cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qilingÂť, bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

AMANUEL CHABE CHADHO

👉ወደ ሞት ለምነዱት ብርሃን የምሆን ታማኝ ባርያ አርገኝ ጌታ ❤❤❤

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
201
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
-330 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ሥራ የለህም፤ ደሞዝ የለህም፤ ገንዘብ የለህም ቤተስብ የለህም ፤ ጓደኛ የለህም፤ እንደትና በምን ትኖራለህ? ብሎ ለምጠይቀው ጠላት 👇👇 ይሄን መልሱ ዘዳግም 33 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁷ መኖሪያህ የዘላለም አምላክ ነው፥ የዘላለምም ክንዶች ከአንተ በታች ናቸው፤ ጠላትህን ከፊትህ አውጥቶ፦ አጥፋው ይላል። ²⁸ እስራኤልም ተማምኖ፥ የያዕቆብም ምንጭ ብቻውን፥ እህልና የወይን ጠጅ ባለባት ምድር ይኖራል፤ ሰማያቱም ጠልን ያንጠባጥባሉ።
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailable
Photo unavailable
#እንደተናገረ_ተነስቷል
Hammasini ko'rsatish...
🙏 1
"ደሙን ለኔ አፍስሶ" ኮብልላ ነበረች ነፍሴ ከእግዚአብሔር መንገድ በጣም የበደልኩኝ ኀጢአተኛም ነበርኩ ግን አዳኜ ከላይ ፍቅሩን ሰጠኝ ሰላም ልጁን ለእኔ ልኮ አወጣኝ አዝ፦ ደሙን ለእኔ አፍሶ አዳነኝ (፪x) የማልረባም ብሆን አምላኬን የማላውቅ ልጁ ለእኔ ወርዶ አወጣኝ ተስፋ ቢስ ነበርኩኝ ሊያወጣኝ ሲመጣ ግን እርሱ ነገረኝ ነጻ እንደምወጣ ከዚያማ አነሳና ክብሩን አቀናጀኝ ልጁን ለእኔ ልኮ አወጣኝ አዝ፦ ደሙን ለእኔ አፍሶ አዳነኝ (፪x) የማልረባም ብሆን አምላኬን የማላውቅ ልጁ ለእኔ ወርዶ አወጣኝ ልቤን ደስ ይለዋል ከመረጥኩት ወዲህ ከማዕበሉ አሁን ወዴርሱ ሸምለሁ ክንዱን ከተደገፍኩ አልፈራም መከራን ልጁን ለእኔ ልኮ አወጣኝ አዝ፦ ደሙን ለእኔ አፍሶ አዳነኝ (፪x) የማልረባም ብሆን አምላኬን የማላውቅ ልጁ ለእኔ ወርዶ አወጣኝ ሰማያዊ ደስታን ሰላምን ከሰጠኝ ጌታ ሆይ ሕይወቴን ለአንተ ሰጣለሁኝ እንግዲህ እጄን እየያዝክ ከአንተም ጋር አቁመኝ ልጁን ለእኔ ልኮ አወጣኝ አዝ፦ ደሙን ለእኔ አፍሶ አዳነኝ (፪x) የማልረባም ብሆን አምላኬን የማላውቅ ልጁ ለእኔ ወርዶ አወጣኝ አዲሱ ወርቁ-||-Easter Song 🕐5:07Min-||-💾-3:4MB ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🔥🔥😭😭😭😭 ━ ━ ━ ━ ━━ ━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailable
“የሙሴ እጆች እየዛሉ በሄዱ ጊዜ ድንጋይ ወስደው ከበታቹ አደረጉ፤ እርሱም ተቀመጠበት፤ አሮንና ሖርም አንዱ በአንዱ በኩል ሌላውም በሌላ በኩል ሆነው እጆቹን ወደ ላይ ያዙ። ይኸውም እጆቹ ፀሓይ እስክትጠልቅ ድረስ ጸንተው እንዲቆዩ ነው።”   — ዘጸአት 17፥12 (አዲሱ መ.ት) #✿⊰━ ━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
Hammasini ko'rsatish...
“በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ በመዳንም ቀን ረዳሁህ ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው።”   — 2ኛ ቆሮ 6፥2
