cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Best picture

Best picture 27

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
189
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

በጉድለት ፡ ነው ፡ የምመላለሰው የሞላሁኝ ፡ እመስላለሁ ፡ ለሰው ያውቀው ፡ የለ ፡ ጌታ ፡ ውስጤን ፡ ዘልቆ ግብዝነት ፡ የትም ፡ አይሄድ ፡ ርቆ አዝ፦ ድረስልኝ (፬x) ፡ ምርኮዬን ፡ መልስልኝ ድረስልኝ (፬x) ፡ ምርኮዬን ፡ መልስልኝ ቀባብቼ ፡ ውጬዬን ፡ አሳምሬ ማስመሰሉን ፡ እንጃ ፡ ከየት ፡ ተምሬ መቅረብ ፡ ትቼ ፡ ሆኜ ፡ እራሴን አዘገየው ፡ መጐብኘት ፡ ፈውሴን አዝ፦ ድረስልኝ (፬x) ፡ ምርኮዬን ፡ መልስልኝ ድረስልኝ (፬x) ፡ ምርኮዬን ፡ መልስልኝ አውቀዋለሁ ፡ ባሕረ ፡ ገሊላ አይካድም ፡ አሳም ፡ እንደሞላ የማጥመድስ ፡ ልምድ ፡ መች ፡ አጥቼ ልሂድ ፡ እንጂ ፡ ዋናውን ፡ ረስቼ አዝ፦ ድረስልኝ (፬x) ፡ ምርኮዬን ፡ መልስልኝ ድረስልኝ (፬x) ፡ ምርኮዬን ፡ መልስልኝ ወደ ፡ አንተ ፡ እገሰግሳለሁ ለረድኤት ፡ እጄን ፡ አነሳለሁ ኧረ ፡ ወዴት ፡ ወዴት ፡ ሊኬድ ፡ ከቶ የሕይወት ፡ ምንጭ ፡ ኢየሱስ ፡ አንተን ፡ ትቶ አዝ፦ ድረስልኝ (፬x) ፡ ምርኮዬን ፡ መልስልኝ ድረስልኝ (፬x) ፡ ምርኮዬን ፡ መልስልኝ ይህ ፡ አየነ ፡ ስውር ፡ ደግመህ ፡ ብትዳስሰው አጥርቶ ፡ አየ ፡ ለይቶ ፡ ዛፍ ፡ ከሰው ደግመህ ፡ ዳሰኝ ፡ እኔንም ፡ ጌታዬ እልፍ ፡ ይበል ፡ ይስፋ ፡ እይታዬ አዝ፦ ድረስልኝ (፬x) ፡ ምርኮዬን ፡ መልስልኝ ድረስልኝ (፬x) ፡ ምርኮዬን ፡ መልስልኝ አንተ ፡ ምንጭ ፡ ሆይ ፡ ፍለቅልን ፡ እባክህ ጠጥተንህ ፡ እንድንባረክ ለልጆችህ ፡ ላለን ፡ በበረሃ ፍሰስልን ፡ አንተ ፡ የሕይወት ፡ ውሃ አዝ፦ ድረስልኝ (፬x) ፡ ምርኮዬን ፡ መልስልኝ ድረስልኝ (፬x) ፡ ምርኮዬን ፡ መልስልኝ
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...

Photo unavailable
Photo unavailable
??#ቦታህን/ሽን #ማወቅ 👸 😍 ቦታችንን ማወቃችን ውድ ያደርገናል እንጂ ለተራ እና ለእርካሽነት አሳልፎ አይሰጠንም ። #ቦታህን ስታውቅ የሚመጥንህ ኑሮ ትሮራለህ እንጂ ከዛ ወርደህ መጫወት #አፈልግም። ቦታህን ማወቅህ #ከውርደት ይጠብቅሀል። የሀገሬ ሰው ሲተርት እንዲህ ይላል ከልጅ አትጫወት ይወጋሀል በእንጨት 😁😁 ሚባል አባባል አለ ። ቦታህን ለቀህ እታች ስትጮት ቦታህ እዛ ስላልሆነ እዛ ተንሽ ቦታ ያለው ያጮትሀል 😁😁😁 ሲቀጥል #ሰው #ሲፈጠር ተራ ሆኖ ሳይሆን ውድ እና እንቁ ሆኖ #በእግዚአብሔር #አምሳል ተፈጥሯል። ግን ቦታቸውን ባለማወቅ ቦታቸውን የሚመጥን ኑሮ ባለመሮር ከእግዚአብሔር መንግስት እርቀዋል ። ውድ ሆነን ተፈጥረሀል ግን በውድ ስፍራ እንጂ በተራ ቦታ አንገኝ 🥰🥰🤗 የሰው ልጅ ዋጋ የተከፈለለት ውድ ነው ። #እኛ ክርስቲያኖች ቦታችን ፍቅር ቅድስና እና ፅድቅ ይባላል። " ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን።" (ወደ ኤፌሶን ሰዎች 1:4) share 🙏🙏🙏🙏 @superchristiantube7
Hammasini ko'rsatish...
