ስነፅሁፍ በወንጌል - Gospel Literature
◉ውድ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች በዚህ ቻናል ላይ ፦ ➫ #አጭር_እና_ረጅም_ልብወለዶች ➫ #መንፈሳዊ_ተውኔት ➫ #መንፈሳዊ_ትረካዎች ➫ #መንፈሳዊ_ግጥሞች ➫ #መንፈሳዊ_ፅሁፎች ➫ #መንፈሳዊ_መነባነቦች ➫ #መንፈሳዊ_ድርሰቶች_ያገኛሉ። ለጥያቄ👉 @Wunuye_bot Buy ads: https://telega.io/c/Gospel_Literature Since Thursday 11-9-2014
Ko'proq ko'rsatish12 339
Obunachilar
+1424 soatlar
+717 kunlar
+41830 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
(ወደ ገላትያ ሰዎች ምዕ. 5)
----------
22፤ የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕግሥት፥ ቸርነት፥ በጎነት፥ እምነት፥ የውሃት፥ ራስን መግዛት ነው።
23፤ እንደዚህ ያሉትን የሚከለክል ሕግ የለም።
24፤ የክርስቶስ ኢየሱስም የሆኑቱ ሥጋን ከክፉ መሻቱና ከምኞቱ ጋር ሰቀሉ።
25፤ በመንፈስ ብንኖር በመንፈስ ደግሞ እንመላለስ።
ግጥም፡መስከረም መጣና
የክረምቱ ወር ነሀሴ ተገባዶ
ምድር በጎርፍ ታጥባ የሄደውም ሄዶ
አሮጌውም ቀርቶ አዲሱ ሲመጣ
በሰው አቆጣጠር በስሌቱ ጣጣ
ማይገመት ስትሆን ማትወሰን ጌታ
አንድ ቀን ሺ አመት ሺው ቀን ደግሞ አንድ ቀን
አቤት የኛ አምላክ ስራህ ነው ሚገርም
ሁሉም ሲቀያየር አመቱ ሲያበቃ
ጓደኛ ሲለየን ባይተዋርነት ሲሆን አለቃ
ቸሩ አምላክ ሲኖር ሁሌም ከጎናችን
እኛስ እንኮራለን ለማመስገን
ውለታውን ረስተን አንሂድ ከፊቱ
በህይወት የቆየነው በስቶልን ምረቱ
✍ኤደን አንድሬ
ጌታን የበላይ ምናረግበት አመት ይሁንልን🙏🙏🙏
🔥 7❤ 3🥰 3👏 2🏆 1
(አማርኛ 1954)1ኛ ጢሞቴዎስ 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ አንተ ግን፥ የእግዚአብሔር ሰው ሆይ፥ ከዚህ ሽሽ፤ ጽድቅንና እግዚአብሔርን መምሰል እምነትንም ፍቅርንም መጽናትንም የዋህነትንም ተከታተል።
¹² መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደል፥ የተጠራህለትንም በብዙም ምስክሮች ፊት በመልካም መታመን የታመንህለትን የዘላለምን ሕይወት ያዝ።
👍 8❤ 2🙏 1
(መዝሙረ ዳዊት ምዕ. 119)
----------
1፤ በመንገዳቸው ንጹሐን የሆኑ፥ በእግዚአብሔርም ሕግ የሚሄዱ ምስጉኖች ናቸው።
2፤ ምስክሩን የሚፈልጉ፥ በፍጹም ልብ የሚሹት ምስጉኖች ናቸው፤
3፤ ዓመፅንም አያደርጉም፥ በመንገዶቹም ይሄዳሉ።
4፤ ትእዛዛትህን እጅግ እንጠብቅ ዘንድ አንተ አዘዝህ።
👍 8❤ 1🔥 1🥰 1
Hammasini ko'rsatish...
