cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ሰዋስወ ብርሃን ቅ/ጳ/ገዳም ሰንበት ት/ቤት (Official)

Reklama postlari
506
Obunachilar
+124 soatlar
+97 kunlar
+1630 kunlar
Postlar arxiv
Photo unavailable
+ ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብፁዕ ነው። __ ሐዋ 20፥35 18ኛ ዙር ደም ልገሳ ሰኔ 30 ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ #ሰዋስወብርሃን
Hammasini ko'rsatish...
6👍 2👏 1
+ የ12ኛ ፡ ክፍል ፡ ብሔራዊ ፡ ተፈታኞች ፡ በሙሉ ለ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ተፈታኞች በሙሉ ነገ ቅዳሜ ከምሽቱ 11:30 ላይ የፀሎት እና የኦረንቴሽን መርሐ ግብር ስላለ እንድትገኙ ስንል እንጠይቃለን #ሰዋስወብርሃን
Hammasini ko'rsatish...
👍 7 2
Photo unavailable
+ የበገና ፡ ተማሪዎች ፡ ምርቃት ።  የሰዋስወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ ገዳም ሰንበት ትምህርት ቤት ለ10 ወራት ሲያሰለጥናቸው የነበሩትን የ14ኛ ዙር የበገና ተማሪዎች ሐምሌ 28 ስለሚያስመርቅ በዕለቱ ተገኝታችኹ የደስታችን ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ በክብር ጋብዘናል፡፡ #መዝሙር_ክፍል #ሰዋስወብርሃን
Hammasini ko'rsatish...
👏 9🙏 5👍 1
+ ጽፋት ፡ አመላለስ ፡ ቸብቸቦ #መዝሙር_ክፍል #ሰዋስወብርሃን
Hammasini ko'rsatish...
ጽፋት አመላለስ ቸብቸቦ.m4a7.14 MB
👍 6🤯 1
Photo unavailable
+ ንሴብሕ (እናመሰግናለን) 500 ቤተሰቦች #ሰዋስወብርሃን
Hammasini ko'rsatish...
👏 10👍 5 4🏆 2💯 1
Photo unavailable
+ ኦርቶዶክሳዊ ፡ ዳሰሳ የበረሃ ፡ ልጅ ። (የመጥምቀ ፡ መለኮት ፡ ቅ.ዮሐንስ ፡ ሕይወቱና ፡ ትምህርቱ) እሑድ ሰኔ 30 ከጠዋቱ 3:00 ሰአት ጀምሮ #ወጣትጉባኤ   #ሰዋስወብርሃን
Hammasini ko'rsatish...
4👏 2
+ የሕይወትና ፡ የሞት ፡ መረዳጃ ፡ ዕድር ፡ ምስረታ ። ሠላም እንደምን ሰነበታችሁ በሰዋስወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ ገዳም የሕይወትና የሞት መረዳጃ ዕድር ለመመስረት እንቅስቃሴ ስናደርግ መቆየታችን ይታወቃል። እነሆ እግዚአብሔር አምላክ ቢወድና ቢፈቅድ ሰኔ 30/10/2016 ዓም ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ በሰበካ ጉባኤ አዳራሽ የምስረታ ጉባኤ ስለምናከናውን እንድትገኙ ጥሪያችንን በአምላከ ቅዱስ ጳውሎስ ስም እናስተላልፋለን። ከመንፈሳዊ ሰላምታ ጋር ጊዜያዊ  አደራጅ ኮሚቴው ለበለጠ መረጃ :- 👉0911481952 👉0911223114 👉0910978168
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
+ ጌታዬ ሆይ እንግዲህስ ለችግረኛው ለኔ ያላንተ ረዳት የለኝም ለደካማው ለኔ ያላንተ የሚያጸናኝ የለኝም ። ለምፍገመገም ለኔ ያላንተ ደጋፊ የለኝም ። ለወደቅኩ ለኔ ያላንተ የሚያሥነሣኝ የለኝም ። ላዘንኩ ለኔ ያላንተ የሚያረጋጋኝ የለኝም ። ለደኀው ለኔ ያላንተ መጸጊያ የለኝም። አቡነ ተክለሃይማኖት #ኦርቶዶክሳዊ_ሕይወት #ሰዋስወብርሃን
Hammasini ko'rsatish...
23👍 3🙏 1
+ እንዴት ፡ ከሱስ ፡ ልላቀቅ? ዲ.ሄኖክ ሀይሌ https://www.youtube.com/watch?v=PtZF4fv4tDI
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailable
+ የሐምሌ ፡ 5 ፡ መዝሙር ፡ እና ፡ ወረብ ፡ ጥናት ። ከዛሬ ሰኔ 24 2016 ዓ.ም ጀምሮ እስከ በዓሉ ድረስ በሥራ ቀናት ከ 12:00_1:30 ቅዳሜ ከ 11:30_1:00 እሑድ ከሠርክ  11:00_12:30 ይቀጥላል እና ከራብዓይ ክፍል ጀምሮ እስከ ወጣት ያላችሁ አባላት የቤተ ክርስቲያንን የአለባበስ ሥርዓት በጠበቀ መልኩ ተገኝታችሁ እንድታጠኑ ጋብዘናችኋል በተያዘው ሠዓት እንዲጠናቀቅ በተጠራንበት ሠዓት እንገኝ!!! #መዝሙር_ክፍል #ሰዋስወብርሃን
Hammasini ko'rsatish...
