cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

97.1 ስፖርት በኢትዮጵያ™

እንኳን ደህና መጣችሁ 🌟 ➟ ሳምንቱን በሙሉ ፈጣን የስፖርት መረጃ ምንጭ ➲ የሀገራችንን ስፖርታዊ መረጃዎች ! ➲ የአውሮፓ ትላልቅ ሊጎችን መረጃ ! ➲ የጨዋታዎችን ዳሰሳ እና ቁጥራዊ መረጃ ! ➲ የተጫዋቾች ስታት ! ➲ ጨዋታዎችን በቀጥታ ! 🔗 97.1 ስፖርት በኢትዮጵያ™ ➢ 𝗖𝗼𝗻𝘁𝗮𝗰𝘁 - @Hani_promotion

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
75 162
Obunachilar
-10924 soatlar
+9137 kunlar
-56030 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

የ አስቶንቪላ አጥቂ ኦሊ ዋትኪንስ ትናንት የአስቶን ቪላ ክለብ አባላት በ ቶተነሃም መሸነፍ ቻምፒየንስ ሊግ መግባታቸውን ተክትሎ ደስታቸውን ሲገልፁ እሱ ግን ለ ልጅነት ክለብ አሁንም በልቡ ስለአለ ምንም አይነት ደስታ አላሳየም @ztena_sebat_sport @ztena_sebat_sport
Hammasini ko'rsatish...
6👍 2🔥 1
🚨 አል ናስር ብሩኖ ፈርናንዴዝን ለማስፈረም ከሚፈልጉ የሳውዲ ፕሮ ሊግ ክለቦች አንዱ እና ዋነኛው ነው። አል ናስር ዩናይትዶች አማካዩን ማቆየት እንደሚፈልጉ ያውቃል ነገርግን በቂ የሆነ ገንዘብ በማቅረብ ክለቡን እፈትነዋለው ብሎ ያስባል። (ምንጭ፡ESPN⚽️
Hammasini ko'rsatish...
👍 8🥰 2😁 2
✳️እነዚን ውብ እና ገራሚ ጫማዎች #_AIR_NIKE_SB__በደርዘን 👉1500 👉በፍሬ 👉 1600 ብር ብቻ ማገኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ? #Hamid_fashion እነዚንና የተለያዩ ገራሚ ጫማዎችን በማይታመን ዋጋ ይዞላቹ መቷል አርፍ ጫማ ነው ምፈልገው ካላቹም ከ 1200 ብር ጀምሮ ምርጥ ምርጥ ጫማዎችን ይዞላቹ መቷል ያሉትን አማራጮች ቻናሉን በመቀላቀል መመልከት ትችላላቹ..... እንዳያመልጣቹ 😉 ✅ ለማንኛውም ጥያቄና ሀሣብ 👉,,,,,,, 📩👉👉👉👉 https://t.me/+S2a9xXfFNdPl5RGR ✅አይታችሁ ከወደዳችሁት join እና sher ማድረጋችሁ እንዳትረሱ.
Hammasini ko'rsatish...
የቶተንሀም ደጋፊዎች ሲቲ 2 -0 ሲመራ በደስታ እያጨበጨቡ ነበር በተጨማሪም ከሲቲ ደጋፊ እኩል O KEVIN DEBRUYNE እያሉ ሲዘምሩ ተስተዉሏል! ለአርሰናል ያላቸዉ ጥላቻ ለየት ይላል
Hammasini ko'rsatish...
😁 63👍 15 8
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የ34ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተስተካካይ ተጠባቂ ጨዋታ ⏰ ተጠናቀቀ ቶተንሃም 0-2 ማንችስተር ሲቲ ⚽️ሃላንድ 51' ⚽️ሃላንድ 90'+1 🏟 ስፐርስ ስታዲየም @ztena_sebat_sport @ztena_sebat_sport
Hammasini ko'rsatish...
🔥 15👍 8 6😁 2🙏 2
37ተኛ ሳምንት የ  እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                       ⏰42"      ⚪️ ቶተንሀም 0-0 ማንችስተር ሲቲ 🔵 @ztena_sebat_sport @ztena_sebat_sport
Hammasini ko'rsatish...
👍 14🔥 4
ሲቺ ያለቀለት እድል አመለጠው
Hammasini ko'rsatish...
👏 6👍 2😢 1
አልተጠቀሙበትም
Hammasini ko'rsatish...
4
የመልስ ምት ለ ሲቲ
Hammasini ko'rsatish...
7🤯 1😢 1
የማዕዘን ምት ለ ስፐርስ
Hammasini ko'rsatish...
🏆 6 3👍 1