cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ተዋሕዶ

/tewahido

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
202
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailable
😊
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailable
01:04
Video unavailable
Photo unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
#ገሊላ_እትዊ እመቤቴ እሰከ መቼ በባዕደ ሀገር ትኖርያለሽ /2/ ገሊላ ግቢ/4/ ሐገርሽ ገሊላ ግቢ/2/ ገሊላ እትዊ/4/ ሐገርኪ ገሊላ እትዊ/2/ እመቤቴ ማርያም ገሊላ እትዊ ሰደቱ ይበቃሽል ገሊላ እትዊ ሄሮድስ ሞቷልብሎ ገሊላ እትዊ ገብርኤል ነገሮሽል ገሊላ እትዊ በእሳት ሰርገላ ገሊላ እትዊ ዑራኤል ይመራሻል ገሊላ እትዊ ሐገርኪ ገሊላ እትዊ/2/ የዝናቡን ጌታ ገሊላ እትዊ እናቱ ሁነሽ ሳለ ገሊላ እትዊ ሰይጣን በሰው አድሮ ገሊላ እትዊ ውሃ ጥም ጸንቶብሽ ገሊላ እትዊ አፈሽ ደርቆ ዋለ ገሊላ እትዊ ይበቃል እናቴ ገሊላ እትዊ ረሀብ ጥማትሽ ገሊላ እትዊ ሂጅ ወደ ገሊላ ገሊላ እትዊ ወደ ዘመድችሽ ገሊላ እትዊ ሐገርኪ ገሊላ እትዊ/2/ የሰማዕታት አክሊል ገሊላ እትዊ የፃድቃን እናት ገሊላ እትዊ ባርከሽ ሰጠሻቸው ገሊላ እትዊ መከራን ስድት ገሊላ እትዊ እኛም ይታደለን ገሊላ እትዊ የአንቺው በረከት ገሊላ እትዊ ሐገርኪ ገሊላ እትዊ/2/ ገጽሽ ብሩህ መልካም ገሊላ እትዊ ልክ እንደ ፀሐይ ገሊላ እትዊ እግዝእትነ ማርያም ገሊላ እትዊ እሙ ለአዶናይ ገሊላ እትዊ አይገባም ለአንቺ ገሊላ እትዊ መከራ ስቃይ ገሊላ እትዊ ሐገርኪ ገሊላ እትዊ /2/ ገሊላ ግቢ /4/ አገርሽ ገሊላ ግቢ/2/ ዘማሪ ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ https://t.me/orthodoxtewahidoo
Hammasini ko'rsatish...
ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ 🔺
“ አጎንብሼ ሄጄ” ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ​⁠ አጎንሼ ሄጄ ቀና ብዬ መጣሁ በዮሐንስ ጸበል ጤናዬን አገኘሁ ጌታን ያጠመቁ ክቡራን እጆቹ ተዓምር ይሰራሉ ዛሬም ለልጆቹ አዝ. አልጋዬን አዝዬ በደስታ ዘለልኩኝ በመጥምቁ ጸበል በእጁ ተዳሰስኩኝ የመራኝን በትር ከእጄ ላይ ጥያለሁ በሰባኪው ጸሎት በምልጃው ድኛለሁ አዝ. ለዓለም ያልተቻላት በእምነቱ ለቆኛል አበቃልህ ያሉኝ እጅግ ተደንቀዋል በለምፅ የነደድኩት ታደስኩ እንደገና አዲስ አካል ይዤ ቈምኩኝ ለምስጋና አዝ. ያለፍኩባት ሰፈር በእንባ ተሞልቼ እልልታዬን ሰማች ድኞ ተደስቼ የንዕማን ቁስል ተራግፏል ከላዬ መሞቴን የማይወድ አሰበኝ ጌታዬ አዝ. አባናና ፋርፋን አስንቋል ጠበሉ ዮርዳኖስ በእምነት ለወረዱ ሁሉ ዮሐንስ በመንፈስ ሲያጠምቅ አይቻለሁ በእጁ ተፈውሼ ምስክር ሆኛለሁ አዝ. አባናና ፋርፋን አስንቋል ጠበሉ ዮርዳኖስ በእምነት ለወረዱ ሁሉ ዮሐንስ በመንፈስ ሲያጠምቅ አይቻለሁ በእጁ ተፈውሼ ምስክር ሆኛለሁ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE     https://t.me/Orthodoxtewahidomezmur2
Hammasini ko'rsatish...
kirstna በክርስቶስ ሚመሰረት ነው አንድ ክርስቲያን የክርስቶስ በክርስቶስ ለክርስቶስ ከክርስቶስ እንደ ክርስቶስ መሆን አለበት የክርስቶስ ማለት አምላክነቱን ከእመቤታችን መወለዱን ማመን በክርስቶስ ማለት በአምላኩ ሀይል ሁሉን ማለፍ እንደሚችል ማመን ለክርስቶስ ማለት ለአምላኩ ለክርስቶስ ስም መስዋት ሰማዕት መሆን ከክርስቶስ ማለት አምላኩ ከክርስቶስ ጋር መንግስተ ሰማያት መሆኑን ማመን ደግ ሰርቶ እንደ ክርስቶስ ማለት እንደ ክርስቶስ ምድር ላይ መኖር
Hammasini ko'rsatish...