ኢትዮ ሊቨርፑል ™ ETHIO LIVERPOOL
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ። ◉ ስለ ሊቨርፑል ◉ 🔴 ዝውውሮች 🔴 ውጤቶች 🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች 🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ 🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል። @hackersolo0 For promotion @Marketingliverpool
Ko'proq ko'rsatish📈 Telegram kanali ኢትዮ ሊቨርፑል ™ ETHIO LIVERPOOL analitikasi
ኢትዮ ሊቨርፑል ™ ETHIO LIVERPOOL Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 243 552 obunachidan iborat bo'lib, Sport toifasida 115-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 44-o'rinni egallagan.
📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika
невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 243 552 obunachiga ega bo‘ldi.
09 Iyun, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -1 200 ga, so‘nggi 24 soatda esa 112 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.
- Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
- Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 1.19% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 1.62% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
- Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 2 891 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 3 945 ta ko‘rish yig‘iladi.
- Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 72 ta reaksiya keladi.
📝 Tavsif va kontent siyosati
Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
@hackersolo0 For promotion @Marketingliverpool”
Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 10 Iyun, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Sport toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.
Ma'lumot yuklanmoqda...
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 10 Iyun | +184 | |||
| 09 Iyun | +250 | |||
| 08 Iyun | +115 | |||
| 07 Iyun | +164 | |||
| 06 Iyun | +142 | |||
| 05 Iyun | +177 | |||
| 04 Iyun | +203 | |||
| 03 Iyun | +186 | |||
| 02 Iyun | +318 | |||
| 01 Iyun | +578 |
| 2 | ➜Ⓒየፈረንሳዩ ክለብ ፓሪስ ሴንት ዠርማን (PSG) በዚህ የዝውውር ጊዜ ከሊቨርፑል ጋር በተደረጉ የመጀመሪያ ውይይቶች ወቅት በርካታ ተጫዋቾችን ለሊቨርፑል አቅርቧል።
➜ኢሊያ ዛባርኒ፣ ሉካስ ቤራልዶ እና ዋረን ዛይሬ-ኤመሪ ከተነሱት ተጫዋቾች መካከል ይገኛሉ። ከእነዚህ ውስጥ፣ የPSG በጣም ተጨባጭ የሆነው ሀሳብ ለዛባርኒ የቀረበው በመጀመሪያ በውሰት (loan) እና በኋላ በቋሚነት የመግዛት (buy option/obligation) ስምምነት ሲሆን፣ ዋጋውም በግምት 57 ሚሊዮን ፓውንድ (£57M) ያህል ነው።
➜ በሌላ በኩል፣ ሊቨርፑል በአሁኑ ጊዜ ትኩረቱን በሌሎች የመሃል ሜዳ ተጫዋቾች ላይ አድርጓል፤ ከእነዚህም መካከል የቦርንማውዝ ወጣት ተስፋ ሰጪ ተጫዋች አሌክስ ስኮት ይገኛል።
(@WilsonCoxLFC) | 1 |
| 3 | ከሊቨርፑል አካዳሚ የወጣው እንግሊዛዊው አማካይ ከርቲስ ጆንስ፣ ወደ ኢንተር ሚላን ሊያደርገው ስለሚችለው ዝውውር ከመወሰኑ በፊት ከአዲሱ አሰልጣኝ አንዶኒ ኢራኦላ ጋር ለመነጋገር እየጠበቀ ነው።
እንደ ላ ጋዜጣ ዴሎ ስፖርት ዘገባ ከሆነ፣ ተጫዋቹ በአርኔ ስሎት ስር በቂ የጨዋታ ጊዜ እንደማያገኝ በተሰማው ወቅት በጥር ወር ወደ ሴሪ አ ለመሄድ ፍቃደኛ ነበር። ሆላንዳዊው አሰልጣኝ ቢቆዩ ኖሮ ተጫዋቹ ለዝውውር በከፍተኛ ሁኔታ ይገፋፋ ነበር። አሁን ግን ማንኛውንም ውሳኔ ከማሳለፉ በፊት በኢራኦላ ስር ለተጫዋቹ ምን አይነት እቅድ እንዳለ ለመረዳት ይመርጣል።
በክለቦቹ መካከል ያለው ድርድር ቀድሞውኑ የተጀመረ ቢሆንም፣ በቀረበው ዋጋ እና በሚጠየቀው የገንዘብ መጠን መካከል የ10 ሚሊዮን ዩሮ ልዩነት አለ። ሊቨርፑል የተጫዋቹ ኮንትራት በአንድ ዓመት ውስጥ የሚጠናቀቅ መሆኑን ከግምት ውስጥ በማስገባት በ30 ሚሊዮን ዩሮ ለመሸጥ ፈቃደኛ ይሆናል።
ይህ እርግጠኛ አለመሆን ጆንስን በሙያው ወሳኝ ደረጃ ላይ ያደርሰዋል፦ በ25 ዓመቱ በአንፊልድ እንደ ተለዋጭ ተጫዋች መቀጠል ወይም በሌላ ተወዳዳሪ ሊግ ውስጥ የመሪነት ሚና መፈለግ እንዳለበት መገምገም ይኖርበታል። ውሳኔው በቀጥታ ከኢራኦላ ጋር በሚያደርገው ውይይት እና አዲሱ አሰልጣኝ በእሱ አቅም ላይ በሚያሳዩት በራስ መተማመን ላይ ይወሰናል።
🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ @ETHIO_LIVERPOOL_ALL | 1 204 |
| 4 | ➜Ⓒየፈረንሳዩ ክለብ ፓሪስ ሴንት ዠርማን (PSG) በዚህ የዝውውር ጊዜ ከሊቨርፑል ጋር በተደረጉ የመጀመሪያ ውይይቶች ወቅት በርካታ ተጫዋቾችን ለሊቨርፑል አቅርቧል።
➜ኢሊያ ዛባርኒ፣ ሉካስ ቤራልዶ እና ዋረን ዛይሬ-ኤመሪ ከተነሱት ተጫዋቾች መካከል ይገኛሉ። ከእነዚህ ውስጥ፣ የPSG በጣም ተጨባጭ የሆነው ሀሳብ ለዛባርኒ የቀረበው በመጀመሪያ በውሰት (loan) እና በኋላ በቋሚነት የመግዛት (buy option/obligation) ስምምነት ሲሆን፣ ዋጋውም በግምት 57 ሚሊዮን ፓውንድ (£57M) ያህል ነው።