👍 6❤ 4🥰 4
(ወደ ዕብራውያን ምዕ. 11)
----------
1፤ እምነትም ተስፋ ስለምናደርገው ነገር የሚያስረግጥ፥ የማናየውንም ነገር የሚያስረዳ ነው።
2፤ ለሽማግሌዎች የተመሰከረላቸው በዚህ ነውና።
3፤ ዓለሞች በእግዚአብሔር ቃል እንደ ተዘጋጁ፥ ስለዚህም የሚታየው ነገር ከሚታዩት እንዳልሆነ በእምነት እናስተውላለን።
4፤ አቤል ከቃየል ይልቅ የሚበልጥን መሥዋዕት ለእግዚአብሔር በእምነት አቀረበ፥ በዚህም፥ እግዚአብሔር ስለ ስጦታው ሲመሰክር፥ እርሱ ጻድቅ እንደ ሆነ ተመሰከረለት፤ ሞቶም ሳለ በመሥዋዕቱ እስከ አሁን ይናገራል።
5፤ ሄኖክ ሞትን እንዳያይ በእምነት ተወሰደ፥ እግዚአብሔርም ስለ ወሰደው አልተገኘም። ሳይወሰድ እግዚአብሔርን ደስ እንዳሰኘ ተመስክሮለታልና፤
፨እምነታችን የምጨምርበት ቀን ይሁንልን!! 🙏
@Gospel_Literature
👍 10🥰 3🙏 3❤ 2🔥 1
(መዝሙረ ዳዊት ምዕ. 103)
----------
1፤ ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኪ፥ አጥንቶቼም ሁሉ፥ የተቀደሰ ስሙን።
2፤ ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኪ፥ ምስጋናውንም ሁሉ አትርሺ፤
3፤ ኃጢአትሽን ሁሉ ይቅር የሚል፥ ደዌሽንም ሁሉ የሚፈውስ፥
4፤ ሕይወትሽን ከጥፋት የሚያድናት፥ በምሕረቱና በቸርነቱ የሚከልልሽ፥
5፤ ምኞትሽን ከበረከቱ የሚያጠግባት፥ ጕልማስነትሽን እንደ ንስር ያድሳል።
6፤ እግዚአብሔር ይቅርታ አድራጊ ነው፤ ለተበደሉ ሁሉ ይፈርዳል።
🥰 9❤ 6👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
Do you need GRAPHIC DESIGNER ?
We are here for you😊
Our provide services
●Flyer Design
●posture Design
●Social media
●Logo Design
●Invitations
●Menu Card
●Brochure
●Thumbnail
●Leaflet Design
●Video Editing
●Certificate Design
BOOK NOW :
Dm inbox : @wunu_pa
P.Number : +251935253608
👍 4
" በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።"
(የዮሐንስ ወንጌል 3:16)
❤ 13👍 8
የሳውል አገልግሎት
የሳዎል አገልግሎት ከተግባር አንፃር ሲታይ ለጥፋት ቢመስልም ነገር ግን የሚያደርገውን የሚያደርገው ከቀና ልብ የተነሳ ነው::የሚያሳድደው ለእግዚአብሔር ቀንቶ ነው:: የሚያጠፋው ለእግዚአብሔር ተቆርቁሮ ነው :: ሳውል ታዛዥ እና ቅን ሰው ነው:: ወድቆ: አይኑ ጠፍቶ: የሚይዘው አስፈልጎት በድካም ዉስጥ ሆኖ ለፆም እና ፀሎት አልሰነፈም "እኔ ላንተ ብዬ ሳገለግል እንዲህ ምታረገኝ አይደብርህም?" " ምን በድዬ ነው? "አላለም እዉነተኛ መንገድ ያዉቅ ዘንድ ለመነ ጌታም አሳየው ከአይኑ ላይ ቅርፊቱን ጣለለት እንደ ልቡ የእዉነት አገልጋይ አረገው ::
ዛሬም ልክ እንደሳውል ብዙ አሉ
1 ቃሉን የተማሩ ግን ያላስተዋሉ
2 እንደ ምስክር ሳይሆን እንደ ዳኛ የሚኖሩ
3 ያጠፋ የመሰላቸውን ለመቅጣት የሚተጉ
4 ለማስተካከል ሳይሆን ለማስወገድ የተነሱ
5 ትክክለኛዉን መንገድ እና ዘዴ ያላወቁ ብዙ አሉ::
ከሳውል ምን እንማር?
1 ለእግዚአብሔር ቀና ልብ ነበረው
2 የሚመለስ ልብ ነበረው
3 ታዛዥ ነበር
4 ከለዉጡ በዋላ ወደ አልተመለሰም
5 ስተቱን ለማስተካከል አላቅማማም
እስቲ እራሳችንን እንመርምር ለጌታ ቤት ብለን ስንቱን ሰብረን ይሆን? ያፀዳን መስሎን አሳደን ይሆን? ዛሬ ግን ይብቃ ልክ እንደ ሳውል ልባችንን እናቅና ልናይ የሚገባውን እንድናይ ልናውቅ የሚገባውን እንድናዉቅ ቅርፊታችን እንዲወድቅ እንፀልይ አምሰግናለሁ
✍🏿@Kidymar1
@Gospel_Literature
@Gospel_Literature
❤ 12🥰 5👍 4❤🔥 2👏 1👌 1
Boshqa reja tanlang
Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.