Repost from Yoni Teachings
Photo unavailable
የምዝገባ ቀናት 1ኛ ዙር - ሰኔ 6 እስከ ሰኔ 10 2ኛ ዙር - ሰኔ 11 እስከ ሰኔ15 3ኛ ዙር - ሰኔ 16 እስከ ሰኔ 20 4ኛ ዙር- ሰኔ 21 እስከ ሰኔ 25 5ኛ ዙር- ሰኔ 26 እስከ ሰኔ 30 6ኛ ዙር - ሐምሌ 1 እስከ ሐምሌ 5 የስልጠና ቀናት 1ኛ ዙር - ሐምሌ 10 እስከ ሐምሌ 16 2ኛ ዙር - ሐምሌ 17 እስከ ሐምሌ 23 3ኛ ዙር - ሐምሌ 24 እስከ ሐምሌ 30 4ኛ ዙር - ነሐሴ 1 እስከ ነሐሴ 7 5ኛ ዙር - ነሐሴ 8 እስከ ነሐሴ 14 6ኛ ዙር - ነሐሴ 15 እስከ ነሐሴ 21 ክፍያ: 1000 ብር @Yoniteachings
Hammasini ko'rsatish...
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Hammasini ko'rsatish...
🙏🙏🙏 እባካችሁ ባታስተላልፉት እንኳን አንብቡት 💭 💭 💭ስለዚህ ነገር አስብ 🤔🤔🤔 በፀሎት ሰዓት ለምን የእንቅልፍ ስሜት😴😩 ይሰማናል??? ለ 3 ሰዓት የሚቆይ ፊልም🎬🎬🎬 ለማየት ግን ንቁ ነን መፅሐፍ ቅዱስን 📖📖 ስናነብ ለምን ይደብረናል??? ሌላ መፃህፍትን 📚 📚 ስናነብ ግን የሚያስደስተን ስለ እግዚአብሔር ☀️ የሚያወሩ መልእክቶችን እንዳላየ ማለፍ 📵 ለምን ቀለለብን??? ሆኖም የቀልድ ሲሆን የምናሠራጨው ⏩ ለምን የፀሎት 🛐 ስፍራዎች ⛪️ አነሱ?? መጠጥ ቤቶችና ጭፈራ ቤቶች 🔊🍷 ሲበዙ የተለያዩ ዝግጅቶችን መታደም እያስደሰተን 😎👨‍💼??? ከእግዚአብሔር ጋር ሕብረት ማድረግ 🔑💡🔑 የሚከብደን??? ስለዚህ ነገር አስቡ¡¡ ይሄንን ነገር እያሠራጫቹ ነው ወይስ??? ይሄን እንዳላየ ሆናቹ ታልፋለቹ ‍♂፣ ምክኒያቱም እናንተ ደስተኛ ያደርገናል ብላቹ የምታስቡት👈____ስለሆነ??? ይሔንን ለሁሉም ጓደኞቻቹ አሠራጩ⏩ 80% የምትሆኑት በእርግጠኝነት ይሔን አታሠራጩም✖️ እግዚአብሔር 💒አለ በምድር የካዳቹኝን በፍርድ ቀን🔥🔥 እክዳችኀለሁ ልክ አንድ በር 🚪 ሲዘጋ ጌታ ሁለት ይከፍታል እግዚአብሔር ሁለት በር🚪🚪 ከከፈተላቹ ደሞ ይሄንን መልዕክት ለሁሉም ሰው ላኩ እኔን ጨምሮ... እግዚአብሔር አይፎን 📲 ባይኖረውም የእኔ ተመራጭ ቁጥር ነው.......!! ፌስቡክ 📒 አይጠቀምም ግን ምርጥ ጓደኛዬ ነው.......!! ትዊተር ® ባይጠቀምም እኔ እስካሁን እከተለዋለው.......!! እና ያለምንም ኢንተርኔት ኔትዎርክ 📶 እኔ ግን ከርሱ ጋር ተገናኝቻለሁ......!! ቴሌግራም ♻ላይ ባይኖርም ግን ሁልጊዜ በመስመር ላይ ነው........!! ይሄንን መልዕክት