➜ በሌላ በኩል፣ ሊቨርፑል በአሁኑ ጊዜ ትኩረቱን በሌሎች የመሃል ሜዳ ተጫዋቾች ላይ አድርጓል፤ ከእነዚህም መካከል የቦርንማውዝ ወጣት ተስፋ ሰጪ ተጫዋች አሌክስ ስኮት ይገኛል።
(@WilsonCoxLFC) | 1 |
| 5 | ➜Ⓒየፈረንሳዩ ክለብ ፓሪስ ሴንት ዠርማን (PSG) በዚህ የዝውውር ጊዜ ከሊቨርፑል ጋር በተደረጉ የመጀመሪያ ውይይቶች ወቅት በርካታ ተጫዋቾችን ለሊቨርፑል አቅርቧል።*ኢሊያ ዛባርኒ፣ ሉካስ ቤራልዶ እና ዋረን ዛይሬ-ኤመሪ ከተነሱት ተጫዋቾች መካከል ይገኛሉ። ከእነዚህ ውስጥ፣ የPSG በጣም ተጨባጭ የሆነው ሀሳብ ለዛባርኒ የቀረበው በመጀመሪያ በውሰት (loan) እና በኋላ በቋሚነት የመግዛት (buy option/obligation) ስምምነት ሲሆን፣ ዋጋውም በግምት 57 ሚሊዮን ፓውንድ (£57M) ያህል ነው። በሌላ በኩል፣ ሊቨርፑል በአሁኑ ጊዜ ትኩረቱን በሌሎች የመሃል ሜዳ ተጫዋቾች ላይ አድርጓል፤ ከእነዚህም መካከል የቦርንማውዝ ወጣት ተስፋ ሰጪ ተጫዋች አሌክስ ስኮት ይገኛል።
(ምንጭ፦ @WilsonCoxLFC) ::: | 1 |
| 6 | ዳርዊን ኑኔዝ ወደ ቼልሲ ለመሄድ የቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ አደረገ
ዣቢ አሎንሶ ከኑኔዝ ወኪሎች ጋር በተደጋጋሚ ተገናኝቶ ነበር፤ ነገር ግን ዳርዊን ኑኔዝ የሚፈልገው ሊቨርፑልን ብቻ እንደሆነና ሊቨርፑል እስከሚጠራው ድረስ ለመጠበቅ ዝግጁ እንደሆነ ተናግሯል።”
ግን ከምር ነው ዜናው ?😁 | 1 505 |
| 7 | ዜና የለም በቃ እንደ ባለፈው ፈታ እንበል አደል ያኛውም ይሄኛውም ፈልገን ይዘን መጥተን ? | 1 685 |
| 8 | 🇭🇺ሶቦ ስለ ሮናልዶ🗣
"ሮናልዶ የዓለም ዋንጫን ሲያነሳ ከምንም በላይ ማየት እፈልጋለሁ። ይህ በእግር ኳስ ታሪክ ውስጥ ካሉት ታላላቅ ጊዜያት አንዱ ይሆናል"
🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ @ETHIO_LIVERPOOL_ALL | 1 715 |
| 9 | አላቹ ወይ | 1 684 |
| 10 | ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ | 634 |
| 11 | የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️ | 1 591 |
| 12 | ቤተሰብ ከዚ ታልቅ ቻናል ጋር በዚ ዓመት ያላቹ ቆይታ እንዴት ነበር
አሳብ አስታዬት ካላቹ 👇👇? | 1 681 |
| 13 | ምን አስበው እንደ ሆነ ግራ ያጋባል ?🤔 | 1 712 |
| 14 | ➜🚨| ያን ዲዮማንዴ (Yan Diomande) በዚህ የበጋ የዝውውር መስኮት የሊቨርፑል ኤፍ.ሲ. ዋና የዝውውር ዒላማ ሆኗል። የእንግሊዙ ክለብ ክንፍ ተጫዋቹን በፍጥነት ለማስፈረም በንቃት እየሰራ ነው።
RB Leipzig በተጫዋቹ የወደፊት ውሳኔ ላይ ምላሽ ለማግኘት በመጠባበቅ ላይ ነው። ክለቡ ለተጫዋቹ €100 ሚሊዮን የሽያጭ ዋጋ ቢያስቀምጥም፣ ተጫዋቹ በዚህ ክረምት ከክለቡ ለመልቀቅ ፍላጎቱን ካሳወቀ ይህ ዋጋ ሊቀንስ ይችላል።
