  *ተምረዉ መነሻ capital ለሌላቸዉ   -ስልጠናዉን በጥሩ መልኩ ለሚያጠናቅቁ 2 ሰዎች መነሻ capital እናበረክታለን።   -ከ 7 ሰዉ በላይ እንዲማር ጋደረጉ ቡሀላ እንዲማር ባረጉት ሰዉ ልክ የ 200 ብር ክፍያ ይኖራል።             - በተጨማሪ ገብተዉ ስልጠናዉን ካልወደዱት በ5 ቀን ስር ገንዘቦ ይመለሳል       ለመዝገብ📝 @oba_fx_support እኛ ጋር መማር ከፈለጉ ከታች ያለዉየ Orientation  video ከተመለከቱ በኃላ ባስቀመጥንላቹ link ገብተዉ ያናግሩን
Hammasini ko'rsatish...
🥰 1😱 1