አስተላልፉ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሆናል ✝🙏🙏✝ 5 ሴኮንዶችን በመጠቀም ስለ እግዚአብሔር ፍቅር 💞 ለ-12 ሠዎች ንገሩና የ 12 ወራት በረከትን ተቀበሉ 🌈🌈🌈 እኔ የራሴን ከእናንተ ጀምሬያለሁ አንድ የ78 ዓመት አባት እራሳቸውን ስተው ወደሆስፒታል ይወሰዳሉ ። ለ24 ሰዓት የሚያቆያቸው የመተንፈሻ ኦክስጅን ተሰጣቸው ። ከጥቂት ግዜ በኃላ ተሻላቸውና ዶክተሩ የተጠቀሙበትን ሂሳብ የ500 ዶላር ደረሰኝ ሰጣቸው ። እኝህ አባትም የተሰጣቸውን ደረሰኝ በተመለከቱ ግዜ ስቅስቅ ብለው አለቀሱ ። ዶክተሩም ስለ ገንዘቡ ማልቀስ አይገባዎትም በአንድ ግዜም ባይሆን ቀስ እያሉ መክፈል እንደሚችሉ ነገራቸው ። ሆኖም እኝህ አባት " እኔ የማለቅሰው ስለዚህ ገንዘብ አደለም ገንዘቡን በሙሉ የመክፈል አቅም አለኝ ፤ የማለቅሰው 24 ሰኣት ለተነፈስኩበት ኦክስጅን 500 ዶላር ልከፍል በመሆኑ ነው ፤ ነገር ግን ላለፋት 78 አመታት የእግዚአብሔርን ንፁ አየር በነፃ ስተነፍስ ኖሬያለው ለእነዚ ሁሉ ግዜያት መክፈል ቢኖርብኝ ምን ያህል የእግዚአብሔር እዳ እንዳለብኝ መገመት ትችላለህ ?? " በማለት መለሱለት አሁን ይሄንን ወደምታነቢው እህት ወይም ወንድም ልመለስ ፤ የእግዚአብሔር ንፁ አየር ያለ አንዳች ክልከላና ክፍያ ይሄን ያህል ስትተነፍሺ ኖረሻል ወይም ስትተነፍስ ኖረሃል ። አሁን ከግዜሽ ወይም ከግዜህ ላይ 2 ሰከንድ በመውሰድ " አምላክ ሆይ ስለነፃ ስጦታህ አመሰግናለው " በማለት ለ20 ጓዳኞችህ / ሽ forward አርጉላቸዉ ሰይጣን :😀😂😂😁😁😀 ኢየሱስ : ምንድነው የሚያስቅህ? ሰይጣን : ይሄ ልጅ የኔ ነው አላልክም ኢየሱስ ፡ የትኛው? ሰይጣን : ይሄ የሚያነበው! ኢየሱስ : አዎ ልጄ ነው ሰይጣን : ያንተ ልጅ ለ 10 ሰው እንኳን አይልክም ኢየሱስ ፡እይ የኔ ልጅ አሁን ለ 20 ሰው ይልካል ሰይጣን : እሺ የኔ ግን ሳይልክ ይተወዋል እስኪ ለስይጣን #እምቢ! በማለት በመላክ አሳዩት
Hammasini ko'rsatish...
03:04
Video unavailable
Repost from Menetsire Media
08:03
Video unavailable
. አልከሰርኩም እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ | New Cilp 🕑-8:03Min◦💾-23.7MB sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ▷ @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta△Join Us△
Hammasini ko'rsatish...