ሙሌ SPORT
ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Teme_Ayu
Ko'proq ko'rsatish📈 Telegram kanali ሙሌ SPORT analitikasi
ሙሌ SPORT Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 429 427 obunachidan iborat bo'lib, Sport toifasida 41-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 7-o'rinni egallagan.
📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika
невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 429 427 obunachiga ega bo‘ldi.
05 Iyun, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -655 ga, so‘nggi 24 soatda esa 44 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.
- Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
- Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 5.21% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 5.08% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
- Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 22 379 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 21 842 ta ko‘rish yig‘iladi.
- Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 270 ta reaksiya keladi.
📝 Tavsif va kontent siyosati
Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል
የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና
ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Teme_Ayu”
Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 07 Iyun, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Sport toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.
Ma'lumot yuklanmoqda...
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 07 Iyun | +88 | |||
| 06 Iyun | +210 | |||
| 05 Iyun | +385 | |||
| 04 Iyun | +219 | |||
| 03 Iyun | +242 | |||
| 02 Iyun | +388 | |||
| 01 Iyun | +543 |
| 2 | ምርጫው ሊጠናቀቅ ከ2 ሰአት ያነሰ ጊዜ ቀርተዋል።
SHARE @MULESPORTZENA | 1 202 |
| 3 | የሪያል ማድሪድ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በዚህ ሰአት ውጤት
ፔሬዝ: 65.59%
ሪኬልሜ: 34.41%
✍️ Marca
SHARE @MULESPORTZENA | 3 004 |
| 4 | 📷😁
SHARE" @MULESPORTZENA | 3 911 |
| 5 | 🚨 50,000 ብር ቶሎብር ላይ እየዘነበ ነው! 🚀💸
አቭዬተር ላይ በመጫወት ብቻ ከ 50,000 ብር ሽልማት ተካፋይ ይሁኑ! 💸✨
እንዳያመልጥዎ፣ ፈጥነው ይግቡ! | 5 412 |
| 6 | ላሚን ያማል፡
“የዓለም ዋንጫውን ካሸነፍን ለሶስት ሳምንታት ፂሜን ሳልላጭ ለማሳደግ ቃል እገባለሁ።”
SHARE" @MULESPORTZENA | 1 |
| 7 | ማንችስተር ሲቲ የኤቨርተኑን አጥቂ ኢሊማን ንዲያዬን ለማስፈረም ፍላጎት እንዳለው የተዘገበ ሲሆን፣ ክለቡም የሱን ሁኔታ በቅርብ እየተከታተለ ይገኛል።
[reluctantnicko]
SHARE" @MULESPORTZENA | 6 911 |
| 8 | እግርኳስ ተጫዋች መሆን ለሚፈልግ ሰው ምን ትመክረዋለክ?
ያማል "እንዲያልሙ እነግራቸዋለው። በ16 አመትክ የመጀመሪያ ጨዋታ ልትጫወት ትችላለክ እና በ27 አመትክም ልትጫወት ትችላለክ"
SHARE @MULESPORTZENA | 6 611 |
| 9 | ከባርሴሎና ዉጪ መመልከት የሚያስደስትክ ተጫዋች?
ያማል "ኔይማር እሱ አርአያዬ ነው.... ዶኩ እና ቼርኪ"
SHARE @MULESPORTZENA | 7 516 |
| 10 | ያማል "የአለም ዋንጫ ካሸነፍን ለአንድ አመት ሙሉ ፂሜን እንደማሳድግ ቃል እገባለሁ"
SHARE @MULESPORTZENA | 7 215 |
| 11 | ሃሪ ኬን አሁን ለብሔራዊ ቡድኑ ያስቆጠረውን የጎል ብዛት 79 በማድረስ ከኔይማር ጁኒየር ጋር እኩል መሆን ችሏል።
SHARE" @MULESPORTZENA | 6 914 |
| 12 | 🎲🎲አዲስ GAMING🎲🎲
‼️አዲስ Gaming ቦታችን ሲጠቀሙ ፈጣን ገቢና ወጪ (Deposit and Withdrawal) እና 7% CASH BACK ተዘጋጅቶሎታል‼️
🤑🤑🤑ADDIS GAMING በሽልማት ያንበሽብሾታል🤑🤑🤑
https://playaddiscasino.com?promo_code=WINADDIS
PLAYNOW
⬇️ይጫወቱ ይሸለሙ
🔗 @addisgamingbot | 7 517 |
| 13 | 🗣️ ላሚን ያማል፡ “ስትጫወት እጅህ ላይ ባንዴጅ የማዠምታስረው ለምንድነው?