Hammasini ko'rsatish...
❤ 1
በህይወት ውስጥ ትልቁ ኪሳራ መውደቅ ሳይሆን ወድቆ መቅረት ነው!! ስለዚህ በየትኛውም መንገድ ላይ በመውደቃችሁ ምክኒያት ተስፋ የቆረጣችሁ እንደዚህ ልበላችሁ!! መወድቅ መነሳት የስኬት ዋና ባህሪው ነውና! ካላችሁበት እንደገና ተነሱ!! ምክኒያቱም ሳምሶን በህይወት ከገደለው ይልቅ በሞቱ የገደለው እጅግ በልጧልና!! ስለዚህ ወዳጆቼ እስትንፋሳችሁ አሁን ከእናነተ ጋር  ካለ ለእናንተ ጊዜ እና ዕድል አለ!! ፃድቅ ሰባት ጊዜ ይወድቃል ሰባት ጊዜ እንደገና ይነሳል!! የእግዚያብሄር ፀጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን!! ወዳችኃለው!!ተባረኩ🙏
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailable
🔥👉 DAY 4 👈🔥 በእግዚአብሔር እና በኃጢአተኛ ሰዎች መካከል ያለው ክርስቶስ “የአስታራቂ አገልግሎቱ” የንጉሣዊ አገዛዝን ተግባር ማካተት እና መቆጣጠር እንዳለበት በራሱ የተረጋገጠ ነው። ያለ ንጉስነት አገልግሎት ክርስቶስ ነቢይ እና ካህን ሆኖ ያከናወናቸው ተግባራት የለምና። በብሉይ ኪዳን ተስፋ የተሰጠበት መሲሕ ንጉሥ እንደሚሆን እና የአዲስ ኪዳን ታሪክ ሥጋ የለበሰ አምላክ በእውነትም ንጉሥ እንደሆነ በሁሉም የመጽሐፍ ቅዱስ ገፅ የተመሰከረለት ነው። በሁሉ ላይ ሁለንተናዊ ነው፣ ከፍተኛውን እና ዝቅተኛውን የሚገዛ፣ ሁሉንም ሥልጣናትና ኃይላትን ከእግሩ በታች አድርጎ የሚገዛ -እርሱ[ክርስቶሰ] የነገሥታት ንጉሥ ነው። ጌትነቱ በነፍስም ሆነ በሥጋ፣ በጊዜም ሆነ በዘለአለማዊነት ውስጥ ምንም ሳይገድበው፣ የእኛ የሆንነውን እና ያለንን ሁሉ እያንዳንዱን ነገር የሚገዛ የነገሥታት ንጉሥ ነው። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #THE_KING_(THE_LION) You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
Hammasini ko'rsatish...
ብዙ ፍጥረት ያለው ባህር ውቅያኖሱ ለየብስ ሩብ ሰጥቶ ቀሪውን መልበሱ ላጥፋ ካለ አጥፊ ጡንቻ አለው ፈርጣማ ካንዱ ጌታ በቀር ማንንም አይሰማ ጥም አርኪ ይመስላል ግን ለጠማው ደሃ ውስጡ ስለሌለው ለመጠጥ የሚሆን አንድ ብርጭቆ ውሃ ሰነፍ መርከበኛ ውቅያኖሱ ዳር ሚጠጣውን ሰይዝ መጓዝ ቢጀምር ውሃ መሃል ደርሶ ውሃ ይጠማዋል ውሃ በረሃ ላይ በውሃ ጥም ይሞታል አንድ ጉድጓድ አለች በጣም ትንሽዬ ህፃን ነህ አዋቂ ጨዋ ነህ ዱርዬ ሳትል ሳታዳላ ሁሉን ታጠጣለች ይህን ንፁህ ውሃ ታመነጨዋለች ጠቢቡ ገበሬ እሷ ዳር ይዘራል ዘሩም ምንጯን ነክቶ ማን ደርቆ ይቀራል ጌታ ኢየሱስን በዕምነቱ የነካ ከህይወት ውሃ ምንጭ ጠጥቶ እረካ ስንት ምስኪን አለ ሳይተኛ ሚያነጋ ነፍሱ ምትገረፍ በጥማት አለንጋ እግዚአብሔር ነፍሱን ነይ ላርካሽ ቢላት የእግዚአብሔርን ሳይሆን ለነፍሱ ሆዱን ሰማላት ጌታ በሌለበት በዚያ ባዶ ቦታ ምኑንም ቢከቱ አይሰጥም እርካታ ሰማይ እና ምድር ባንዴ ተጠቅልሎ የኢየሱስን ቦታ አይሞላውም ችሎ የተከበበ በማይጠጣ በዓለም ያለ ሰው ኢየሱስን ያጣ በጀልባ እንደጠፋ ውቅያኖስ ላይ ኢየሱስ የሌለው ሰው እሱ አይደል ወይ ተበልቶ ተጠጥቶ የለም እርካታ ኑሮ ማለት ሃሩር ከሌለው ጌታ ዳግመኛ አልጠማኝም አንዴ ጠጥቼው ጎዶሎ የለኝም ውስጤ ሙሉ ነው የውሀው በረሐ በረከት ተስፋዬ
Hammasini ko'rsatish...