— ከያን ዲዮማንዴ ጋር ያለው ድርድር ካልተሳካ፣ ሊቨርፑል የፈረንሳዩን ክንፍ ተጫዋች ብራድሌይ ባርኮላ (Bradley Barcola) ለማስፈረም እንደሚንቀሳቀስ ተዘግቧል። ባርኮላ በሊቨርፑል የምኞት ዝርዝር ውስጥ ከፍተኛ ቦታ ይዞ ይገኛል።
ምንጭ: ቤን ጃኮብስ (Ben Jacobs) በ GiveMeSport በኩል። | 1 682 |
| 15 | አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ! 🚨
ሰሞኑን በቴሌግራም ላይ እጅግ አደገኛ የሆነ የአካውንት ጠለፋ እና የማጭበርበር ድርጊት እየተፈጸመ ይገኛል።
🔞በጣም ፀያፍ የሆኑ ምስሎችን እና ቪዲዮዎችን እንደ ሽፋን በመጠቀም፣ ከስራቸው ሊንክ (Link) ያያይዛሉ።ሊንኩ የሚላክላችሁ ከማታውቁት ሰው ብቻ ሳይሆን፣ አካውንታቸው በተጠለፈ የቅርብ ጓደኞቻችሁ ወይም ዘመዶቻችሁ ስም ሊሆን ይችላል።
ከዚያ ሊንኩን ልክ እንደነካችሁት የእናንተም የቴሌግራም አካውንት ወዲያውኑ በሰከንዶች ውስጥ ይጠቃል፣ ከቁጥጥራችሁ ውጪ ይሆናል። ከዚያም በእናንተ ስም ለሌሎች ሰዎች ተመሳሳይ ቫይረስ ይልካል።
⚠️ ስለዚህ ከማንኛውም ሰው (የምታውቁትም ይሁን የማታውቁት) የሚላክላችሁን ማናቸውንም አይነት ሊንክ በፍጹም አትንኩ! አትክፈቱ!
እባካችሁ ይህንን መረጃ ለምትወዷቸው ሰዎች ሁሉ በማጋራት ከጠላፊዎች ይታደጓቸው።
🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ @ETHIO_LIVERPOOL_ALL | 2 372 |
| 16 | ሀገሬ ቲቪ ተናፋቂውን የአለም ዋንጫ ጨዋታዎችን በቀጥታ እንደሚያስተላልፉ አሳውቀዋል የሚያስተላልፉትን የጨዋታ ፕሮግራም ለማወቅ እንዲሁም የቻናሉን ፍሪኩዌንሲ ለማግኘት ጄይን ይበሉ 👇 | 1 233 |
| 17 | ❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️ | 302 |
| 18 | 🚨🇫🇷 | 𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊ING ሊቨርፑሎች የፓሪስ ሴንት ዠርሜን አማካኝ ዋረን ዛየር ኤመሪን በክረምቱ ለማስፈረም እያሰቡ ነው።
[@elnacionalcat @JamesWathland] | 2 253 |
| 19 | ❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️ | 1 |
| 20 | 🌳እኛ ሰዎች ዛፍን ቆርጠን በሱ ወረቀት ሰርተን "የዛፍ ጭፍጨፋን እንከላከል" ብለን የምንፅፍ የመጀመሪያ ፍጥረቶች ነን❓
🌳እኛም የዛፍ መጨፍጨፍንና ይሄንን የጅል የሚመስልን ስራ ለመከላከል XOET የሚባል ቀለል ያለ ከሌሎች ኢትዮጵያውያን live እየተጫወታችሁ እያሸነፋችሁና እየተዝናናችሁ ገንዘብ ልትሰሩበት የምትችሉበትን game በመጨረሻም እነሆ ብለን ዛፍ ሊቆርጥ የሚሄደውን ይሄንን በጣም አዝናኝ የሆነ game እየተጫወተ ሀሳቡን እንዲረሳ በማድረግ የተቻለንን እያደረግን ነው።
የ6000 ብሩ challenge መጧጧፉ እንዳለ ሆኖ የ600 ብር ጥያቄና መልስም ተዘጋጅቷል 🌳🌳🤩🤩🤩
🤩እናንተም የዚ ዘመቻ አባል ለመሆን
👇⬇️👇⬇️👇⬇️👇⬇️
▶️➡️ @xoethiopian 👈 🎮
▶️➡️ @xoethiopian 👈 🎮
እኛም የአረንጓዴ አሻራችንን አሳርፈናል እናንተስ?
🤩🤝🎄 | 2 314 |
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