በአንድ ወቅት ፕሌይስቴሽን እየተጫወትኩ ቲቪውን መትቼው ጣቶቼ አብጠው ስለነበር ነው።
ከዚያ በኋላ ማሰሪያው ልክ እንደ ካሪም ቤንዜማ በጣም እንዳማረብኝ አየሁ።
ይህንን ቀልድ አስታውሳለሁ… KB9፣ KB9! እናም ማሰሪያውን ሳላወልቀው ይዤው ቀጠልኩ።”
SHARE" @MULESPORTZENA | 7 520 |
| 14 | ላሚን ያማል እሱን መስሎ ስለተከፈተ የሀሰት የትዊተር (X) አካውንት የተናገረው፡
🗣"በትዊተር ላይ ያለው 'ryansbuss19' የሚለው አካውንት የኔ አይደለም። በቲክቶክ ላይ ተመሳሳይ የተጠቃሚ ስም ያለው አካውንት አለኝ፤ ነገር ግን አንድ ሰው የኔን የተጠቃሚ ስም ወስዶ በትዊተር ላይ እኔን መስሎ መቅረብ ጀምሯል።”
“ሰዎች ሳይረዱ ማናቸውንም ነገር ያምናሉ እኔ በትዊተር ላይ የለሁም።”
SHARE" @MULESPORTZENA | 7 626 |
| 15 | 🚨🔴🔵 ፒኤስጂ ለቪቲኛ ወይም ለጆአዎ ኔቬስ ምንም አይነት የዋጋ ተመን ለመስጠት እንኳን ፈቃደኛ አይደሉም።
የናስር አል ኬላይፊ ከሉዊስ ካምፖስ እና ሉዊስ ኤንሪኬ ጋር ያላቸው እቅድ፡ ሁሉንም ኮከቦች ማቆየት እና ሌላ የሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ ለማሸነፍ መሞከር ነው።
Fabrizio Romano
SHARE" @MULESPORTZENA | 7 967 |
| 16 | ዚርክዚ ከጥቂት ክለቦች ፍላጎት የቀረበለት ሲሆን በጃንዋሪ ዝውውር መስኮት ሊለቅ ጥቂት ቀርቶ ነበር ነገር ግን ክለቡ አልፈቀደለትም ነበር እሱ ቀጣይነት ያለው የመጫወቻ ጊዜ የሚፈልግ በመሆኑ ክለቦች እሱን ለማስፈረም ግፊት ካደረጉ ሁኔታው የሚከታተል ይሆናል።
[SullyTalkz]
SHARE" @MULESPORTZENA | 7 890 |
| 17 | ማን ቋሚ ይሁን?
SHARE" @MULESPORTZENA | 10 826 |
| 18 | 🏆 የዓለም ዋንጫው ደስታ በእጅዎ!
በ SHAMOBET.COM ፈጣን፣ ቀላል እና አስተማማኝ የውርርድ ተሞክሮን ይዘው ይቀላቀሉ። ⚽️
📱 በሞባይልዎ ብቻ ይመዝገቡ
⚡ ፈጣን ገንዘብ ማስገባት እና ማውጣት
🏆 በዓለም ዋንጫ ጨዋታዎች ላይ ይወራረዱ
🎯 ትልቅ እድሎችን ይጠቀሙ
🏹ዛሬ ይቀላቀሉ፤ ዕድልዎን ወደ ድል ይቀይሩ!
🎉አዲስ ተመዝጋቢ ከሆኑ ይህንን ይጫኑ
⤵️⤵️⤵️
Register
✔️ ShamoBet.com | 8 328 |
| 19 | በአለም ዋንጫ ፍፃሜ ታሪክ ብዙ ጎል ያስቆጠረዉ ተጫዋች ኪሊያን ምባፔ ነዉ 4 ጎል!
SHARE" @MULESPORTZENA | 10 736 |
| 20 | ሃሪ ኬን በ21 የተለያዩ አገራት ውስጥ ለእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ግብ በማስቆጠቅ የዌይን ሩኒን ክብረ ወሰን ሰብሯል።🌍
SHARE" @MULESPORTZENA | 11 056 |
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