13
Photo unavailable
+ ለመጨረሻ ጊዜ የወጣ ለሰንበት ትምህርት ቤቱ መምህራን በሙሉ እሰከ ነገ 10:00 ሰዓት ድረስ የሰንበት ትምህርት ቤቱ ትምህርት እና ስልጠና ክፍል እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን። #ሰዋስወብርሃን
Hammasini ko'rsatish...
👍 3 1
ዜማው.m4a2.54 MB
9🥰 3👍 1🙏 1
+ ወይቤሎሙ ፡ ሑሩ ፡ ወመሀሩ ። የሐምሌ 5 ፡ ወረብ #መዝሙር_ክፍል #ሰዋሰወብርሃን
Hammasini ko'rsatish...
ወይቤሎሙ ሑሩ.pdf1.51 MB
12🙏 1
+ ወይቤሎሙ ፡ ሑሩ ፡ ወመሀሩ ። የሐምሌ 5 ፡ ወረብ #መዝሙር_ክፍል #ሰዋሰወብርሃን
Hammasini ko'rsatish...
ወይቤሎሙ ሑሩ
Hammasini ko'rsatish...
ዜማው.m4a2.54 MB
+ ሠላም እንደምን ሰነበታችሁ በሰዋስወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ ገዳም የሕይወትና የሞት መረዳጃ ዕድር ለመመስረት እንቅስቃሴ ስናደርግ መቆየታችን ይታወቃል። እነሆ እግዚአብሔር አምላክ ቢወድና ቢፈቅድ ሰኔ 30/10/2016 ዓም ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ በሰንበት ትምህርት ቤቱ አዳራሽ የምስረታ ጉባኤ ስለምናከናውን እንድትገኙ ጥሪያችንን በአምላከ ቅዱስ ጳውሎስ ስም እናስተላልፋለን።                       ከመንፈሳዊ ሰላምታ ጋር                         ጊዜያዊ  አደራጅ ኮሚቴው ለበለጠ መረጃ :- 👉0911481952 👉0911223114 👉0910978168
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
Photo unavailable
+ የሐምሌ ፭ መዝሙር እና ወረብ ጥናት + ዛሬ ሐሙስ ሰኔ 20 ምሽት 12:00 ላይ + እንዱኹም ቅዳሜ ሠርክ 11:30 እና እሑድ ሠርክ 11:00 ይቀጥላልና ከራብዓይ ክፍል እስከ ወጣት ክፍል ያላችሁ አባላት መጥታችሁ እንድትሳተፉ በቅዱስ ጳውሎስ ስም ተጋብዛችኋል!!! #ኪነጥበብ_ክፍል #ሰዋስወብርሃን
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailable
+ እምየ ፡ ሰዋሰው ፡ ከጠራችኝ ፡ እመጣለሁ! የሰዋስወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ ገዳም ሰ/ት/ቤት በተለያዩ ምክንያቶች በመደበኛ ጉባኤያትና አገልግሎቶች ላይ ተገኝተው መማር ለማይችሉ አባላት በሙሉ የመጀመርያ ዙር ልዩ መርሐግብር አዘጋጅቷል። የጉባኤው ቀን እሑድ ሰኔ የጉባኤ ቦታ በሰ/ት/ቤቱ አዳራሽ ሰዓት ከጠዋቱ 3:00     በጉባኤው + ትምህርተ ወንጌል + ምክረ አኃው + የበገና ዝማሬ እና ስነፅሁፍ ይቀርባል ማሳሰብያ :- ከእርስዎ ጋር ይማሩ የነበሩ ቢያንስ 3 አባላትን በመጥራት የጉባኤው ተሳታፊ ያድርጉ። #ግንኙነትና_ስነስርዓት #ሰዋስወብርሃን
Hammasini ko'rsatish...
👍 7 3
+ የሥራ ፡ ማስታወቂያ። በአካውንቲግ ተመርቆ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት አባል አሰቸኳይ አንድ ሰው ሰለተፈለገ አሳውቁን በውስጥ መስመር ከታች ባለው ያነጋግሩን። @Yohaset1927 #ሰዋስወብርሃን
Hammasini ko'rsatish...
👍 5
Photo unavailable
ናሁ ሠናይ ወናሁ አዳም። ሶበ ይሄልዉ አኃው ኅቡረ። መዝሙር ፻፴፪ (፴፫) ኑ! የአባታችንን በዓለ ዕረፍት መዝሙር ጥናት እናጥና ኑ! አብረን እናመስግነው ፤ የእምነቱን ጽናት፤ አባትነቱን፤ አሳዳጊነቱን፤ፍቅሩን፤ ለዛሬ ያቆመን ምልጃውን እንመስክርለት። ከበዓሉ ባልተናነሰ በጉጉት የምንጠብቀውን የሐምሌ ፭ መዝሙር ጥናት ከ ነገ ቅዳሜ (15-10-16 ዓ.ም) ጀምሮ ለማስጠናት ኪነ ጥበብ ክፍሉ ዝግጅቱን ጨርሷል። እኛም የሐዋርያው ወዳጆች ፍቅሩን አስበን ለጥናቱ በተለመደው አዳራሻችን በተለመደው ሰዓታችን (11:30) የጋራ የምስጋና ማዕዳችን ላይ እንገኝ
Hammasini ko'rsatish...
19🥰 3👍 1👏 1
Photo unavailable
+ ኦርቶዶክሳዊ ፡ ዳሰሳ የሃይማኖት ፡ ጸሎት ። እሑድ ሰኔ 16 ከጠዋቱ 3:00 ሰአት ጀምሮ #ወጣትጉባኤ   #ሰዋስወብርሃን
Hammasini ko'rsatish...
7
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
13👏 4
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
9🔥 1
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.